@kaylee.dupsky: #foryoupage #foryou #Summer #poolday #pool #funny #relatable #LoveIsland #trending

Kaylee💋
Kaylee💋
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 29 June 2025 21:35:24 GMT
3055
257
2
0

Music

Download

Comments

ail.ail3301
Ali :
hello beautiful wonderful queen
2025-06-30 00:58:36
4
vannoy030
Vannoy 1 :
😅
2025-07-03 05:25:47
1
To see more videos from user @kaylee.dupsky, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን አማራ ተባብረህ >>ሸልመው >> አሳርፈው  >>ክብር ስጠው  ጀግና መውለድ ከዛሬ መጀመር ለነገም አስተማሪ ነው። አቶ ገዱ በድሮ ፖለቲካ አቋሙ የሀሳብ ጠበኞች ነበርን። አሁን ድሮ ከነበረኝ ግምትና እሳቤ ይበልጥ ብልፅግና እንጎዳዋለን ባሉበት ቪዲዮ አንጀቴን በላው  በጣም እንዳከብረው አደረገኝ።  ሁሉንም ሰርዤው ከዚህ በኃላ ስለ ገዱ ማዉራት አይቻልም በማለት ለራሴ ቃል ገባሁ። ሀቀኛ አማራ ማለት ፍርድ አዋቂ አማራ ተብሎ ታሪኩ የተፃፈው ለእምነቱ ራሱን የሚበድል ሀገር ጠባቂ አርበኛ ተብሎ በብራናው የተሰደረው ማነው ስንል ገዱ ምስክር ሆኖ መጣ።  በጫ ደበሌ ግን ወታደር ሆኖ ባለ ሕንፃ ነው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ ስባሪ ገንዘብ  የለውም።  አማራ ክልልን እየመራ 500 መቶ ካሬ ሜትር ቦታ የለውም። ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሕዝብ ገንዘብ ለነ አሊ አብዶ አባዱላ ሌንጮ ለታ ዲማ ነገዎ  በመፅሐፍ ስም በስጦታ ከሪል እስቴት የተንጣለለ ቤት ጀምሮ በመቶ ሚሊዮን ብር ከካዝና እያወጣ ቤትና መኪና እየሰጠ አከበርናቸው ይላል።  እንደ ሀገር እየተዘረፈ ሲጨፈርበት በራሱ የሚቀልድ ሕዝብ ጀግኖቼ ዋዉዉ! ይገባቸዋል በማለት እራሱን ይሸውዳል።  ሰዉ ማለት ሰው ሆኖ የተገኘ ነው። ሥልጣን ይዞ ሌብነትን የተጠየፈ ነው። ሽልማት ካስፈለገ ለገዱ አይነት ነው።  እንደ ገዱ ያለ የአማራ ጀግና ነው ለጀግና ሁሉም ክፉ ነው ጠላቱ ብዙ ነው ቢሰራ ቢታመን ማንም አያየውም እንደውም የራሱም ወገን ይወቅሰዋል ምክንያቱም ሀቀኛን ማንም አያየውም።  ለምን?   እውነት ስለሆነ ነው።  በውጭ ሀገር እንደ አሸዋ የፈሰሰዉ አማራ እስቲ ተነሳሳ  አስር ዶላር ብታዋጣ የገዱን እድሜውን ማሳረፍ ይችላል። የአማራ ማሕበረሰብ አንድ የገቢ ማሰባሰቢያ  ዓለም አቀፍ ተሳትፎ ቢያመቻች ሚዲያዎች ተሳትፈው ጉድ አንዳርጋቸው ሸለሙት ማለት ለነገ ጥሩ መሪ ዛሬ ማዘጋጀት ነው ቀሪ ጊዜውን ሳይሳቀቅ የሚኖርበት ሽልማት ብትሸልሙት ከሀገሩ ያበረረው ጠላት ዓይኑ የሚቀላ ለወዳጁቹ  ኩራትና ክብር ነው። ሌብነትን የሚጠየፈው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አማራ ተባብረህ ሸልመው አሳርፈው ክብር ስጠው ጀግና መውለድ ከዛሬ መጀመር ለነገም አስተማሪ ነው። Sintayehu Chekol #fypシ  #creatorsearchinsights  #fyppppppppppppppppppppppp  #fyp  #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About