@chachatarik1: እናንተስ ቅዳሜ ማታ የት ደብር ናችሁ??? ዜሮ ዘጠኝ አስራ ስምንት  ዜሮ ሰባት ሰባ ዘጠኝ ሀምሳ ሰባት#fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #videoviral @Hana sintayehu

ቻቻ ✍️
ቻቻ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 November 2025 08:16:05 GMT
3162549
233991
3671
26713

Music

Download

Comments

user9491259782779
b d a :
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
2025-11-01 08:58:33
1840
zemaribirhanuterefe
ዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ zemari birhanu te :
ጀግኖች
2025-11-01 10:08:14
666
meku083
M :
ዋው ለኔ አይነቱ ከንቱ ጥልቅ መልዕክት
2025-11-01 11:28:16
399
redwanahme832
💎🇺🇸💎ዳይመንድ👑👑👑 :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስትያንም ለእምነቱ ከወደደ ወደደ ነዉ ይመቹኛል ፈጣሪ ይባርክሽ
2025-11-03 07:17:36
217
mekdi2828
mekdi :
ወንድም የለኝም እስኪ ወንድም ሁኑኝ😔😔😔😔😔
2025-11-02 08:28:45
76
user7083901585863
ናትናኤል :
ጎበዝ ልጆች እንዲህ ትዉልድ የሚያስተምሩ እንደናንተ ዓይነት ወጣቶች ያስፈልጉናል
2025-11-01 10:36:34
73
samiman394
ñªğêň❤💊 :
አዳር በነጻ🙏❤
2025-11-01 10:44:10
96
bruck_zity
Bruck Zity :
🔥cha
2025-11-01 09:46:06
85
aklilu.gebre46
aklilu gebre :
በእውነት ስለምታረጉት ሁሉ ስራችሁ አምላክ ይክፈላቹ🥰🥰
2025-11-01 14:08:10
41
risepita
@Risepita 28 :
የምኔደው እኮ ልደትዬ ነው! 👌 የልደትዬ ወዳጆች 🙌❤️✌
2025-11-01 11:52:36
57
dnermi23
Dn Ermi :
ለእናንተ ቃል ያጥረኛል❤
2025-11-01 13:41:39
15
user8383341581143
ብንያም (ዘበዓታ)፫ :
አትገረምም አተትዉልዱ ሲነቃ ተመስገን ተባረኩ
2025-11-05 05:45:24
21
bta7mg
@Oza :
@@Oza:"አብርሃም ድንኳኑን ጥሎ የወጣው ጌታውን ለመቀበል ነው"።እኛም በድንኳን የተደበቅን ጌታን ለመቀበል የሱፍ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥
2025-11-01 08:51:17
50
tamerate46
♎️T𝔞𝔪𝔢 የድንግል ልጅ 21⛪️🇮🇱 :
ከቲክቶክ እደዛሬ ተምሬ አላቅም
2025-11-03 05:50:52
29
yosefgetaw
josi 😍 :
ሳደክሙ ሳሰለቹ ለምትጥሩት ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ❤🙏
2025-11-03 07:47:23
12
user33778248812374
samuelmeukria :
ሠራሺዉ ጡሩ ስብከት ነዉ ጌታችን የሰጠሺ ፀጋ ይብዛልሺ
2025-11-02 12:21:44
9
medbel4878
Medbel4878 :
ዋው! እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል አነጋገር
2025-11-01 16:05:56
9
honey_sintayehu
Hana sintayehu :
እኔ ልደትዬ ነኝ🥰
2025-11-01 08:25:29
31
biyya212
Biya abeshu :
ቻቻ 🥰🥰🥰
2025-11-01 08:22:25
10
chalewzendron
ĉĥâ ĉĥă☦️⛪️ :
ቻቻ ወንድም☂️💪💪
2025-11-01 08:21:58
11
daniel.mola2
የፍቅር ሰው :
እንደኔ ሳይቾክል የተመለከተ
2025-11-01 18:34:46
5
tizu6mek
Tizu :
በርቱልን🥰🥰
2025-11-02 17:35:11
6
abebaw.chekol79
Abebaw (ስለ እኔ) :
ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ የአስተሳሰብ አድማሳቹህን ያስፍላቹህ ወንድም እህቴ
2025-11-02 12:15:34
6
mulugetaalem
ጌቾ.ባይጃን.የኮልፌው.ተርጓሚ :
የእውነት ልደትዬ መርጣሻለች ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
2025-11-01 09:59:56
7
tsegaye.amershawa
ፀጋዬ ሸጋው :
የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ
2025-11-01 14:45:54
7
To see more videos from user @chachatarik1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About