@teyooh: #awaydays #brigatacurvasud #psssleman #bcsxpss

tee
tee
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 16 October 2024 08:32:44 GMT
1567
34
0
15

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @teyooh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ ፓትሪያክ የሀዘን መግለጫ አውጥተዋል  (የሚከተለው የእሳቸው ቃል ነው 👇) መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡። የኀዘን መግለጫ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ ፓትሪያክ የሀዘን መግለጫ አውጥተዋል (የሚከተለው የእሳቸው ቃል ነው 👇) መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡። የኀዘን መግለጫ "አድኅነኒ እግዚኦ እስለመ ኀልቀ ኄር አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።" መዝ. 11፥1 እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም! ለዚህም ምስክሩ ታላቅ አረጋዊ ፣ የበሳል አእምሮ ባለቤት፣ አገርን የሚወዱ፣ ሕዝባቸውን የሚያከብሩ፣ የተጠቁት ወዳጅ ፣ የትውልድ አባት የሆኑት የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ነበሩ፡፡ ኢትዮጵያ በጣት ከሚቆጠሩ አረጋውያን፣ አፈ ማር ከሆኑ መካሪዎችዋ መካከል አንዱ የሆኑትን፣ ለመወደድ የታደሉትን የዘመናችን ጌጥ አጥታለች ፡፡ ይህንን የድካም ዓለም መገላገል ለእርሳቸው ዕረፍት ቢሆንም ለአገር ግን ታላቅ ጉዳት ከመሆኑም በላይ ዕድሜን ከጥበብ ጋር ያዋሐዱ በሁሉ ዘመን አይገኙምና ኀዘናችን ጥልቅ ነው :: ለቤተሰቦቻቸው፣ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ እግዚአብሔር አምሳክ ኢተዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ አሜን። አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #ተቀዳሚ_ሙፍቲ_ሀጂ_ኡመር_ኢድሪስ_ከዚህ_አለም_በሞት_ተለዩ #fyp #foryoupage #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

About