Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@movie.cenima5: SHE CAUGHT HER DOING THE DEED!! 😱😂 #girl #movie #bath #clip #funny
movie.cenima
Open In TikTok:
Region: US
Monday 28 October 2024 14:17:05 GMT
34508
119
0
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.55MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.55MB
)
Watermark .mp4 (
6.62MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @movie.cenima5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🌱አንድ መልካም ትጉህ ሰው ነበር፤ ሥራና ፍቅር ብቻ የሚያውቅ። ሲኖር ሲኖር ታዲያ አንዲት እጅግ የምታምር ቆንጆ ሴት ያገባል። ውበቷ እጅግ ውብ ቢሆንም ጸባይዋ ግን የመረረ፣ ሰላም የሌላት ሆነች። ጎረቤት ጋ፣ ዘመድ ጋም ሆነ ባሏ ጋ አትስማማም፤ ምንም ዓይነት ጓደኛ የላትም። 🌱“ስትወልድ ትስተካከላለች” እያለ ለመቻል ሞከረ። ሴት ልጅ ወለደችለት፤ አመሏ ግን የባሰ እየከፋ ሄደ። ሌላም አልወልድ አለች። ሰውየው ተስፋ አልቆረጠም፤ “ልጄ ስታድግ ሰላም አገኛለሁ” አለ። ልጅቷም በጣም ቆንጆ፣ ደግሞ የሷ ጸባይም ከእናቷ የባሰ ውሻ ሆነች። 🌱ተስፋ ቆረጠ፤ ግን ለመቻል ወሰነ።ልጅቷም ክፉነቷ በአገሩ በሙሉ ተሰማ። ለትዳርም ሆነ ለጓደኝነት የሚፈልጋት ጠፋ። የሆነ ጊዜ አንድ መልከመልካም ወጣት ቤታቸው መጣና አባቷን “ልጅዎን ይስጡኝ ላግባት” ይላል። 🌱አባትየውም “አይ የኔ ልጅ፣ ገና ወጣት ልጅ ነህ፤ ምን አድርገህ... የምትቃጠል፣ አትሆንህም” አሉት።ገገመ።ተው ቢሉት፣“እምቢ! ይፍቀዱልኝ ብቻ” አላቸው።“አይ ልጄን ትገልብኛለህ” ቢሉት አሻፈረኝ አለ በመጨረሻ ሰጡት።አግብቶ ይዟት ሄደ፤ ቤቱ ምንም የለም፣ አንድ ድመትና ዶሮ ብቻ ነው ያለው። 🌱ሚስቱን ገና ወስዷት ሳሎን ቁጭ እንዳሉ ዶሮው መጣና ከፊታቸው ጫረ።“ኩት” አለው፣ ደገመ፤ እምቢ ሲለው አንድ ወፍራም እንጨት አነሳና አናቱን ብሎ ገደለው።ቀጥሎ ድመቷ ሚያው…ሚያው… እለች ስትረብሽ ብስ.. አላት ደገመ፤ ዝም አልል ስትል በሦስተኛው አናቷን ብሎ ገደላት ።ሚስቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ደነገጠች።እንድህ ስትል ባሏን ጠየቀችውም “አንተዬ ያለህን ሁለት ነገር በደቂቃ ውስጥ አጠፋህ?” ስትለው ባል “ጸባዬ ነው፤ ሁለቴ እናገራለሁ፣ካልሰሙ አማራጬ መግደል ብቻ ነው” አላት። 🌱በዚህ ጊዜ ሚስት የባሏን ባህሪ አወቀችና ተስተካከለች፤ ያዘዛትን ብቻ ሳይሆን ገና ሊናገር ሲል የፈለገውን እስከማወቅ ሰለጠነች (ገራች😂 ለመናጢ የሚሆን ቃል)። ከሁለት ሳምንታት በኋላ አባቷ ሐሳብ ገባውና ሊጠይቃቸው ቢሄድ፣ ቤት አያያዟ፣ ታዛዥነቷ፣ትሕትናዋና ፍጥነቷ ሌላ ሆና አገኛት። አባት በጣም ተገርሞ፣ ተጫውቶ ተመለሰ። 🌱በሌላ ቀን ቤት ሙክቱን አርዶ መልስ ጠራቸውና ሄዱ።ልጃቸው ከበፊቱ የበለጠች ባለሙያና ታዛዥ ሆናለች። እየተጫወቱ ከርመው ሊመለሱ ሲሉ አባቷ የልጃቸውን ባል ጠሩና “ልጄ እንደው ምን አደረግካት? እንዴት ይሄ ሊሆን ቻለ? እባክህ ምስጢሩን ንገረኝና እኔም የሚስቴን አመል ልቀይርና እርፍ ልበል፤ የዕድሜ ማምሻዬንም ልደሰት፣ እናቷን የማርምበትን መንገድ ጠቁመኝ” አሉት። 🌱ወጣቱም “አንድ እርጥብ ጠማማ እንጨትና ደረቅ ጠማማ እንጨት አምጥቶ እርጥቡን እንጨት በእሳት ለብ ለብ አደረገና ሲያርቀው ተስተካከለ።ደረቁን ወደ እሳት ሲያቀርበው ሊቃጠል ነው፤ ጠማማውን ለማቃናት ሲረግጠው ተሰበረ። በዚህ ጊዜ የሚስቱን አባት እንድህ አላቸው “አባቴ የኔ ሚስት ወጣት ልጅ ስለሆነች ለመስተካከል ጊዜ አላት። የእርስዎ ሚስት ባህሪ ግን እንደ ደረቁ እንጨት ነውና ወይ ቻሉ ወይ ግደሉ እንጂ አይስተካከሉም” አላቸው። ✅በጊዜ ያልታረመ አመል ሲቆይ ማንነት ይሆናል።ከሰዎች ጋር ስንኖር ችግሮቻችንን በጥበብ ለመፍታት ካልተቻለ ሰዎች ከዚህ በፊት የነበራቸውን ባህሪ ወይም ማንነት በትግል ለመቀየር ከመሞከር ይልቅ በትዕግስትና በመቻቻል ማለፍ በሰላም አብሮ ለመኖር እጅግ ጠቃሚ መፍትሄ ነው። 🌱አንዳንድ ሰው በፈሊጥ ሲገባቸዉ፤አንዳንዶች ደግሞ በፍልጥ ካልሆነ አይገባቸውም።በህይወት ጎዳና እውቀት ቀዳሚ ነገር ነው፤ጥበብም ወሳኝ ነው፤መረዳት ከለለ ግን እውቀትም ሆነ ጥበብ ከንቱ ነው።አንዳንድ ጉዳዮች በንግግር ሲፈቱ አንዳንድ ጉዳዮች ግን አይቶ እንዳላየ ፣ሰምቶ እንዳልሰማ በማለፍ ሰዎች በራሳቸው ፈቃድ እንድስተካከሉ ያደርጋል!! 🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏽 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
#ислам_религия_мира_добра #الصبر @༺Жүрек༻ @༺Жүрек༻ @༺Жүрек༻
Notif Tingg Iphone #notifwhatsapp #notifiphone #notifikasi #notification #notif
Original Nanyang Slipper #viral #fyp #nanyangslipper #nanyangslipper
Love you 🤟😘🤟 #donghua #AI #aigenerated #livewallpaper #anime
Okay it fully messed up the scale so let’s try this one more time. Hephaestion was actually completely necessary to Alexander’s successes. 🫀 Alexander (2004) Scp megaawrld_ #History #ancienthistory #alexanderthegreat #hephaestion #alexanderandhephaestion Achilles and Patroclus ♥️ @ೀalice @ℳℴℴ𝓃 🌙 @tara @ᴀʀʏᴇɴ @evie‧𖦹。⋆ @tilly ༯ @ken @Ide B. @𝑳𝒚𝒅𝒊𝒛 @𝒮𝑒𝓁𝑒𝓃𝑒 𝜗𝜚@Queen in the North @˖.𖥔 ݁ ˖ ⊹ ࣪ ˖ @℘𝒶𝓋𝒾⋆.࣪ 𖤐 @☘︎ @DaeronTheDᵣᵤₙₖ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy