@tare.tilahun333: ኪዳነ ምህረት♥🙏 🖊 ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው፡፡በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው፡፡እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር፡፡ ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ፡፡ 🖊እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ፡፡ « ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » መዝ, 89 : 3 እንዲል መፅሐፉ፡፡ 🖊ስሟን ለሚጠሩ፣በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ፡፡ ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦ ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ።" ኦሪት ዘፍ. 9 : 16 🖊በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ-ምህረት እያልን እንጠራታለ እንኳን ለ«ኪዳነምህረት» አደረሳችሁ። የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት፤በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!🙏#duietwithme👑 #creatorsearchinsight #ethopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚ #200kviews

ታሪኩ ጥላሁን 316
ታሪኩ ጥላሁን 316
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 02:26:18 GMT
39388
1169
57
253

Music

Download

Comments

yihenew446
19 :
amen🙏🙏🙏
2025-09-26 09:24:25
2
yedaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
yeda abuye :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2025-09-07 03:58:48
1
eliyasdereje153
DEREJE NEDI :
አሜን አሜን አሜን
2025-07-23 05:45:21
1
user1388273817736
Ema :
amennnnnnnnn🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-26 04:29:34
1
melese.amsalu
Melese Amsalu :
አሜንንንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-25 13:30:17
1
user1620880221522
genet worku :
አሜን አሜን አሜን
2026-02-22 19:51:48
1
birtukan3202
birtukan :
amen amen amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 12:45:19
1
desta.aynadis
Desta Aynadis :
አሜንአሜንአሜን
2025-08-20 07:37:02
1
fegegeg08
Bekru Berihun :
Amen.
2025-07-23 17:13:36
1
1232123adis
adisu :
አሜን
2025-08-25 18:11:30
1
gizachew.awoke3
ሁሉም በጊዜው ይሆናል :
አሜን
2025-07-23 05:21:19
1
one.love.ethiopia4
viyolit :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-25 21:59:16
1
user8616633176584
ድንግል ማሪያም እናቴ❤ :
አሜን አሜን አሜን
2026-04-19 05:16:32
1
bontu5587
bontu :
amene🙏🙏
2025-12-07 03:08:24
1
user0947023490
የማረያም ልጅ :
አሚንንንንንንንንንን😊😊😊😊😊😊😊😊
2025-11-25 07:21:33
1
natanem.tafese
natanem tafese :
አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-02-28 06:52:26
1
asterabbiya
Sewra maryam enata :
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-31 12:54:49
1
private17174
bad boy :
አሜን❤
2025-10-20 03:08:48
1
selam2954
selam :
amennn
2025-07-23 22:37:56
1
kiya.desu5
Ⓖ🌹Ⓑ የኔ ተናፋቂ❤Ⓑ💖Ⓑ :
አሜን
2025-08-06 07:50:30
1
banchu557
ሆድ ከሀገር ይሰፋል :
amen
2025-07-23 07:01:00
1
elaye27
elaye27 :
አሜንንንን
2025-07-23 19:57:52
1
alex.wanaw
Alex wanaw :
amen amen amen
2025-07-23 04:53:20
1
shimee122130
@shimee :
አሜን አሜን አሜን
2025-07-23 05:17:12
1
hiwi1852
hiwi የስዉሮ ማርያም :
አሜንንንንንን
2025-07-23 14:19:00
1
To see more videos from user @tare.tilahun333, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About