@alwaysrelaxingspace: 🌌 #space #Love #heaven

Chillspace
Chillspace
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 14 May 2025 13:24:57 GMT
10572
270
11
50

Music

Download

Comments

mr.jhon482
X :
💪😉 Powerfull imagination
2026-04-06 13:27:22
0
user1812910798818
チュル :
これは、見事ですね。貴重な配信をありがとうございました。あなたの配信すごいです。
2025-05-14 18:26:59
1
ivanna2206.com
Іванна :
😳😳😳
2025-06-15 20:21:30
1
peng5661
Peng :
🥰
2025-05-21 04:31:48
1
rosarioibarra8357
Rosa :
🥺
2025-06-21 00:00:20
0
peng5661
Peng :
😁
2025-05-21 04:31:55
0
peng5661
Peng :
😂
2025-05-21 04:31:44
0
roman.golyk
Roman Golyk :
✌️✌️✌️
2025-05-18 21:48:44
0
regine.koch02
kilo67 :
👍👍
2025-05-15 19:15:10
0
nef0736
nef :
😂
2025-05-27 04:21:20
0
peng5661
Peng :
😂
2025-05-21 04:31:59
0
To see more videos from user @alwaysrelaxingspace, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሱዳን በንጉሳውያን በምትተዳደርበት ጊዜ አንድ ወጣት የንጉስን ልጅ ያፈቅራል። የህይወት መንገድ ነገር ሆኖ እሷም ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ትገባለች። ነገር ግን ሁሉም እንዳሰቡት አይሆንምና የገዛ አባቷ የሐገሪቷ ገዢ ስለ ፍቅራቸው ይሰማና ለፍቅራቸው ትልቅ ፈተና ይሆንባቸዋል። ይባስም አልፎ ተርፎ ለሐገሪቷ ልዕልት ለሆነችው ለልጁ እንድታገባ በሀብት ደረጃዋ እና በሱ ምርጫ ልክ ባል እንዲሆናት ሰው ያመጣላታል።
ሱዳን በንጉሳውያን በምትተዳደርበት ጊዜ አንድ ወጣት የንጉስን ልጅ ያፈቅራል። የህይወት መንገድ ነገር ሆኖ እሷም ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ትገባለች። ነገር ግን ሁሉም እንዳሰቡት አይሆንምና የገዛ አባቷ የሐገሪቷ ገዢ ስለ ፍቅራቸው ይሰማና ለፍቅራቸው ትልቅ ፈተና ይሆንባቸዋል። ይባስም አልፎ ተርፎ ለሐገሪቷ ልዕልት ለሆነችው ለልጁ እንድታገባ በሀብት ደረጃዋ እና በሱ ምርጫ ልክ ባል እንዲሆናት ሰው ያመጣላታል። " እንዴት ቢደፍር ነው አንድ ተራ ወጣት ልጄ ጋር የፍቅር ግንኙነት ሚመሰርተው ልቀጣው ይገባል " በማለትም ልዕልቷን እስከ ነፍሱ የሚያፈቅራትን ያንን ወጣት ድምፀ መረዋ ነበርና የተፈቃሪዋ ሰርግ ላይ ስትዳርበት ዓይኑ እያየ ይህን ሙዚቃ እንዲዘፍን አደረገው። ወጣቱም በዕምባ ታጅቦ ዘፍኖ እንደጨረሰ ስሜቱን መቋቋም አልቻለምና ከመድረክ በስተጀርባ በመሄድ ራሱን አጠፋ። በሐገራችንም የክብር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ የሱዳናዊውን Kahlil Farah " Azza fi hawak " የተሰኘውን ሙዚቃ " እዩዋት ስትናፍቀኝ " በማለት ጥሩ አድርጎ ተጫውቶታል። እውነትም " ፍቅር እስከ መቃብር " #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #music #amharicmusic #oldies

About