@bepdienquasudung: Bếp từ Sunhose SHD6180#bepdientu #bepthongminh #bepdiendanang #bepcu #bepthanhly

@maitrung.review
@maitrung.review
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 12 March 2025 10:24:04 GMT
1288
9
2
0

Music

Download

Comments

nguyenhuunoi1
Nguyễn Hữu Nội :
Xin giá
2026-02-26 09:51:06
0
ngcminhlth81
Min min :
Bn ạ
2025-08-24 11:54:52
0
To see more videos from user @bepdienquasudung, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ስለተለየኝ ራሴን የጣልኩ ይመስላቸዋል። ስልኩን ስለማያነሳልኝ ዱካክ እየበላ የሚያሰቃየኝ ነው የሚመስላቸው ።  አልፈልግሽም ማለቱ ብቻ የመቆም ድፍረቴን  የናጠው ነው የሚመስላቸው።  ግን አይደለም !  ሁሉን ነገር ተራ ማድረጉ አስደንግጦኝ ነው!  አብረን ሳለን  ያልወጣንበት  የሃሳብ መስመር ፤ያልተንሸራሸርንበት  ስፍራ ፤ያላሰስነው ቤርጎ ፤ ያልነገሩኩት ገመና አልነበረም ።   ያልሆነው አለመሆን ብቻ ነበር !!  በየደቂቃው ከጭንቅላቴ የሚፈልቀውን ዝባዝንኬ ሳላስቀር፤ ባጠገቤ ውል ያለውን ሳይቀር ነበር የምተነፍሰው።  እንዳልቆም አድርጎ ያፍረከረከኝ ፤ ያሳለፍነውን  ያገዘፍኩትን ነገር አንድ ሳይቀር ነው አሳንሷት የሄደው ።    ትረካ የሌለው መለያየት ፤ ውጣ ውረድ የሌለው ፍቺ ፤ የማይተነፈስ ህመም ለማይታይ ጠባሳ ይዳርጋል ! እንዴት በዚህ መጠን ተራ ይሆናል ፤ እንዴት እየተፍለቀለቅኩ የምተርከውን ትዝታዬን እንደዚህ ያባክነዋል።  እንዴት ጥሩ ምክንያት አይፈበርክም? አንዴት አካሄዱን ወዝ አያላብሰውም?  በዚህ መጠን ተራ አድርጎኝ እንዴት ይሄዳል ?  እችን ብቻ ነበር የምናክለው ? አብረን ስንሆን የኔ ነው ብዬ አይደል እርቃኔን  የተንጎማለልኩት ? የነበረን ነገር ገብዶብኝ አይደለ ድክመት እና ስጋቴን መግለጤ? ያሳለፍነውን ውብ ጊዜያት ካለጥንቃቄ በአካሄዱ ተረማምዶበት ነው ያናወዘኝ።   እንጂማ መለያየት ተፈጥሮም አይደል ነፍስ ከስጋስ ይለይ የለ ?  መሄዱ አይደለም አካሄዱ ነው መላቅጡ የጠፋ ዱካክ ውስጥ የዶለኝ  ። አወዳደቃችን ውስጥ የጣያችን ግዝፈት እና ተራነት አሻራ በጉልህ አለ ። ምን አለ አለሳልሶ ቢጥለኝ ፤ ምን አለ ሲተወኝ ይሉኝታ ቢስ ባይሆን ። አብረን በነበረን ጊዜ እንደምወደው እያንዳንዱ ዳናዬ ምስክር ነበር ።  ሰው ለሚወደው አይደለም ላሸነፈው ጠላቱ እንኳ ይራራ የለ? ምን አልባት እኮ የእኔ ብቻዬን የመሆን ፍርሃት ሲያርደኝ መለማመጤን አይቶ ነው ለእኔ ያለው ስሜቱ የተከለለበት ።  ምን አልባት ከእኔ የተሻለ ሰው አግኝቶ በእጁ እስኪያረጋት ወረት አውሮት ነው። ምን አልባት እንዲ መሙለጭለጭ ማንነቱ ይሆን ይሆናል።  መሄዱ አይደለም ያጎሳቆለኝ ይሄ ማለቂያ የሌለው የምንአልባት ጉዞ ነው ከሰውነት ተራ ያወጣኝ ፤   ምንአልባት ቃል ገድፌ የማይወደውን ብዬ ፤ ወይ ምን አልባት  ያልዋልኩበትን ነግረውት ይሆን? ወይ  የሆንኩትን አገዛዝፈው አሻክረውት ይሆን?  ይሄ እና ሌሎች  የምን አልባት መላምቴ ነው  ጭንቅላቴን ያጣበበው ።  እንዲህ እንደባተልኩ አልቀርም እረሳሃለሁ ፤ ያኔ እዚህ የዘራሃውን እዛ ስታጭድ መሰስ እያልክ  ትመጣለህ ፤  ያኔ የእኔን የምንአልባት የመላምት ችንካርን ትቀምሰዋለህ ።                         ©  Adhanom Mitiku ✍🏽 . . #onthisday #fyp #foryoupage #fy #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #cinematic #cinematography #ethiopianmusic #viral #viralvideos #streetphotography #cinema #zekisaviola #ኢትዮጵያ #aesthetic #addisababa #ethiopia

About