Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@money_beard_growthoil: #creatorsearchinsights #moneybeardgrowthoil #results #whitetoblack #beardgrowth #oil #hairoil #beardoil #brampton #viral #surrey #edmonton #california #calgary #montreal #usa #viralvideo #Portugal #France #available #availablenow #world
money_beard_growthoil
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 07 April 2025 20:15:50 GMT
168173
2362
11
793
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.97MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.33MB
)
Watermark .mp4 (
5.12MB
)
Music .mp3
Comments
PB13wale munde 🇬🇧 :
Veere Pourtgul bhej deyo ge ji
2025-04-08 12:24:12
1
🅑ilal jani منڈی آلہ 👮🇦🇪🦅 :
❤️❤️❤️price
2025-05-08 18:18:17
1
Raj Nahal 1555 :
really bro
2025-04-07 20:25:08
1
Happy Nakodaria :
Panji apan number sand kro
2025-06-09 02:39:07
0
Parminder Aujla3065 :
🥰🥰🥰
2025-05-26 00:24:00
1
Damanjit Bawa :
I want to buy
2025-05-27 21:22:30
1
user1210861288193 :
Hello ji, Australia nu shipping kr sakdey aa bhaji? If yes tan details bhejo please
2025-04-08 04:58:39
1
SoftAuraKaur :
How to order
2025-04-08 13:07:04
1
Singh Dawinder Singh :
🥰🥰🥰
2025-05-06 07:16:16
1
To see more videos from user @money_beard_growthoil, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Naruto Đỏ #MLBB10TH #ALLINMLBB
#syairarab #katakataarabic🇸🇦🥀 #arabicquotes #foryoupage #syairansantri
pk bạn ko cùng thử nhé #mlbbvnbo #mobilelegends #mobilelegendsbangbang #xuhuong #fya
ካገባች ከዓመታት በኋላ አፍራህ ጋር ተገናኘን ከጎኑዋ ነበር ምቀመጠው ግን ማንም አያቀኝም ነበር እሱዋ ካለች ማን ጊዜ አግኝቶ ወደጎን ያያል ድንገት መንገድ ላይ ነበር ያገኘሁዋት እሱዋ በመኪና እኔ በግሬ እየኳተንኩ አይታኝ ጠራችኝ ትንሽ ወፍራለች ግን አሁንም ውብ ናት ቤት ካልሄድን ብላ በሰፊው የሷ ቤት ሂደን እናውራ አለችኝ ሰው የራባት ትመስላለች ፤ ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ስለነበር ምሄድበትን ትቼ ወደሱዋ ቤት ሄደን ግቢው ላይ 2 መኪና ቁሞዋል 3ተኛ የሷ ቆመ ''ልጆቹስ '' ''ትምርት ናቸው ካንድ ሰአት ቡሀላ ይመጣሉ '' አለችኝ። ቤቷ ደርሼ ከተጫወትንና ቡናችንን ከጠጣን በኋላ፣የትምህርት ቤት ትዝታችን ተነሳ። ከአፍራህ ጋር በወይዘሮ ስሂንና በእውቀት ጮራ ትምህርት ቤት