Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@megabetproperty27: Real Estate#foryoupage #video #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp#realestate #sale
Megabet Property Management
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 31 March 2025 16:07:46 GMT
149161
3827
145
577
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.95MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.95MB
)
Watermark .mp4 (
4.26MB
)
Music .mp3
Comments
Getahun Regasa :
ባንኮች ለቤት መግዣ ብድር በተፈለገው መጠን ሰለማይሰጡ ነው ቤት መኪና ሊቀንሰ የቻለው
2025-04-08 17:23:37
1
ሚኪ19 :
🥰
2026-02-11 23:08:14
0
Dada :
ዛሬ ገዝተን ነገ ለሚፈርስ ቤት ለምን እንገዛለን። ስንት ፎቅ እየፈረሰ ስለ ቤት ዋጋ መቀነስ ማውራት ብርቅ ነው?
2025-04-01 03:09:03
27
FLY FLY :
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ግን ተወደደብኝ
2025-04-01 13:45:07
21
user6967847373842 :
ቤት የቀነሰው በወሬ ብቻ ነው እውነታው ሌላ ነው
2025-04-01 16:29:48
18
ተውላጠ - ሥም :
በዛውም ብሩን ከየት እንደምናገኝ ንገረን
2025-03-31 19:05:29
18
ኢሱ Gunner :
ሶሻል ሚዲያ ላይ ነው የቀነሰው
2025-04-01 14:46:58
8
Tsegi@12 :
አልቀነሰም ውሸት
2025-04-01 14:43:53
7
ፋአድ :
የቀነሰው እኮ ብር ስለጠፋ ነው
2025-04-01 12:45:11
7
gold :
ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ሻጭ ሳይሁን ያለው የሚዘረፈ ነው ያለው የአብዛኞውን ኢትዮጵያዊ የማይወክል ዋጋ ነው ቤቱሁሉ ዋጋው ለሚዘርፈ ወይም ለሚጭበረብር እንጂ ለፈቶ ለሚሰራ ዋጋ የለወም
2025-04-01 04:07:30
5
Zimita Gedayu :
መጀመሪያ ከመቀነሱ ጀርባ ያለውን ሚሰጥር ተረዳ
2025-04-01 03:14:44
5
AmexZD :
እጅ በጅ ከሆነ
2025-04-01 11:03:22
5
thordros :
አንድ ለገዛ አንድ በነፃ 🤣
2025-03-31 22:27:15
4
roma :
ገና ምን አይተህ በደንብ ይቀንሳል
2025-04-06 08:25:48
4
MIRAJ :
ብሩ እኮ ነው የጠፋው ጋሼ ቤቱ አደለም
2025-04-01 08:23:15
3
user6526618714071 :
ለመሽጥና መግዛት እፈልግነበረ ምንላድረግ
2025-04-01 03:52:32
3
ቶካ :
ነገ ይፈርሳል።
2025-04-01 03:39:14
3
Be silence :
አ.አ ላይ ዋስትና ስለሌለን ምንም መሰረት አንሰራም ጎርሶ መሸሽ ነው💀
2025-04-01 03:30:34
3
user40528101481052 :
ቤቱ የረከሰውን ኮ አብዛኛው የምድር ቤት በኮርደር ልማት፣ ወንዝ ዳርቻ ልማት፣ በከተማ ውበትና ገጽታ ልማት ፈራሽ ስለሆነ ነው። ፈራሽ ቤት ከገዛችሁ ማለት ደግሞ ከሰራችሁ ማለት ነው። ጥንቃቄ ይደረግ!
2025-04-04 14:37:50
3
Tedras :
The price is not drop there is no money flow that’s all ,
2025-04-01 14:27:53
3
creator.search.insight :
ውሸት ነው ወንድም
2025-04-03 15:25:46
3
nani :
ምንም የቀነሰ ነገር ያለም እዚ ስታወሩ እና መሬት ላይ ያለው እውነት ይለያያል
2025-04-03 12:32:34
3
getachewg :
እውነት ነዉ እናመሰግናለን
2025-03-31 17:47:32
2
user7355247475251 :
ቀነስ ይባላል እንጂ ምንም የቀነስ የለም
2025-04-14 13:31:00
2
user445405573850 :
ዋስትና የለም ስለሚፈርስና ብር (ሰርቀው)አላመጡም ስበው ከየት ያምጡ
2025-04-01 06:27:11
2
ጥሌ :
ቦሌ አራብሳ ባለ 3 መኝታ ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ ዲጅታል ካርታ ያለው በካሽ ወይም በባንክ
2025-04-01 10:00:41
2
dive :
ዝበል ወሬኛ ገዝም የለ ሻጭም አልቀነሰም ባለ በትነው
2025-04-01 10:35:52
2
ፂዮን :
ችግሩ ከቤቱ መቀነስ በላይ የኛ አቅም ቀንሷል
2025-04-02 10:30:02
2
Yuuba Yuuba :
ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ጋር በተያያዘ አይጣለውና በተፈጥሮም ሆነ ሰው ሰራሽ ምክንያት ውዲመት ቢፈጠር ለንብረቱ ባለበቶች ምን ዋስትና አላቸው
2025-03-31 22:59:32
2
ጉዱ ካሳ :
ሀገር ሲኖርህ እኮ ነው ቤት የሚያስፈልገው
2025-05-05 15:08:06
2
M/s d/n ዘ/ደ/ ሰላም :
ገፅታህን ፣ ዕድሜህን ፣ አለባበስህን አይቼ እውነት መስሎኝ ጊዜ ሰጥቼ አዳመጥኩህ ። ትዝ ሲለኝ " April the full " እንደምትል ያሳብቅብሃል ። አትቀልድብን !!!!!!!!
