@hamza.alzydaby.5: @مزاجااات 📎🖇️💖🥰

حمـــــــــزه|🇸🇩♕Нaмza♕|⁵¹⁵
حمـــــــــزه|🇸🇩♕Нaмza♕|⁵¹⁵
Open In TikTok:
Region: SD
Tuesday 04 March 2025 21:43:14 GMT
570
66
8
31

Music

Download

Comments

.51573943
$حًکْآيَةّ دٍيَسِمًبًر $ 😊 :
🥰🥰🥰
2025-03-06 12:05:16
0
.515681707
♥✨بكري الميرفابي515✨♥ :
داره وين ي دره الداره وين🥺💔
2025-03-07 04:15:56
0
prince_d065
Ad̃̾ı̃̾ᴌ_Aв̃̾ᶁ_Ałΐ :
👑👑❤️❤️🔥🔥
2025-04-04 22:56:59
0
To see more videos from user @hamza.alzydaby.5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንደው ጉኖዬ ዘበናይ የወላዲት አምላክ ነገር አያጅብሽም ?       የተመረጠች ነች ። ይኸው ነው ።  አንተ አገልጋይዋ ነህ ፣ እኔ ደሞ ዝምተኛዋ እመብረሀን ከፊትም ፣ ከኋላም ፣ ከግራም ከቀኝም ጠብቂኝ  ፣ በምሆነው ሁሉ እጅሽ አለበት እምላት ለማኝዋ ነኝ ።      አንችማ ነትረሻል ። ጉኖዬ ጀግና ነሽኮ :- ግን እንደው እሷ ምን ያልሆነችው አለ ?  አምናለች ። እምነትን የገለጠችልን’ ኮ እሷ ነች ። እምነትን መግለጥ ቀላል ነው ? ወልዳለች ፣ በድንግልና ጌታችንን ። ተሰዳለች ።  አሉ የተባሉ ክፋቶችን በአይኗ በብረቱ አይታለች ።     ወላዲተ አምላክ ሁሉ ነገራችን ነች ።  ባንዲት ኩባያ ውሃ እምታስምረን ደግ ።      ምስጢሩን ትግለጥልኝ 🙏🙏🙏 አንተ የምን ምስጢር ነው እምትፈልገው ?  ልቤ የነገረኝን ። አንችን አያገባሽም ።  ላፋልግህኮ ነው ።  ኧረ እንዴነሽ :- አያገባሽም አልኩኮ ።    ሾጣጣ ነገር ነህ ።  አበጀሁ ።      እንዘጋጋለን 🤣🤣🤣🤣    ማስታወሻ ደብተሬ     ሙሉ ጌታ 💚💛❤️ እኔ ቤት ብዙ ሳምንታትን ፣ 2 ወርም ኖሯል ።    11 ሰአት ጠዋት ይወጣል ። ቤተክርስቲያን ደርሶ ይመጣል ።     ጎበዞቾ ቆመው እኔ እዚህ ፍራሽ ሳሽ ።    አሻ ይላል 🤣🤣🤣 @Sinidu Abebe

About