@jossey61: የጥምቀት በአል በጃንሜዳ ❤️❤️🙏

Jossey♠️
Jossey♠️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 January 2025 06:30:30 GMT
1015064
142163
2265
10138

Music

Download

Comments

aman1212d
Amanuel✅ :
Welcome to Orthodox Jossy🤴😍
2025-01-19 06:34:04
3391
ermi21448
Ermi✌️ :
እኔ የሚገርመኝ ዘፈን ዘፈን የምትሉ ሰውች ፔንጤ አይደል ሙሉ ፔንጤ ጊልዶ ካሙዙ ዋናዎቹ ማናቸው ቸርች ወስጥ ፈዘን የሚያስንቅ አይደል የምትጨፈሩት ለማያቃቹ 👇 ልጁን ለማሸማቀቅ አትሙክሩ
2025-01-19 08:12:07
671
bearch2
barch :
የታደለች ነብስ ተመስገን ጌታዬ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-19 08:35:59
787
fani21232
Fanti 🇦🇹🔴⚪️ :
መጫረሻህን ሳያሳምርልል አቤት መታደል ጆሲዬ እንኳን አደረሰህ
2025-01-19 06:44:01
720
neba0884
Neba :
ይሻልሃል አለበለዚያ ዘፈንህን ውሃ ይበላዋል።
2025-01-19 06:53:01
91
rko2123rko
CM :
Jo ወደ እውነተኛው ክርስቶስ እየተጠጋህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
2025-01-19 09:04:54
695
yon02244
anoy👤🕸🇯🇲 :
በምድር የካዳችሁኝ በሰማያ እክዳቹሀለው
2025-01-19 06:58:52
36
babbyy195
Jerry🦋 :
አሁን ነው ጌታን ያገኘከው ጆየ ተዋህዶ ስንዱዋ እመቤት🥰
2025-01-19 09:56:22
205
dawit211923
dawit21 :
ፕርቴስታንቶች መፅአፍ ቅዱሱን ለማወቅ እንዳትሞከሩ አለበለዚያ የ josy እጣፈንታ ነው የሚደርሳችሁ!
2025-01-19 14:50:54
124
orthodoxspirituality_01
Orthodox Spirituality⛪ :
JOSSEY, Have a blessed Timket 🙏
2025-01-19 06:58:07
258
rebcca.birhanu5
Rebcca Birhanu :
ጆሲዬዬ ተባረክ🥰🥰
2025-01-19 09:01:37
43
bezabbg
bebe dire💎🥀 :
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀተ በአል በሠላም አደረሳቹ መልካም በአል🙏❤
2025-01-19 07:42:32
97
revengeabc
Reveng :
ጎበዝ በ ቤቱ ያጽናክ ያሰብከው ይሳካልክ🥰
2025-01-19 07:11:46
72
meron_orion
Meron Orion :
እንኳን አደረሰህ የእኛ ተወዳጅ🥰
2025-01-19 09:04:59
48
yearonenat_3
እግዚአብሔር ሲፈቅድ...🤱🤱 :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2025-01-19 09:37:59
29
weltakedan1
freedom 😊 :
እንኳን አደረሳችው ኦርቶክሳዊያን ጆሰየ 🥰🥰
2025-01-19 07:11:42
17
biniam_nega
Μπινιάμ :
እዚህ Negative comment የሚያደርጉትን ሰዎች ተመልከት በጣም ግራ የገባቸው እዛ ሰፈር ያሉ ሰዎች ናቸው... እነሱንም እግዚአብሔር ይርዳቸው ካሉበት ጨለማ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው
2025-01-19 07:40:32
46
zemari_ashu
ዘማሪ ዲ/ን አሸናፊ ፍቃዱ :
እንኳን አደረሳችሁ
2025-01-19 09:51:45
15
yeshti27
yeshmebet :
እንኳን አደርሳቹ ኦርቶዶክሳውያን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-19 06:39:26
31
asterdawit8
Golden Hand craft :
እንኳን ወደ አማናዊት ቅድስት ንፅህት ተዋህዶ ሃይማኖት በፍቅር መጣክ🙏🙏🙏
2025-01-19 16:46:43
13
61921ar
## :
ተመስገን እንዴት ደስ ይላል jossey በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-01-20 05:34:24
5
woloyewakebet
Mዬ ድርሻዬ :
ጀዝባወች😁😁😁😁😁ግርም ይሉኛል 😁ሞኝነት😁😁
2025-01-19 13:00:21
10
ga__mey
Ga_mey🌳 :
ሰው እንዴት ለ follow እና coin ብሎ እንደዚ ያስመስላል🤔🙄
2025-01-19 06:47:50
123
lilihabesha
Lili Habesha :
የኔ አባት ጆስዬ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ያድልህ እንወድሃለን ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
2025-01-19 16:13:41
7
esayasfekadu
Esayas@fek :
wow grace የኔ ወንድም ጆሲዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-19 12:02:38
16
To see more videos from user @jossey61, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About