@lhetralililetsoin: ikut ramai sj 🤣#fyphappymemories #jlaninhidupdenganpenuhsenyum🥰🥰

Lhetra@Lhet
Lhetra@Lhet"s
Open In TikTok:
Region: ID
Sunday 31 August 2025 10:14:10 GMT
209
53
1
0

Music

Download

Comments

novaliarumansaran
@novalia RMS :
yaya...🥰🥰🥰
2025-08-31 23:45:41
0
To see more videos from user @lhetralililetsoin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

...መቼስ አይሆንም ካልሽ ቅሪ ግድ የለም አትገደሪ ልቦናሽ በመተረልሽ  ባሳደረብሽ እደሪ ተስፋ መቀነን ነው መቼም የሰው ልብ አይችለው የለም ብቻ ዳግመኛ ሞት ሳንሞት አዲስ ቀን ሳይጨልምብን ድፍን ደመና ሳይቋጥር ክረምት ውጅት ሳይወርድብን ኮከባችንን ሳንጠራ  ሳንቆጥርባት ሳትቆጥርብን ሞራችንን ሳናስነብብ  ሳናሳያት ሳታይብን ጨረቃን መስክሪ ሳንል ሳናውቅባት ሳታውቅብን አዋሽ ማዶ ቆቃ በረን እባክሽ ጀንበር ትጥለቅብን ውሃ እንደ ዱታ ሲተምም በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ  ከአጥናፍ አጥናፍ ሲንደረደር ሲያስጉተመትም ሲያስገመግም በአይነ ህሊና ለመመስከር  ሳንጨነቅ ሳንገደብ ለማንም ምንም ሳናዋይ  ሳንናገር ሳንጋገር ካይንሽ  ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር ከሰው ኳኳታ እንነጠል ላንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል                        1961,ቆቃ ክቡር የአለም ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን . . . .
...መቼስ አይሆንም ካልሽ ቅሪ ግድ የለም አትገደሪ ልቦናሽ በመተረልሽ ባሳደረብሽ እደሪ ተስፋ መቀነን ነው መቼም የሰው ልብ አይችለው የለም ብቻ ዳግመኛ ሞት ሳንሞት አዲስ ቀን ሳይጨልምብን ድፍን ደመና ሳይቋጥር ክረምት ውጅት ሳይወርድብን ኮከባችንን ሳንጠራ ሳንቆጥርባት ሳትቆጥርብን ሞራችንን ሳናስነብብ ሳናሳያት ሳታይብን ጨረቃን መስክሪ ሳንል ሳናውቅባት ሳታውቅብን አዋሽ ማዶ ቆቃ በረን እባክሽ ጀንበር ትጥለቅብን ውሃ እንደ ዱታ ሲተምም በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ ከአጥናፍ አጥናፍ ሲንደረደር ሲያስጉተመትም ሲያስገመግም በአይነ ህሊና ለመመስከር ሳንጨነቅ ሳንገደብ ለማንም ምንም ሳናዋይ ሳንናገር ሳንጋገር ካይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር ከሰው ኳኳታ እንነጠል ላንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል 1961,ቆቃ ክቡር የአለም ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን . . . . "ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል"#ፀጋዬ_ገብረመድህን #ግጥም #foryoupage #video #creatersearchinsights #ግጥምለምትወዱ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About