@souleymanemohamad5:

souleymane mohamad
souleymane mohamad
Open In TikTok:
Region: NE
Sunday 09 November 2025 10:25:50 GMT
415
49
7
3

Music

Download

Comments

user9224493144467
حسين هارون :
🥰
2025-11-11 22:33:31
0
user7914611216175
مصطف عيسي مصطف :
✌✌✌
2025-12-01 16:03:38
0
user4791821217757
محمد نور طاهر :
✌✌✌
2025-12-01 18:17:53
0
adam...235
ادم :
👍
2025-12-02 21:44:32
0
user4655607772550
الجنرال موس عيس :
❤❤❤❤❤
2025-12-03 13:20:05
0
souleymanechoukou
سلمان FACT :
🥰🥰🥰
2025-12-09 21:00:39
0
user6995458253318
على عيسى :
🥰🥰🥰
2025-12-12 09:42:52
0
To see more videos from user @souleymanemohamad5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንዲህ እንደዛሬው በጎሳ ፖለቲካ አገር ሳትመሰቃቀል ፥ እርስበርሳችን በአይነ ቁራኛ ሳንተያይ በፊት ... እቃቃ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ ተባብዬ የእቃቃ ሚስቴ ጋ በመተፈፋፈር መተያየት የጀማመረኝ ሰሞን ፥ ከታላቅ ወንድሜ በተረፈው ፐርም ፀጉሬን ማለስለስ በጀማመርኩ ጊዜ ... ዘመድ ጥየቃ ከአላማጣ ወደ መቀሌ በድሮው ሰላም ባስ ለመሄድ በመስኮት በኩል መጋረጃውን ከፍቼ ተቀምጫለሁ ። በ1996 ዓ.ም ፥ የሐምሌ ወር ጠዋት ። በዚያ ብርዳማ ጠዋት መኪናው መንቀሳቀስ ሲጀምር ነበር ፥ ለመጀመርያ ጊዜ ሙዚቃዋን አጣጥሜ መስማት የጀመርኩት ። ከመኪናው ስፒከር ልብ የሚያሽኮረምመው ድምፅዋ መፍሰስ ጀመረ ...
እንዲህ እንደዛሬው በጎሳ ፖለቲካ አገር ሳትመሰቃቀል ፥ እርስበርሳችን በአይነ ቁራኛ ሳንተያይ በፊት ... እቃቃ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ ተባብዬ የእቃቃ ሚስቴ ጋ በመተፈፋፈር መተያየት የጀማመረኝ ሰሞን ፥ ከታላቅ ወንድሜ በተረፈው ፐርም ፀጉሬን ማለስለስ በጀማመርኩ ጊዜ ... ዘመድ ጥየቃ ከአላማጣ ወደ መቀሌ በድሮው ሰላም ባስ ለመሄድ በመስኮት በኩል መጋረጃውን ከፍቼ ተቀምጫለሁ ። በ1996 ዓ.ም ፥ የሐምሌ ወር ጠዋት ። በዚያ ብርዳማ ጠዋት መኪናው መንቀሳቀስ ሲጀምር ነበር ፥ ለመጀመርያ ጊዜ ሙዚቃዋን አጣጥሜ መስማት የጀመርኩት ። ከመኪናው ስፒከር ልብ የሚያሽኮረምመው ድምፅዋ መፍሰስ ጀመረ ... "ሱፍ ገበርዲን ለብሰህ ናልኝ አልልህም... የዘመኑን ካፖርት ደርብ አልልህም " የማውቀው... የራያ ሜዳዎችን እያየሁ በሐሳብ ሩቅ ሀገር ጭልጥ እንዳልኩ ነው ። የማውቀው ደረቴ ሲረበሽ ፥ ነፍሴ ሲተራመስ ነው ። መኪናው ወደፊት እኔ ወደ ማላውቀው ቦታ ስሄድ ይሰማኛል ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በአስቴር አወቀ ሙዚቃዎች ተለከፍኩ ። በመኪናው መስኮት ውጭ ውጩን እያየሁ ... የሆነውን ሁሉ አስባለሁ ። እውታቸውን ነው እላለሁ... ህዝቡ "አስቴር አስቴር የሚለው ፥ በባንዲራው መሐል ያለውን ኮከብ ትተው የአስቴርን ፎቶ ቢያደርጉ ፥ ወደ መድረኩ ነጩን ቀሚሷን ለብሳ ብቅ ስትል እንደ ቤተስኪያን አማትበው ቢሳለሟት ፥ ሃይማኖቶች ሙዚቃ ሐጥያት ነው ቢሉ ( እና አስቴርን ባዳመጠ ጆሮዬ ስብከት ስሰማ ታየኝ እኮ ) ሰራዊት ፍቅሬ አስቴር አዲስ አልበም ስታወጣ የአዘቦት ልብሴን ወዲያ አሽቀንጥሬ ሱፌን ቂቅ አድርጌ እለብሳለሁ ቢል ፥ ታላቅ ወንድሜ አስቴር በቴሌቪዥን ስትዘፍን ሰምቷት ሻወር ከሚወስድበት መለመሉን ከነ ሳሙናው ቢመጣ እውነታቸውን ነው አልኩ ። መቀሌ እስክንደርስ በመሀል ሌላ ሙዚቃ ሳይቀላቀል የአስቴርን ብቻ እየኮመኮምን ተጓዝን ። አስቴር ፦ መጋረጃ ሰንጥቃ ገብታ ጉንጭ ላይ የምታርፍ ለስላሳ ጮራዬ ናት ፥ ግራጫ ከሰአቶቼን ቀለም የምትቀባለኝ ቢራቢሮ ፥ የሌቴ ቤድ ታይም ስቶሪ ፥ የራስጌዬ መብራት ፥ የመጀመርያ ፍቅሬን ያጀብኩባት "ብርቱካኔ" ፥ ምርቃናዬን በሙሓባ ያቀጣጠለች የነፍስ ዕጣን ፥ ስካሬን ያደመቀች እብደቴ ( "ስለ ሰው ስለ ሰው ቀድጄ ልልበሰው" ) ፥ ሲከፋኝ የምታፅናናኝ ጣዖቴ ( አወይ ሰው መሆኔ ) ፥ ትጥቄን የምታስፈታ ኪልዮፓትራ ( ከነገሩ ሁሉ ፍቅር ይሻለኛል ) ፥ እሹሩሩ የምላት ሙናዬ ፥ አፖሎና አርጤምስ የሰፈሩባት የሙዚቃ ካብ ናት ። በየትኛውም የሙዚቃ ልኬት ብትለኩ nothing is like when Aster Aweke singing "ካቡ" እኮ ! She is just afuckin living god ! "አይንህ ሲንከባለል የሰው ልብ ያስቀራል አካላትህ ሁሉ ማሾ ነው ያበራል የአመልህም ነገር ... ዝናው ይነገራል እንጎዲህ ካለ አንተ እንዴት ይታደራል : እንኳን እኔን ቀርቶ የምድር ምድሪቷን ጀምበርም ሰው ብትሆን በልተሃል አንጀቷን" አሜን ነው ወይ ??? @Hab HD ✍🏽 . . #onthisday #ConSantanderConecto #InMyBubbleWithBaseus #fypシ #viral #street #photography #streetphotography #ethiopian #cinematography #aesthetic #fy #explorepage✨ #videoviral #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #cinematic #piassa #ፒያሳ #zekisaviola

About