Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@joelmotive: Do You Know what is Love... Please watch This video. #nelsonmandela #Love #nelsonmandelaspeech #nelsonmandelaquotes #advice #usa #fyp
Joel Motive
Open In TikTok:
Region: US
Friday 20 June 2025 19:29:44 GMT
322
13
2
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.44MB
)
Watermark .mp4 (
0.83MB
)
Music .mp3
Comments
motivationakey447 :
🥰🥰🥰
2025-06-22 10:56:44
1
To see more videos from user @joelmotive, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Funny monkey Dance performance 2025 #monkey #monkeybaby🐒❤️ #cutedance #funnymonkey #foryoupage #foryou
ጀግና ሽሂድ አራጋው ማን ነው ? #ለነብዩ_ሰ_ዐ_ወ_ክብር_ሲዋደቅ_ገለው_ያቃጠሉት_እንደ_ሰንደቅ_ደምቆ_የሚታየው_ያ_ጀግና_ሸሂድ_አራጋው_ማን_ነው❓ ==================================== አራጋው ከንጉስ ሚካኤል የቅርብ ዘመድ ከሆኑት ከአቶ በለው ነጋሽ በወረሂመኑ የተወለደ ሲሆን ልጁ ፈጣንና ቀልጣፋ በመሆኑ አባቱ ባለስልጣን ይሆንላቸው ዘንድ በመመኘት ለንጉስ ራስ ሚካኤል ያሳድጉት ዘንድ ሰጡት ራስ ሚካኤልና ቀሳውስቱም አራጋውን ወደ ክርስትና ለማስገባት ብዙ ሞከሩ እሱ ግን ከእስልምናየ ወይ ፍንክች አለ በዚህም ምክንያት የተለያዩ ዕድገትና የመሬት ጥቅማ ጥቅም ለሌሎች ቢሰጣቸውም እሱ ግን ሙስሊም በመሆኑ ከለከሉት ሆኖም ግን የንጉሱ ቤተሰብ ከመሆኑ አንፃርና በቅልጥፍናው የራስ ሚካኤል ጦር ውስጥ ተቀላቅሎ ትንሽ መሬት ተሰጥቶት ለንጉሱ ጃንጥላ ያዥ በመሆን አገልግሏል ። በነገራችን ላይ ንጉስ ሚካኤል ማለት ለስልጣን ሲል አላህን ክዶ በክርስትና የተጠመቀ #ሙርተድ የልጅ ኢያሱ አባት, የዕቴጌ መነን አያትና የአፄ ሚኒልክ አማች የወሎን ሙስሊም ለ30 ዓመት ሲያሰቃይ የኖረ ግፈኛ ሰው ነው ። በ1912 ራስ ሚካኤል በአጃቢወቻቸው ተከበው ወደ ቢለን አካባቢ ለጊዮርጊስ ቤተክርስትያን የመሠረት ድንጋይ ጥለው ሲመለሱ ቀሳውስቱ ኢስላምን #ይሳደቡ ጀመር ነቢዩ መሐመድን ሰ.ዐ.ወ #ያንቋሽሻሉ ይህ ንግግራቸው አራጋው በለውን አናደደው ነብዩ ሰ.ዐ.ወ እንደዚያ በመሰደባቸው ውስጡ ታወከ ፊቱ ልውጥውጥ አለ በራስ ሚካኤል አናት ላይ የያዘውን ጃንጥላ ለሌላ ሰው ሰጥቶ በአቅራቢያው ወደ ነበረው ጫካ ይገባል ነቢዩ መሐመድ ሰ.ዐ.ወ እንደዚያ በመሰደባቸው ምርር ብሎት አለቀሰ ማድረግ ያለበትን ሁሉ አሰበ ራስ ሚካኤል አራጋው ሙስሊም ስለሆነ ተሰምቶት ነው አለ ከዚያም ወደ ደሴ የራስ ሚካኤል ቤተ መንግሥት አብሯቸው ተመለሰ በዚያ ሥፍራና ሥራ መቀጠል እንደሌለበት ወሰነ ዘመዶቼን እጠይቃለሁ በማለት እራስ ሚካኤልን አስፈቅዶ ወደ ወረሂመኑ-ጋተራ ሄደ ። የነበረውን ሃብትና ንብረት ለዘመዶቹ በሶደቃነት አከፋፈለ ቀሳውስቱ በዚያ መልኩ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ መሳደባቸው እስካሁን ውስጡን ረብሾታል በጋተራ በቆየበት የመጨረሻ ሌሊት ሶደቃ አዘጋጀ በዝግጅቱ ላይም ነቢዩን ሰ.ዐ.