2025-04-02 18:03:36
1
weyyaa :
እናንተ በዚህ topic ዙሪያ ትንታኔ የምታቀርቡ ሰዎች ሀሳባችሁ ይጣረሳል ተስማሙ
2025-04-06 14:00:30
1
Abiot Ahmed :
era
2025-05-07 18:38:35
1
𝑀𝑒𝓁𝒾𝓃𝒶🌸 :
ውሽት ነው!
2025-04-05 13:34:23
1
binibarber3 :
አላምናቹም በካርቶን ልጨርሱን
2025-05-09 13:55:28
1
Lovely kids :
የቀነሰውኮ መንግሥት ሕዝቡን ስላደሄነው ነው ።ገና ከዚህ በላይ በብዙ እጥፍ ይቀንሳል።
2025-05-10 15:44:49
1
user75935440978857 :
hi akaki 200 kaare 25 shy br mikeray yacheka bet alew migeza
2025-05-11 11:51:14
1
Beyene :
እኔ እፈልጋለሁ እርዳኝ👍
2025-05-14 15:52:30
1
ethiopia(s) :
መቺ ይሁን ቤት የምኖራኝ
2025-05-15 11:00:21
1
hawi :
ውሸት ነው የምን ቅሰቀሳ ነው እዚህ አገር ምን የሚቀንሰ አለ😳 ውሸት
2025-04-06 17:39:42
1
ማርያም አማላጄ :
weshete new bezu Real estate ye sew chgere bete mehonu selegebachu lematalele atemokeru Gojo brige mene endarge alesemachume
2025-04-02 16:56:30
1
deme :
175 care llafto old house alegn 20mill
2025-05-17 19:05:45
1
Nigat Demoze :
🥰🥰🥰
2025-04-02 16:52:25
1
HAREGO ሀረጎ :
በነፃ ራሱ አያወጣም የወንበዴ መናህሪያ ነው
2025-04-02 16:26:41
1
sami homes :
ለዚህም መፍትሄ DMC real estate አለላችሁ 0947014789 ይደውሉ።
2025-04-02 14:04:36
1
Asege :
ብር በሌለበት ቢወርድ ምን ወጋ አለው
2025-04-02 12:03:10
1
Minase :
እውነት ነው ጎተራ ላይ ከባለ 2-3 ድረስ በካሬ እስከ 174 ካሬ አለን ደውሉ 0916185139
2025-04-02 10:37:23
1
ዳስTAl :
ድሮም ሀገሪቱ በወሮበላ ደላላ ስለምትመራ ነዉ
2025-04-02 10:34:01
1
user6967847373842 :
አዲስ አበባ ላይ ስም አይዞርም ውሸት ነው
2025-04-01 16:28:06
1
FIKIRTE ABERA :
ስንት ነዉ ትንሽ ጎደለኝ
2025-05-03 08:30:14
1
ሰላም አለክስ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-26 23:59:27
1
Tigist Tadesse :
Bank 2 milon yabderyng Uber gen endt laderg
2025-04-20 23:51:22
1
To see more videos from user @megabetproperty27, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
berduanyaaa kan udah
The newly bought Channa Auranti was sick and could not be treated. The merchant asked for a refund after it was cut to death. It was too hard to bear. It was better to add a meal to Channa marulioides.#channamarulioides #ChannaAuranti #ChannaBarca #Channa
#لا_تدري_لعل_الله_يحدث_بعد_ذلك_أمرا
AK SARKAR 💯❤️ VIDEO 📸#bassboosted #viralvideos #trendingvide #growmyaccount😢
Đẹp mã cover by T.I.U #depma #geminihunghuynh #hoaminzy #tiemgaudepmachallenge #tiuhatmotxiu
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy