@hongnhunnggymyoga: Nhớ tóc dài :((

Dáng suýt ngon😗
Dáng suýt ngon😗
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 07 October 2025 15:10:26 GMT
772
68
1
0

Music

Download

Comments

cbtt_100
Cậu Bé Thất Tình :
😘😘😘
2026-11-29 06:32:59
0
To see more videos from user @hongnhunnggymyoga, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ሊቀ  ካህናት  ማነው? ክፍል ሁለት#ማንስ ነው የተረዳው? @ኦርቶዶክስ ወይስ ፕሮቴስታንት?#ኦርቶዶክስ_ለዘላለም_ትኑር!# አውታር ሚዲያ#ማህበረ ቅዱሳን#ኦርቶዶክስ ማስረጃ  1. ዕብ 2፡ 17 ስለዚህም የህዝብን ኃጢኣት ለማስተሰረይ  ለእግዚአብሔር በሆንረ ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀካህናት እንዲሆን በነገር ሁሉ  ወንድሞቹንነ ሊመስል ተገባው፡፡ 2. ዕብ 6፡26-27 ቅዱስና ያለ ተንኮል የሆነ ነውር የሌለበት ከኃጢኣተኞችም ከፍ ከፍ ያለ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባናል፡፡ እርሱምመ እንደነዚያ ሊቀ ካህናት አስቀድሞ ስለራሱ ኃጢኣት በኃላም ስለሕዝቡ ኃጢኣት ዕለትተ ዕለት መስዋዕት ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባበቀረበ ጊዜ ይኽንን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጓልና፡፡ 3. ዕብ 6፡20   በዚያም ኢየሱስ እንደመልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት  የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ 4. ዕብ 7፡21 ፣28 ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኃላ የመጣ የመሃላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማመል፡፡ 5. ማቴ 26፡26 ዘፍ 14፡18 መልከጼዴቅ በስንዴና በወይን ቁርባን ለአብርሃም አቀረበ   መድኃኒታችንም በስንዴና በወይን ሥጋዬ ነውወ ደሜ ነው ብሉ ጠጡ አለ ፡፡ መልከጼዴቅ አብርሃምን ባረከ መድኃኒታችንም ከትንነሳኤው በኃላ ደቀ መዛሙርቱን ባረከ ሉቃ 24፡50 ፣ የሳሌም ንጉስ እንደተባለ ሁሉ መድኃኒታችንም ሚክ 5፡2 ወገኖቼ እስራኤልን የሚጠብቃቸው  ንጉስ ካንቺ ይጣልኛል እንዳለ፡ ክርስቶስም ሰላሜን እሰጣችኃለሁ ብላልና ፡፡ ዮሐ 14፡27 6. ዕብ 9፡11-12 ነገር ግን ክርስቶስ ሊመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ  በምትበልጠውና በእጆች ባልተሰራችው ማለትም ለዚህ  ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን  የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ  አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም ፡፡ 7. ዕብ 9፡25- 28  ሊቀ ካሀህናነት በየ ዓመቱ ለሌላውን  ደም ሳይዝ ወደ ቅድስት እንደሚገባ ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ እንዲህ ቢሆንስ ዓለም ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ብዙ  ጊዚ መከራ ሊቀበል ባስፈለገውም ነበር ፤ አሁን ግን  በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሰዋት ኃጢኣትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጣል ፡፡ ለሰዎች አንድ ጊዜ  መሞት ከርሱ በኃላም ፍርድ እነደተመደበባቸው እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ የብዙዎችን ኃጢኣት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኃላ ያድናቸው ዘን ለሚጠባበቁ ሁለተኛ ጊዜ  ያለኃጢኣት ይታይላቸዋል ፡፡ 8. ዕብ 10 ፡10 በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ በማቅረብ ተቀድደሰናል፡፡ 9.  ዕብ 8፡1 ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት። ሊቀ ካህናት ሁሉ መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ይሾማልና፤ ስለዚህም ለዚህ ደግሞ የሚያቀርበው አንዳች ሊኖረው የግድ ነው።

About