Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@naturally6062: #apostolic_answers #ሐዋሪያ_መልሶች #አኬ #aklil
ከ አክሊል ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 04 December 2025 11:20:55 GMT
32083
2122
76
993
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.18MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.18MB
)
Watermark .mp4 (
15.23MB
)
Music .mp3
Comments
~Addis,D^ :
አቤት አቤት እውቀት ለየት ያለ ነገር እኮ ነው ያመጣኸው ክክክክክክሰሰ
2026-01-16 14:24:53
0
Obsinan :
1ኛ ተሰሎንቄ 4፥16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
2025-12-04 13:25:27
14
Alex Gebeyehu :
ሮሜ3:3
2026-01-14 02:54:24
0
ታዲ :
የሰበከው በመንፈስ የጊዜ አቆጣጠር ነው 🤣🤣🤣
2026-01-20 12:06:20
0
user3819885228434 :
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ አኬ
2026-01-20 11:43:46
0
JESUS Si LOrd :
ሁሉም ነገር አዋቂነኝ አልክ. አኬ
2025-12-12 20:44:22
0
Meaza :
ቃለህይወትን ያሰማልን ስንቱን እንዳሳቱ እግዚአብሔር ይይፍረድባቸው🥰🥰🥰🥰
2025-12-04 12:27:14
4
dudu :
1ኛ ተሰሎንቄ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
2026-01-23 19:46:37
0
tsegayedagne :
ቀኑናሰዓቱ እንኳ አይታወቅም ወንድምጥሌ ማቴ 24:36 ጌታይመጣል ምንምጥርጥር የለውም ግንዝግጅመሆንነው እንደሌባ እመጣለሁ ስላለ አኬደሞ ጥላሁንን እናውቃለን አትበሉ።
2026-01-16 09:58:39
0
user5808422149743 :
what is tribulation what happens before and after that,what does 1000yr mean with that regard
2026-01-04 07:13:41
0
Moss :
ለፓውሎስ ማን ነው ያስተማረው/ያሳወቀው/?
2025-12-06 22:35:55
0
Yalew Love :
በእውነት የእነሱ ትምህርት ደስ ይላል።እንተ በጥፋት ልጅ ዘመን አብረኸው መቀመጥ መተባበር ትችላለህ።
2025-12-05 21:13:29
1
Makiy :
ለፍርድ ከሆነ የሚመጣው የሺው ዘመን መንግስትስ?
2025-12-08 20:04:32
0
Justice&Judge :
እግዚአብሔር ያፅናልን በቤቱ ያቆይልን እንደአባቶቻችን❤❤🙏
2025-12-30 04:28:07
2
Marታ :
አንብብ
2025-12-04 13:35:38
0
YEYOHANS ENGEDA :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-04 19:41:38
0
Sinshaw Teshome :
😳😳😳
2025-12-07 18:37:47
0
mekonnen76 :
ቀልዳቹ አይጠገብም ግን ምንም ቢግቷቸው አይገባቸውም ደሞ ሁሉም ጴንጤዎች ፍጹም እራስ ወዳዶች ናቸው ከራሳቸው አልፈው አያዪም
2025-12-08 19:16:02
0
ፌብሮንያ የክርስቶስ ምርኮኛ :
ሄደዉ እዳይሆን😂😂😂😂ሰሞኑን 😁😁😁😂😂
2025-12-04 13:31:36
13
H₂O :
ሰሞኑን እንሄዳለን አላለም ....🤣🤣🤣
2025-12-04 19:29:31
9
selam_lekulu :
በመንኮራኩር አይሄዱም
2025-12-04 11:42:52
5
ሃ/ማሪያም ሙላቱ :
አከ ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት
2025-12-04 12:42:44
5
Azebwenda :
አኬ🙏
2025-12-05 05:16:35
2
user17470580494 :
😁😁😁😁😁 ወይ ቀልድ
2025-12-04 14:37:28
2
josy :
First round😁😁😁😁😁 Second round መቼ ነው?
2025-12-05 08:42:41
1
706167 :
የት ነው የሚወሰዳቸው???
2025-12-05 06:17:37
1
@Yosan :
አረ አኬ ቀጣዉን ክፊል አንብቦ 2 ተሰሎንቄ 2 (2 Thessalonians) 6፤ በገዛ ራሱ ጊዜም ይገለጥ ዘንድ፥ የሚከለክለውን አሁን ታውቃላችሁ። 7፤ የዓመፅ ምሥጢር አሁን ይሠራልና፤ ብቻ ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ አሁን የሚከለክል አለ
2025-12-05 03:50:40
1
መመመመመመመ :
ይልቅስ መዘጋጀት አይሻልም ገና ከማለት ?
2025-12-20 18:15:15
1
azeb :
የኛአኪ በርታ
2025-12-06 19:13:31
1
😳😜😬😜😜 :
እግዚኦ ድፍረት😭😭😭😭
2025-12-04 13:08:24
1
@Asad :
እንደሃይማኖት የሞይስቀኝ ነገር የለም🤣 አማኙም ሰጋጭ🤣 ነው
2025-12-04 12:59:49
1
ኢየሱስ ጌታ ነው✋ ሮሜ 10:9:10🤲 :
በእርሻ መካከል አንዱ ይቀራል አንዱ ይወሰዳል የሚለውን አላነብክም እንዴ ስለ ንጥቀት ሉቃ 17:34:35:36 ስም ብለ ለመተቸት አትሩጥ
2025-12-04 12:46:47
1
letsatsi :
የሀሰተኛው እየሱስስን መምጣት ነው ሰው አልገባውም
2025-12-04 12:19:06
1
Benusha :
እኔ ከሁለታችሁ የተረዳሁ ሌላ ማንም ተመልሶ እንደማይመጣና ሞቶ የቀረ መሆኑን ነው ለዚህ ነው መዳን በኢየሱስ ብቻ የሚለውን ትምህርት ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ሚሆነው
2025-12-07 02:30:20
1
Mekwanint Korme Meku :
🥰🥰🥰
2025-12-11 02:47:39
0
0972141855 :
ወንድሜ ጌታ ለፍርድ የሚመጣው ከበጉ ሰርግ በኋላ ነው አትሳት
2025-12-12 17:57:45
0
abloo :
😁😁ay teli comedi eko new
2025-12-14 15:22:19
0
ade :
kalun new yastemarew
2025-12-16 12:10:46
0
user1536117790552 :
“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።” — ራእይ 22፥12
2025-12-08 06:58:46
0
ባሻ :
አኬ ይሄ ካተ አይጠበቅም ልክ እንደጎደኞችያለ ማወቅ እየታየብህ ነው
2025-12-22 19:19:32
0
🐸 :
1ኛ ተሰሎንቄ 4፥16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ ychinm part ede rome 8.. 34 keyrachu asatmachuat mslgn 😁😁...
2025-12-19 20:26:40
0
Wendye Amde :
🙏🙏🙏
2025-12-05 12:56:53
0
ሠረገላ የሠርግ መኪና ኪራይ :
አሜን ይላል ይሄ ምስኪን ህዝብ😂
2025-12-04 19:26:53
0
D/n Tolasa Abulu :
ጉድ
2025-12-04 11:29:39
0
@Brex#😎 :
😇😇😇😇
2025-12-04 11:42:50
0
user8433588166216 :
😂😂😂😂 ወይ መጨረሻው ዘመን።
2025-12-04 14:04:18
0
birukman :
ቃለ ህይወት የሰማልን🥰🥰🥰
2025-12-04 15:40:25
0
ወንዴ የድንግል ልጅ ኦርቶዶክሰ :
🥰🥰🥰
2025-12-04 16:52:02
0
ወንዴ የድንግል ልጅ ኦርቶዶክሰ :
አኪ ወንድሜ እባክህን መድሎተ ፂድቅን የሚለውን መጸሐፍ እባክህን ብትገዛልኝ በፈጣሪ ልለምንህ ይቺን ብቻ አድርግልኝ እኔ የድንግል ልጅ ነኝ አደራ አትርሳኝ በፈጣሪ
2025-12-04 16:57:37
0
Abrish :
የእግዚአብሔርን ቃል ያጣመመ የጨመረ የተረገመ ይሁን ይላል መፅሀፍ ንቁ መናፍቃን🥰🥰
2025-12-04 16:57:48
0
H A S E T በኢየሱስ :
በህይወት ያለ ነው ሚነጠቀው
2025-12-04 17:35:54
0
To see more videos from user @naturally6062, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Get the bad days of your head and grind 🎉 #viralvideo #fyp
Lại bảo sai đi😇 #psiscott #psiscott🧜🌊🐬🐋 #fyp #xuhuong #anhtoiday
Use headset🎧 ☠️ #phonk #music #slowed #brazilianphonk #funk phonk Song sexy
#မန်းလေး #၀၉၄၀၁၈၁၆၃၁၃☎️viber
Gut Genug (mit Blumengarten & Shirin David) #fyp #mytypemusic #viral #song #vibes
I genuinely didn’t expect the difference between this 18" Fortress setup and a standard 9-inch roller to be this noticeable. The amount of paint this 18-inch roller holds compared to a 9" one is ridiculous, and once properly loaded, it absolutely flies across larger walls while still leaving a clean, even finish. You can also tell Fortress designed this whole range around production speed and efficiency on site. Bigger 30L buckets for fewer refills, different nap sizes depending on the surface you’re painting, lightweight easy-clean frames, extension pole, and pretty much everything needed to work faster without compromising the finish. After properly testing it, I can definitely see why more decorators are moving towards setups like this. This was part of a collaboration with Fortress, but I wasn’t told what to say or given a scripted opinion. Everything in this video is based on my genuine experience using the setup. Check out the full range through the link in my bio. @Screwfix #FortressTrade #Ad #painter #decorator #DIY
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy