@luv25220:

🐾💗sushi💗🐾
🐾💗sushi💗🐾
Open In TikTok:
Region: SG
Monday 28 October 2024 06:48:14 GMT
329
10
7
0

Music

Download

Comments

hawkkkkkkkkk
𝓗𝓪𝔀𝓴𝓴🦅 :
“🤓👆 hate is a strong word🤓👆”
2024-10-28 11:43:41
1
anotherlifeofmyraa_
نور حميرا :
why do you hate your dog, its just a animall
2024-10-28 12:52:00
0
To see more videos from user @luv25220, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በ‎ዮንበር መንበረ ብርሃን አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም አጥቢያ ያሉ ከ200 በላይ ምእመናን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀበሉ። ‎ ‎በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጉራጌ ሀገረ ስብከት በእዣ ወረዳ ቤተ ክህነት የሚገኘው በዮንበር መንበረ ብርሃን አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም አጥቢያ የሚኖሩ ከ200 በላይ ምእመናን፣ በበዓለ ደብረ ታቦር  በኅብረት ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለዋል።  ይህም በገዳሙ ዙሪያ የሚኖሩ አጠቃላይ የአካባቢው ምእመናን ቁጥር ጥቂት ቢሆንም እንኳን ሁሉም ምእመናን ለዚህ ታላቅ ክብር መብቃታቸው ልዩ ያደርገዋል። ‎ ‎ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ለወንጌል አገልግሎት እና ምእመናን ንስሐ ገብተው ሥጋ ወደሙን እንዲቀበሉ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው የማስተማራቸው ውጤት ነው። ‎ ምእመናን ለዚህ ክብር መብቃታቸው የብፁዕነታቸው መመሪያዎች ሲሆኑ የገዳሙ የበላይ ጠባቂ የሆኑት ሊቀ ብርሃናት ኃይሉ ወ/ኢየሱስም ከፍተኛ የሆነ ጥረት መሆኑ ተገልጿል። ‎ ‎ምእመናኑ ለዚህ ታላቅ የምስጢር ተሳታፊ እንዲሆኑ  በሦስት የንስሐ አባቶች አማካኝነት ተከታታይ የሃይማኖት ትምህርት ሲማሩና የንስሐ ሕይወታቸውን ሲያስተካክሉ ቆይተዋል።  የአካባቢው ተወላጅ የሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምእመናኑን በማስተማርና በማበረታታት በኩል ከፍተኛ እገዛና በጎ አስተዋጽኦ አድርገዋል። ‎ ‎ ሙሉውን ምእመን አስተምሮ ለቅዱስ ቍርባን ማብቃት ብርቱ ጥረትና ድካም የሚጠይቅ ቢሆንም፣ የጥንካሬቸው ውጤት የሆነው ይህ የወንጌል ፍሬ በመበቀሉ ምእመናኑና ካህናቱ ከፍተኛ ደስታ ተሰምቷቸዋል። ‎ ይህ መርሐ ግብር የተከናወነው በገዳሙ ጠንካራ መንፈሳዊ አገልግሎት በንስሐ አባቶች ብርቱ ጥረትና በመላው የገዳሙ ተወላጆች የተቀናጀ፣የተናበበ በፍቅር የተሞላ አሠራር መሠረት ነው። ‎ ‎ሥጋ ወደሙ የክርስትና ሕይወት ዋና መድረሻና ግብ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ የዮንበር መንበረ ብርሃን አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም ምእመናን ያሳዩት ይህ የህብረት መንፈስ ለሌሎች አብያተ ክርስቲያናትና አካባቢዎች ታላቅ አርአያና አብነት የሚሆን መልካም መንፈሳዊ አገልግሎት ነው ተብሏል። ሳሌም

About