@taman80gmaill.com: #xuhuongtiktok

TÂM AN nick 2✅
TÂM AN nick 2✅
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 13 November 2025 01:58:15 GMT
4323
38
8
21

Music

Download

Comments

user7275021329209
user7275021329209 :
i
2026-03-10 14:53:49
0
sn.en47
Sơn đen :
2026-03-09 13:52:20
0
sn.en47
Sơn đen :
🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹💖💖💖
2026-06-08 11:58:31
0
ng.thi.lan01
ng thi lan :
🥰
2026-03-30 23:59:03
0
To see more videos from user @taman80gmaill.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኤክሴል ላይ ብዙ ገፅ ያላቸውን መረጃዎች Print ስታደርጉ Print የምታደርጉት ሁሉም ገፅ Heading እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ ብዙ ገፅ ያላቸውን የኤክሴል መረጃዎች Print ስናደርግ፣ ከሁለተኛው ገፅ ጀምሮ ያሉት መረጃዎች የትኛው Column ምን እንደሆነ ለማወቅ ያስቸግራል። ምክንያቱም Heading (ርዕሱ) የሚወጣው መጀመሪያው ገፅ ላይ ብቻ ስለሚሆን ነው። ይህንን ችግር ለመቅረፍ እና Print የምናደርገው በየገጹ ላይ Heading እንዲኖረው ለማድረግ የሚከተሉትን 3 ቀላል ደረጃዎች ይተግብሩ፦ 1️⃣ Page Layoutውስጥ ይግቡ 2️⃣ Print Titlesየሚለውን ይጫኑ 3️⃣ Rows to repeat at top በሚለው ሳጥን ውስጥ ደጋግሞ እንዲወጣ የሚፈልጉትን የርዕስ መስመር (Row) ይምረጡ ቪዲዮውን በመመልከት ደረጃዎቹን በተግባር ይመልከቱ! ስራዎን ፕሮፌሽናል እና ለንባብ ምቹ ያድርጉ። 😊 🔔 ተጨማሪ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን Follow/Subscribe ያድርጉ። #ExcelTips #ExcelAmharic #TechTips #OfficeHacks #ኤክሴል #የኤክሴልትምህርት#ExcelTricks #ExcelPrinting #TechEthiopia #የኮምፒውተርትምህርት #HabeshaTech #OfficeTips #SmartWork #ExcelTutorial #LearnExcel #HowToExcel #EthiopiaTech #ዳንኤልአለማየሁ #dmind

About