@ethio_viking: Replying to @Him #ethioviking #fyp #goviral #fitnessmodel #ethiopian_tik_tok #vikings #fypシ゚ #model 📸 @Dawit

ethio_VIKING
ethio_VIKING
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 June 2025 06:48:29 GMT
2079042
112492
2465
5626

Music

Download

Comments

gechman33
Gech man :
ሴት አታስገባ ብቻክን ነው ሚያምርበክ
2025-06-15 06:54:51
853
miki.mayko42
🎧𝓶𝓪𝔂𝓴𝓸. ♎♎ :
አንቀፅ 738 ህዝባር 29 ሁሉም ሰው በነፃነት መንቀሳቀስ ይችላል ያንን መብት የነፈገ በ አንቀፅ 780 ህዝባር 424 መሰረት 12 አመትና በ ብር እስከ 200000 እንዲቀጣ ህገ መንግስቱ ያዛል ሚኪያስ ነኝ የ ህግ ባለሙያ
2025-06-15 07:02:05
242
enkulal
Proverbs💞 :
ኢየሱስ የዓለም መድኀኒታችን ይመጣል🥰
2025-06-15 07:31:27
220
yaredbonda
yared bonda ደ/ዘ Bishoftu :
እሷም ታውልቅ የምትሉ🙌
2025-06-15 12:47:48
370
abdu.ahmed1339
ibsaa warra salaama :
yemr ኡሷ መስቀሉን ትደብቅ ወይም ከካሜራ ትውጣ bro
2025-06-15 07:14:45
12
amar55751
🚦 ማሜ 🚦clothes👕 :
ኧረ ቺኳ አትነፋም እያላቹ የልጅቷን ሞራል አትንኩ 😏😏
2025-06-16 05:17:56
35
debritu437
Debritu :
ኢየሱስ እኮ ልዩ ፍቅር ነው ደሞም ያመኑትን ሊወስድ ይመጣል
2025-06-15 14:53:45
37
meseretyayrh
መሲ ዘ-ገብርኤል❤19❤🙏 :
እሽ አሁን ስለዚ ጉዳይ ማነው የሚያስረዳኝ ወገን እእእ?
2025-06-15 22:57:37
31
yegla6
yegla :
አፄ ሚንልክና እቴጌ ጣይቱን መሠላችሁ
2025-07-13 05:04:35
5
asefa.eifa
Asefa Eifa :
ስታምሩ ይመቻችሁ
2025-06-20 15:56:05
6
amanuale3
aman 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 ናፋቂ :
ፋሱን እና ጎራዴዉን ለምን አልያዛቹም ?
2025-06-15 06:52:57
44
habte53172
Habte :
ከዚህ ይልቅ የጣይቱን እና የሚኒልክን ልብስ ለብሳችሁ ውጡ ያኔ ነው የሚያምርባችሁ
2025-07-14 03:39:17
9
triplets104
Seid Mekonnen🌙✒✒✒ :
ገጠመኝ አለህ ፖሊስ ይዞህ አልጠየቀህም እስኪጣራ በሚለው
2025-09-18 14:12:22
1
gechboss6
Gech Boss 🏴‍☠️ :
ጋሻው ከጀርባ ቢሆን ያምራል 💪💪
2025-06-17 20:54:32
6
123ahmed_58
Ahmed :
ሴት አልመረጥክም
2025-06-15 08:31:36
17
happyyy374
Happy :
makeupዋንም next ብትሰሯት 😲😲
2025-07-07 11:21:16
2
ethio3945
68684✍️✍️✍️ :
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ ደሞ እንዴት ነዉ ይህ ሰዉ🥰🥰
2025-06-15 06:51:45
11
hubitaysi
Nurat :
ሴት አልመረጥክም 😭😭
2025-06-16 04:15:39
11
ababu088
muhaba idiris :
እኔግን ልጁ አይደለም ያዝናናኝ የሰው ሁኔታ😃😀😀😀😀😀😀😀😆
2025-07-31 12:51:27
2
centralcee23u7
yosi man :
ተጎታች አንፈልግም ብቻክን እንደመጀመሪያክ😂
2025-07-31 08:01:01
3
dior49075
dior :
እሷ ስትገባ አሪፍ ሆነ የምር
2025-07-05 05:35:55
2
user7019483130597
ነባ :
አይባልም ። ካለ ሴት ተሳትፎ ህይወት ባዶ ናት ።
2025-08-26 16:11:56
1
ebawak.firdisa
Ebawak Firdisa :
Lagerta and Ragnar
2025-07-26 07:48:17
2
use12344321123443219
ያባቱ ልጅ :
እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም አለ ወደፊትም አለ
2025-07-10 06:26:25
2
roza05114
roza :
endana yalighabawu
2025-07-31 12:05:16
1
To see more videos from user @ethio_viking, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About