@jahid___2001: 🥀🥀🥀🥀❤️❤️

Md Jahidul Islam
Md Jahidul Islam
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 07 November 2024 09:01:49 GMT
198
34
3
0

Music

Download

Comments

mdhasibcho
Hasib :
🥰🥰🥰
2024-11-07 09:20:50
0
dy4mt6mf8z6k
@Crush★Qeen@ :
😳😳😳
2024-11-08 11:35:56
0
user5662461847313
user5662461847313 :
🥰🥰🥰
2024-11-10 00:21:44
0
To see more videos from user @jahid___2001, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው RC ጀት በረረ! ብዙዎቻችሁ ለረጅም ጊዜ የጠበቃችሁት ቪዲዮ እነሆ ደርሷል። ይህ ፕሮጀክት በእጄ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የተገነባ ሲሆን ዓላማው አንድ ነው። ቴክኖሎጂን እና አውሮፕላን ምህንድስናን ወደ ኢትዮጵያ ማቅረብ። ከ8 ጊዜ ከባድ ሙከራ ቡሃላ የተሳካ በረራ አድርጊያለሁ። ይህ ጀት የሚያሳየው፦ • ከፍተኛ ፍጥነት ያለው RC ጀት እንዴት እንደሚሰራ • ከመጀመሪያ ጀምሮ የተነደፈ የአየር ንድፍ • የኤሌክትሮኒክስ እና የአውቶኖሚ ቴክኖሎጂ • ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቶች ምን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ • በተማሪው ሰልጁክ ባይራክታር አማካኝነት ቱርክ የደረሰችበትን ደረጃ መድረስ • የኢትዮጵያን የቴክኖሎጂ አቅም ማሳደግ • ስንንናፍቀውን የኖርነውን ቴክኖሎጂዎች ሃገር ውስጥ መስራት ይህ ግን መጀመሪያው ነው። ቀጣዩ ፕሮጀክት ከዚህ የበለጠ ትልቅ፣ ፈጣን እና ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ያለው ጀት መገንባት ነው። እናንተም ገና ከጅምሩ የዚህ ጉዞ ክፍል መሆን ትችላላችሁ። ሰርቼ አሳያችኋለሁ። 👉 ቀጣዩን ትልቅ ጀት ለመደገፍ: 👉 https://next.ibrahimali.net ሁላችሁም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ። ይህ ጉዞ ገና ጅማሮ ነው። ብዙ ሰርተን እናሳያለን። https://next.ibrahimali.net #ኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂ #አቪዬሽን #Aerospace #Innovation

About