ወ የሚያወድሱ ነሺዳና መንዙማዎች ተባሉ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ አወደሱ በአካባቢው በመውሊድ ላይ ስለ #ጂሐድ ይባሉ የነበሩ መንዙማዎችም ተባሉ በማግስቱ ሰይፉን አስልቶ(ሞርዶ) እና ጦሩን ይዞ በፈረስ ወደ ደሴ አቀና ነብዩን እንደዚያ በተሳደቡት ቀሳውስት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ቆራጥ ውሳኔ ለራሱ ወስኗል ጉዞው በራስ ሚካኤል በዚያው ዓመት ወደ ተሠራው መድኃኒዓለም ቤተክርስትያን መዞ ወደ ቅጥር ጊቢ ገባ ቀሳውስቱን በሰይፉ አንገታቸውን እየቀላ ረፈረፋቸው በአቅራቢያው ወደነበረው አይጠየፍ ጊቢ(ቤተመንግሥት) ራስ ሚካኤልን ለማግኘት ወደ ውስጥ መዝለቅን ፈልጓል ግን እልፍኝ ወታደሮች ከበው አቆሰሉት አራጋው ከዚያም ተያዘ ራስ ሚካኤል ቀሳውስቱ ላይ በፈጸመው ግድያ የሞት ፍርድ ፈረዱበት:: ሼህ ዑመር ቀኝ እጃቸውን በተቆረጡበትና በርካታ ሙስሊሞች ሲቀጡበት በነበሩበት ሥፍራ ላይ የአራጋው ስቅላት እንዲፈጸም አዘዘ አራጋው በለው ነጋሽ የነቢዩ መሐመድን ሰ.ዐ.ወ ክብር የተዳፈሩትን ቀሳውስት በመግደሉ በሕዝብ ፊት ሙስሊሙ ዳግም እንደዚህ ዓይነት ነገር እንዳያስብ ለማስተማርያነት አስከሬኑ ለሦስት ቀናትና ለሊት ተሰቅሎ በዚያው እንዲቆይ ጠባቂዎች ተመደቡ በመጠበቅ ላይ ሳለ በመጀመርያው ሌሊት የብርሃን ብልጭታ(መብረቅ) ጠባቂዎቹን አስደነገጣቸው በሁለተኛው ሌሊትም ተደገመ ጠባቂዎቹ ጉዳዩን ለራስ ሚካኤል ነገሩ ራስ ሚካኤልም ይህን የጅል ንግግራችሁን ተዉና አውርዳችሁ ሲል አዘዘ አስከሬኑን አውርደው በሻማ(ጨርቅ) ጠቀለሉ በሰምም ነከሩ በስፍራው ፈርሶ ከነበረ ጎጆ ላይ እንጨት ወስደው አስቀመጡበት የአራጋው አስክሬን እንደ ደመራ በእሳት ተለኮሰ አቃጠሉት በስፍራው የነበሩ ሙስሊሞች ምንም ማድረግ ሳይችሉ ቆመው ይመለከታሉ በስፍራው የነበሩ አባቶች በአራጋው ጀግንነትና መስዋዕትነት እንደ ሙጃሂድና ሸሂድ ቆጠሩት ወልይ ነውም አሉት ሲቃጠል የተመለከቱ ሙስሊም አባቶች እንደ ሻማ ቀልጦ እንደ ሻማ ያበራ ሲሉ ይናገሩ ነበር በዚያ ጭቆናና ግፍ በበዛበት ኢስላምን መማርና ማስተማር አስቸጋሪ በነበረብት ዘመን ጸረ-ኢስላም አቋም ባለው የራስ ሚካኤል ቤት ያደገው አራጋው ለነቢ ሰ,ዐ,ወ የነበረው ፍቅር ወደር አልነበረውም ነብዩን ሰ,ዐ,ወ መውደድ ማለት ይህ ነው። ደሴ የሸዋበር መስጂድ አራጋው በተሰቀለበትና ጀናዛው በተቃጠለበት ሥፍራ ላይ ተገነባ ስቅላቱ የተፈፀመው በመስጂዱ ቅጥር ግቢ የመስጂዱ (ጉልላት) በቆመበት ሥፍራ ላይ ነው በእርግጥም አራጋው እንደ ሰንደቅ ከፍ ብሎና ደምቆ የሚታይ ሸሂድ ነው ። አላህ ሸሂድነቱን ይቀበለው‼ ጀማሪ አንባብያንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ባጭሩ የቀረበ። @mensur @Comedian Mame OFFICIAL @ታኩር @Aloushi Akmel @Tofik Mohammed (አቡ አይሰር) @Ab habesha @Abdurahman Seid /ሜጢ/ @Feysel.jr @Asmamaw Ahmed በ @Ibrahim Mohammed 📍Dessi Wollo Ethiopia
طلع خاين حبيب الروح ! . . . . . . . #fyp #foryou #sp4c #اغاني_مسرعه💥 #اغاني #اكسبلور #4u #فاضل_العطار
#rayanzamalikahmad #rayanza #raffiahmad #raffi
Cambio de look 👹#cambiodelook #barberia #santacruz #plan3000 #elitebarbersantacruz #fyp
About
Robot
Legal
Privacy Policy