Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@e9b6a424:
e9b6a424
Open In TikTok:
Region: US
Monday 12 August 2024 11:58:01 GMT
667
13
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.12MB
)
Watermark .mp4 (
4.58MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @e9b6a424, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
KODE HAMBALANG & OPERASI PEMBERSIHAN MAFIA BEA CUKAI
Gracias a Fabiana podemos entender el por qué las faldas de las caporales son un poco cortas 😌 #Coronadores #Reinas #Famosos #100BolivianosDicenFamosos #GameShow #Entretenimiento #Trend
DOKTRIN HAMBALANG: Alasan Sebenarnya Purbaya Disingkirkan dari Kemenkeu
በረከት ለማ እባላለሁ። ገና የ 8ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በትምህርት ቤታችን የሚዲያ ክበብ ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ነበርኩና በዚያን ጊዜ ባዮሎጂ መምህራችን መምህር ሰለሞን "ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋላችሁ?" እያለ ሁሉንም ተማሪ መጠየቅ ጀመረና ሁሉም ተማሪ እንደየፍላጎቱ ብቻ ሳይሆን እንደየ ትምህርት አቀባበሉ መሆን የሚፈልጉትን ተናገሩና ተራው እኔ ጋር ደርሶ ተጠየኩኝ። ያው ሰነፍና አስቸጋሪ ተማሪ በመሆኔ ምን እንደምል ለመስማት የሰው ሁሉ ዓይን ወደ እኔ አፈጠጠ ከዚያን መምህር ሰለሞን "በረከት ወደፊት ምን ምትሆን ይመስልሃል?" አለኝ እኔም ቆምኩኝና ኮስተር ብዬ "ማጅራት መቺ!" አልኩት። ተማሪ ሁሉ ሳቀብኝ እኔ ግን ለቀልድ ሳይሆን የምሬን እየተናገርኩ ነበር ከዚያን መምህራችን ቀጠለና ፈገግ ብሎ ታዲያ ለምን ትማራለህ? አለኝ እኔም "ቢያንስ ማጅራት የት እንደሆነ ማወቅ አለብኛ" ብዬ የልቤን ባወራ ክፍሉ በሳቅ ተረበሸ። ወዳጆቼ ገና በልጅነቴ ለክፉ የተሰጠው በፍጹም ተስፋ የማይታየኝ ገና በልጅነት አመፅ ልቤን ያሳወረው ብላቴና ነበርኩኝ ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ራራልኝና ጠልቄ ሳልጠፋበት የህይወትን መንገድ አሳየኝ። ቀድሞ ኢየሱስ ሳያገኘኝ በፊት ተስፋ አልነበረኝም ፣ አመጸኛም ነበርኩ ፣ ደህንነትም አይሰማኝም ነበር ነገር ግን የናዝሬቱ ኢየሱስ የበራልኝ ቀን እንደ አዲስ ተወለድኩ ፣ ምንም እንኳን ባለማወቄ ባልወደውም ከዘላለም አውቆኝ ሳይሰስት ወደደኝና የዘላለም ህይወትን በነፃ አገኘው። ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ስለ እኔ በደልና መተላለፍ ከሰማያት ወርዶ ሰው እንደሆነ ፣ እንደተሰቀለና እንደሞተ ፣ በ 3ተኛውም ቀን ከሙታን እንደተነሳና እንዳረገ ደግሞም ተመልሶ እንደሚመጣና እንደሚወስደኝ በማመኔ ነፍሴ አረፈች። ኢየሱስ ብቸኛ የመዳኛ መንገድ እንደሆነና ነፍስን እንደሚያሳርፍ እኔም ምስክር ነኝ። አሁን በዓለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነውንና የሚያኮራውን ስራ በትህትና እሰራለሁ ይህም የእግዚአብሔር መንግስት ነው። #እኔም_ምስክር_ነኝ #ያ_መሲሕ #በረከት_ለማ @Meskerem Getu
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy