@puyfai_bua: 2024.06.24❤️🚢Tencent Video Goose Drama Party #王楚然 #wangchuran #wangchuran💕💕💕 #wangchuran🇨🇳 #wangchuran王楚然 #หวังฉู่หรัน #หวังฉู่หราน

🚢Wangchuran❤️
🚢Wangchuran❤️
Open In TikTok:
Region: TH
Monday 24 June 2024 14:13:11 GMT
12043
886
17
8

Music

Download

Comments

nida.yestre
Nida Yestre :
Beautiful Wang Churan ❤️❤️❤️❤️
2024-10-21 06:43:37
1
user3010367141659
แสงสุรี ตะลาศิริ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-06-24 18:38:20
0
partha.noy
Partha.noy :
🥰🥰🥰
2024-07-30 15:10:03
0
user8704801786744
ผีแดง แค่นั้นก็พอ :
😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻
2024-06-30 00:18:06
0
buarapha97
Buarapha💃 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-06-27 13:33:20
0
sytrantontan
NTK Globel :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2024-06-26 23:38:32
0
angelito.balboa
Angelito Balboa :
王楚然姐姐你好美啊,那么可爱的我心里的烟火,我是你的一号粉嘿嘿嘿
2024-06-26 12:38:46
0
user8420854680009
แจน :
สวยมากๆ
2024-06-25 13:52:26
0
rossineth.garca6
Rossineth García :
bella, hermosa 🥰❤️
2024-06-24 23:44:52
0
dyjonzfzlbw1
dyjonzfzlbw1 :
♥️♥️♥️♥️♥️
2024-06-24 14:20:22
0
derian.manuel.fer
Derian Manuel Fernández :
ni hao
2024-06-24 16:37:54
0
derian.manuel.fer
Derian Manuel Fernández :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2024-06-24 16:37:45
0
anong252520
Anong Chanthasat :
❤️❤️❤️
2024-06-24 15:47:22
0
meldy613
Andra mansur :
❤❤
2024-06-24 14:46:29
0
wangchuran9621
Churan🚢กระต่ายน้อยผู้น่ารัก🐰 :
💓💓💓💓❤️
2024-06-24 14:36:57
0
jezrlee_
𝙅𝙚𝙯𝙧𝙚𝙚𝙡 :
🥰🥰🥰🥰
2024-06-24 14:24:13
0
heinmin8395
happy family😘😘😘😘❄ :
❤️❤️❤️❤️❤️
2024-06-24 14:23:46
0
To see more videos from user @puyfai_bua, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የጨርቆስ ዕንቁ፣ የትሕትና እና የሙያ ተምሳሌት — ኮማንደር ስዩም አስፍሃ! ስልጣን፣ ማዕረግና እውቀት ሰውን ይቀይራሉ ለሚሉ ሁሉ ትልቅ ማስተባበያ የሚሆን አንድ ታላቅ ሰው አለ— እሱም የጨርቆስ ልጅ ኮማንደር ስዩም አስፍሃ ነው! ስልጣንና ኃላፊነት ሲያገኝ ለአፍታም እንኳ ያልተቀያየረ፣ ማንነቱና ቅንነቱ ያልደበዘዘ፣ ስኬትና ትሕትና እንዴት አብረው እንደሚጓዙ በተግባር ያሳየ ታላቅ ሰው። ዛሬ ላይ አንዳንድ ሰዎች በባህሪያቸውና በስብዕናቸው ሊሞሏቸው የሚገቡ በርካታ ክፍተቶችን በተግባር የሞላ፣ የሰፈርም የሀገርም ኩራት የሆነ ጀግና! ======== የስዩም የስኬት ጉዞ የተጀመረው ፖሊስነት ተቀጥሮ ሀገሩን ማገልገል ጀመረ። የነበረው ብቃትና የላቀ የሥራ ፍላጎት በሲቪል ክትትል ውስጥ እንዲያገለግል አደረገው። እውቀትን የተጠማው ስዩም፣ የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሌጅ የመግቢያ ፈተናን በከፍተኛ ውጤት አልፎ በመግባት በፖሊስ ሳይንስ (Police Science) የመጀመሪያ ዲፕሎማና ዲግሪውን ተቀዳጀ። በዚህ ብቻ አላበቃም፤ በትጋቱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በር አንኳኩቶ በሕግ ትምህርት (Law) ሁለት ጊዜ  የማስተርስ ዲግሪውን በመያዝ እውቀቱን ይበልጥ አበለጸገ።ይህ በዕውቀትና በክህሎት የታነጸው ወጣት በፖሊስ መዋቅር ውስጥ እያደገ ሄዶ የ
የጨርቆስ ዕንቁ፣ የትሕትና እና የሙያ ተምሳሌት — ኮማንደር ስዩም አስፍሃ! ስልጣን፣ ማዕረግና እውቀት ሰውን ይቀይራሉ ለሚሉ ሁሉ ትልቅ ማስተባበያ የሚሆን አንድ ታላቅ ሰው አለ— እሱም የጨርቆስ ልጅ ኮማንደር ስዩም አስፍሃ ነው! ስልጣንና ኃላፊነት ሲያገኝ ለአፍታም እንኳ ያልተቀያየረ፣ ማንነቱና ቅንነቱ ያልደበዘዘ፣ ስኬትና ትሕትና እንዴት አብረው እንደሚጓዙ በተግባር ያሳየ ታላቅ ሰው። ዛሬ ላይ አንዳንድ ሰዎች በባህሪያቸውና በስብዕናቸው ሊሞሏቸው የሚገቡ በርካታ ክፍተቶችን በተግባር የሞላ፣ የሰፈርም የሀገርም ኩራት የሆነ ጀግና! ======== የስዩም የስኬት ጉዞ የተጀመረው ፖሊስነት ተቀጥሮ ሀገሩን ማገልገል ጀመረ። የነበረው ብቃትና የላቀ የሥራ ፍላጎት በሲቪል ክትትል ውስጥ እንዲያገለግል አደረገው። እውቀትን የተጠማው ስዩም፣ የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሌጅ የመግቢያ ፈተናን በከፍተኛ ውጤት አልፎ በመግባት በፖሊስ ሳይንስ (Police Science) የመጀመሪያ ዲፕሎማና ዲግሪውን ተቀዳጀ። በዚህ ብቻ አላበቃም፤ በትጋቱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በር አንኳኩቶ በሕግ ትምህርት (Law) ሁለት ጊዜ የማስተርስ ዲግሪውን በመያዝ እውቀቱን ይበልጥ አበለጸገ።ይህ በዕውቀትና በክህሎት የታነጸው ወጣት በፖሊስ መዋቅር ውስጥ እያደገ ሄዶ የ"ኮማንደር" ማዕረግ ላይ ደረሰ። =========== በትልልቅ የቴክኒክ ዳይሬክቶሬቶች ውስጥ በመመደብ፣ የትራፊክ እና የአደጋ ምርመራ ከፍተኛ ኃላፊ በመሆን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ማኅበረሰቡንና ሀገሩን በታማኝነት አገልግሏል። የኮማንደር ስዩም የሙያ ብቃት ከሀገርም አልፎ በዓለም አቀፍ መድረክ በደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግሥታት የሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ በአመራርነት በመሳተፍ የሀገሩን ሰንደቅ ዓላማ በኩራት አስከብሯል። ከዚህ ሁሉ የሙያና የትምህርት ገናናነት ጀርባ ግን የስዩም ልብ ሁልጊዜም ጨርቆስ ሰፈር ነበር። ገና በወጣትነቱ ልቡ ከቀረችው፣ የልጅነት ፍቅሩ ከሆነችው ውድ ባለቤቱ ጋር ጠንካራ ትዳር መሠረተ። ጨርቆስ ተወልዶ፣ ጨርቆስ አግብቶ፣ ልጆች ወልዶና ኮትኩቶ እያሳደገ በዚያው በሚወደው ሰፈር ውስጥ ዛሬም ድረስ በደስታና በትሕትና እየኖረ ይገኛል። =========== ስለ አዲስ አበባ ሰፈሮች ኮማንደር ስዩም ጠለቅ ያለ ዕውቀት ያለው ሰው በአዲስ አበባ ምድር ያለ አይመስለኝም። በየትኛውም ሰፈር፣ በተፈለገበት ቦታ ሁሉ "ስዩሜ" ካልተባለና እሱን የማያውቅ ሰው የለም። ከተማዋን መዳፉ ላይ እንደሚያውቃት ሁሉ፣ እሱም በከተማዋ ሕዝብ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። ያ ሁሉ ጥልቅ እውቀትና ልምድ ደግሞ እጅግ በሚያስደንቅ የሥራ ሥነ-ምግባር (Ethics) የተከሸነ ነው። ========== በወጣትነቱ በጸብም በጸባይም ሰፈሩን ያስከበረው፣ ዛሬ ደግሞ በዕውቀትና በኮማንደርነት ማዕረግ ሀገር ያኮራው ጀግናው የጨርቆስ ልጅ — ሁልጊዜም አንገቱን ደፍቶ የሚሄደው፣ የትሕትናው ተምሳሌት ኮማንደር ስዩም አስፍሃ ዛሬም የሁላችንም ኩራት ነው! በሕዝብ አገልግሎትና በሀገር ፍቅር የዳበረው ጀግና፣ ዛሬ ላይ ባለው ልምድ በአንድ ታዋቂ የግል ባንክ ውስጥ የጠቅላላ ሴኪውሪቲ (Security) ኃላፊ በመሆን ሀገራዊና ሙያዊ ግዴታውን በታላቅ ብቃት እየተወጣ ይገኛል። ክብርና ረጅም ዕድሜ ለሰፈራችን ዕንቁ!

About