የነበሩን ቀናት አይረሱኝም። እሷ የደሴ የቁንጅና ምልክት ነበረች፤ ወንዶች ሁሉ በየመንገዱ አይኗን ለማየት ይጓጉ ነበር። የትምህርት ቤት ትዝታችን ሲነሳ በወሬ ወሬ አላሚን ትዝ አለኝ በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ አፍራህን ሲከተላት፣ ጥቁር አይኖቿን ተክዞ ሲመለከትና በየቀኑ ሳያያት ወደ ቤት የማይመለስበት ያ የንጹህ ፍቅር ጊዜ ፤ ከዛ ሁሉ ተማሪ መካከል ያ ዝምተኛና ምስኪን ልጅ አላሚን የሚያያት እይታ ፈጽሞ የተለየ እንደነበረ ውስጤ ያውቅ ነበር። አላሚን ከልቡ ያፍቅራት እንደነበር አውቃለሁ፤ በዚያ ምስኪን ሁኔታው ውስጥ ሆኖ ያለውን ንጹህ ፍቅር ሳስበው ሁልጊዜ ያሳዝነኝ ነበር። አላሚንን ስም አነሳሁ ጠየኳት «አፍራህ... ግን እውነት አላሚን ያኔ በትምህርት ቤት እጅግ አብዝቶ ይወድሽ እንደነበረና የሱ ፍቅር ምን ያህል ጥልቅ እንደነበረ ታውቂ ነበር?» ብዬ ጠየቅኳት። አፍራህ ከንፈሯን ነክሳ፣ በሀሳብ ተዋጠች። ከዚያም ወደ ህንጻው መስታወት በር ዘወር ብላ እጇን እየጠቆመች ''እንዴት አላውቅም ነበረ ብለሽ ነው? አሁንም ቢሆን እኮ እሱ እኔን ለማየት ሁልጊዜም እዚህ ህንፃ መስታወት በኩል ይመጣል። እዚያጋ ቆሞ አይቼዋለሁ'' አለችኝ። ገረመኝ በጣም ተገረምኩ ''አሁንም '' አልኳት ''አላሚን ለኔ የነበረውነገር ይገርመኝም ያሳስዝነኝም ነበር፤ ትምህርት ቤት በነበርንበት ጊዜ ብዙ ወንድ እንደሚፈልገኝ አውቃለሁ እሱ ግን ተክዞ ሲመለከተኝ ሲደናበር ደግሞ ጎበዝ ነበር፣ ዝምታውና ጭንቀቱ ይለይ ነበር በጣም ነበር ሚያሳዝነኝ ሚስኪን።'' ''መች ነበር ግን ያወቅሽው '' ''መጀመሪያ የሆነጊዜ ትዝ አይልሽም መምህሩ ጠይቆኝ ተሳስቸ እሱ ሲያጨበጭብ ከዛ ቡሃላ አየው ጀመር ያሳዝነኛል። '' ''አንድ ቀን ግን በጭራሽ አልረሳውም። ከእናቴ ጋር በዘይት ቤቱ በኩል በጓሮ መንገድ ስናልፍ፣ ድንገት መንገድ ላይ ፊት ለፊት ተገናኘን። አላሚን ደንግጦ እንደ ክንፍ እጆቹን ዘርግቶ፣ ወዴት እንደሚሄድ ጠፍቶት ግራ ሲጋባ አይቼው በጣም አሳዘነኝ። '' አለችኝ ተከዝ ብላ ማውራቷን ሳይ ጨዋታውን ለመቀየር እየሞከርኩ ''ባለቤትሽስ ጋ እደት ናችሁ ''አልኳት ''ባለቤቴ ጥሩ ሰው ነው ግን በፍጹም ጊዜ አይሰጠኝም፤ ምንም ጊዜ የለውም አንዳንዴ ሰው በጣም ይናፍቀኛል።ምን አለ አላሚን ለኔ የሚኖረውን ያህል ጊዜና ትኩረት የሚሰጠኝ ሰው በኖረኝ ብዬ እመኛለሁ። '' አላሚን እዛው በቆምንበት ከነጫቱ ብቅ አለ ተቀያይሩዋል ባትነግረኝ አላውቀውም ወደኛ በኩል ያይ ነበር እኛ ከውስጥ ሁኖ ይታየናል። ስታየው ፈገግ አለች ''አሁን ልጆቸን ለመቀበል ምወጣበት ሰአት ነው። ለዛ ነው የመጣው እኔን ለማየት ነው '' አለች። ሲጋራውን ለኮሰ ''አያስዝንም '' አለች ''በጣም'' አልኳት ከዛም በሷ ፍቅር ምክንያት ቁጭ ብሎ እሱዋን በሚጠብቅበት ቦታ በኋላ ላይ የጫት ሱሰኛ እደሆነ። እሱዋም ይህን ስታይ ልቧ እደተሰበረና ፤ እሱን በዛ ሁኔታ ማየት ስለከበዳትና ለሰጣት ንጹህ ፍቅር ካላት እዝነት የተነሳ፣ አላሚን ሳያውቅ በድብቅ የጫት እና ለተወሰነ ነገር ብር እደምትልክለት ነገረችኝ። አዘንኩለት !!! መኪና ከግቢው በር ቆመ ክላክስ ተደረገ ልጆቾ ከትምርት መጡ። ወርዳ ተቀበለች ብቅ እያለ ካለበት በር ላይ ሁኑ አያት ፈገግ አለና ወደሚቅምበት ወደውስጥ ገባ። ኢንሻአላህ ደህና ይሆናል !!! አለችኝ አፍራህ
Amara long dress #amaralongdress
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy