@tz_clipss: 🥊🥊🥊 #tomholland #sport #boxing #spiderman #fyp

tzclipss
tzclipss
Open In TikTok:
Region: FR
Saturday 06 December 2025 09:59:10 GMT
14853
541
1
73

Music

Download

Comments

hermioneganger57
@valeriacelleri6 :
💙💙💙
2025-12-12 03:43:26
1
To see more videos from user @tz_clipss, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

☞ሐምሌ 25  ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት አመታዊ በዓሉ፡፡ ☞ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ  ያደረገው  ይህ ነው፡፡ ☞ጸሎቱ በረከቱ ከሁላችን ከምንሰማውና ከሚያነበው ጋር ይሁን ለዘለአለዓሙ አሜን፡፡ ☞ቅዱስ መርቆሬዎስን የማያውቅ አንድ ገበሬ ነበር፡፡ ☞የቅዱስ መርቆሬዎስ በዐል በሆነ ጊዜ ወርሐ ሐምሌ 25 ቀን ነበር በዚያም ቀን የቅዱስ መርቆርዮስ የቤተክርስቲ ቅዳሴ ቤት አመታአዊ በዓሉ ነበር፡፡ ☞ያ ሰውም ዝናብ እንደአባራ አየና ዘር ሊዘራ ወጣ፡፡ ጎረቤቶቹመም ተው ይቅርብህ ዛሬ የሰማዕቱ መርቆርዮስ አመታዊ በዓሉ ነው አሉት እሱ ግን ምክራቸውን አለሰማም፡፡ ሰውነቱንም አያውቅም ነበር፡፡ ለዘሩም እጅግ ይቸኩል ነበር፡፡ ከችኮላውም የተነሳም ይዘራ ጀመር፡፡ ☞ በዚያን ሰዓት ፀሀይም ነበር ደመናም ሳይኖር የእግዚአብሔር እጅ በላዩ ወረደች እርሱም በሬዎቹም በአንዲት ጊዜ መብረቅ መታቸው፡፡ ታላቅ ፍራትም ሆነ፡፡ ☞ሐዋርያው ጴጥርስ ከሚስቱ ጋር ያትክልት ቦታ ፍራፍሬ በሰረቀው ሰው ላይ ተአምርን ባደረገ ጊዜ እንደሆነው እንዲሁ ታላቅ ፍርሀት ሆነ፡፡ ☞ይህን ተአምር ያዩ የሰሙ ጎረቤቶቹ ሁለ አደነቁ ከመቼውም ጊዜ በላይ የቅዱስ መርቆርዮስን አመታዊ ብቻ ሳይሆን ወርሐዊ በዓሉንም ዝክሩ እያዘከሩ ያከብሩ ጀመሩ፡፡ ☞የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆርዮስ ልመናው አማላጅነቱ ከሁላችን የጥምቀት ልጆች ከሰማነው ከአነበበነው ጋር ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ ☞(ገድለ መርቆርዮስ) ☞ሲራክ ተክላጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ ☞24-11-2017

About