Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bantie_zewdu_kumie:
Bantie
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 January 2025 05:21:37 GMT
190401
17608
307
3039
Music
Download
No Watermark .mp4 (
11.96MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.96MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
እየሞከርኩ ነው ‼️😣‼️ :
ግሩም ድምጽ ከግሩም ተሰጥዖ ጋር 🙏🙏
2025-01-27 05:43:32
151
Mast@Mengistu :
የፈጣሪ ያለህ አቤት ድምጽ አቤት ቅላጼ አቤት አዚያዚያም ፤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
2025-01-27 10:50:12
74
፩ ማህቶት :
አረ ሚገርም ለዛ
2025-01-27 09:18:38
58
BayeG :
uffff🙏😌 ነፍስን ያድሳል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-01-27 09:36:51
40
Daniel :
a thousand volt runs through me listing this!
2026-01-20 11:06:25
1
mishu26 :
ትርጉሙ:- ለማርያም ሰላምታን የሰጣት(ያቀረበላት) ገብርኤል ስሙ ትርጓሜው አምላክ እና ሰው ማለት ነው። በደብረ ልዑል ኢየሩሳሌም አስቀድሞ አበሰራት ፣ ያ ምስጋናውም ለሚመጣው ታላቅ እና ቸር እረኛ ነው።
2025-02-04 21:13:21
27
Peace & love ☮️➕🫰 :
እንደኔ ሺህ ጊዜ አይቶት አልጠግብም ያለ። እንደዚህ ዓይነት ጥዑመ ዝማሬ እውነት እውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁሌም እንዲሁ እንዳማራችሁ ኑሩልን!
2025-01-29 19:08:02
16
Kineferigb Yibrah :
የአዲስ አበባው አጫብር ይህን የመሰለ ግሩም ላህይ ያለው ያሬዳዊ ዜማ እንድንጠላ እያደረገን ስለሆነ ለጊዜው አቁሞ በዚህ ቃና መልኩ ስልጠና ሊሰጥ ይገባል
2025-01-27 15:09:28
13
aman7192127 :
ምን አይነት ድንቅ ድምጽ ሰማያዊ የመላዕክት ዝማሬ በምድር ❤️❤️❤️❤️እባክህ ሙሉው ወረቡ ካለህ Post አድርገው ከሊቃውንቱ ብዙ እንማራለን
2025-12-17 07:15:04
6
yayerad :
በጣም እሚገርም ድምፅ የምን ሀገር ካህን ናቸው
2025-01-29 09:35:35
5
bisr@24 :
የዝች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ያረከኝ ልዑል እግ/ር ይመስገን🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማልን!!! ስርዓተ ሰማይ ተሠራዐ በምድር🙏🙏🙏
2025-01-27 19:45:14
12
Amen :
እኔ ግን ከዜማው በተጨማሪ የካህናቱ ሻሽ አጠማጠም፣አለባበስ፣ስርአት ሁሉ ለየት ብሎብኛል።
2025-01-29 12:17:24
5
𝑠𝑜𝑙𝑜𝑚𝑜𝑛 𝑘𝑖𝑛𝑑𝑢 :
ኦርቶዶክስ ንዘለዓለም ትነብር
2025-01-27 18:12:10
7
ሚ ዕፁብ✍️✍️✍️ :
አባቶችን ያቆይልን🥰🥰🥰
2025-01-27 05:38:28
5
መለሰ tiktok :
በቃ ይህ ነው የቤተ ክርስያን ስረአት ርግት ያለ ወረብ
2025-01-27 15:16:48
11
Mesafint :
ጥኡም ዜማ😍ገብርኤል ስሙ ዘአምሃ ለማርያም ዘበትርጓሜው አምላክ ውእቱ ____ብሎ ወረቡን ጨርሱልን ዘሩን
2025-01-30 03:59:13
11
Misganaw :
እኚህ መርጌታ ስማቸው ማነው?
2025-01-27 06:09:38
9
ethio habesha :
ጎፋ ገብረሄል ወይንስ ቂልቢ ገብረሄል የትኛው ገብረኤል ስንት ገብረኤል ነው ያለው?
2025-02-10 17:07:09
0
coc :
open download please
2025-01-27 12:12:41
3
Yib1970ፅናቱን ስጠን :
የኒህ ሊቅ ድምፅ ቅንብር ይመስለኝ ነበር ዛሬ ኦርጅናሉን ስሰማ ተገርሜለሁ
2025-01-28 07:37:54
2
🦋adiy🦋 :
በእመብርሀን አቤት ድምፅ በዛ ላይ አባቶች ብቻ እንደዚህ በርጋታ ሲያመሰግኑ ማየት እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰
2025-02-01 00:34:41
3
😍እናቴ21❤️😍 :
ማኀሌተ መላዕክት ያሰማልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-04-07 18:41:11
2
aberaketesela :
እባክኸ መሉውን ላክልኝ ወይም ማን ብየ ሰርች ላርግ ?
2025-02-13 17:47:08
0
ገብረመስቀል አድባሩ :
አዋባል ደብረ ልዑል
2025-01-27 11:19:07
1
To see more videos from user @bantie_zewdu_kumie, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
A simple system that saves us hours! #ai #automation
#tiktoksenegal🇸🇳 #dakar #casamance🌿🍀🍀 #videoviral #fepシviral
#afartiktok🇩🇯🇪🇷🇪🇹 #afartiktok #qafar🇪🇹🇪🇷🇩🇯⚔ #qafar3amo🇪🇹🇪🇷🇩🇯⚔tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #somalitiktok #somali #somalia #tchadienne🇹🇩 #tchadien🇹🇩tiktok #abdallahlee
Скажи, а #amv #flow #demonslayer #kimetsunoyaiba #rengoku #akaza #артурпирожков #editingnews ・ Upload Method → @editingnews.com
#fitmom #foruyou #habeshantiktok #etiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy