@myrelaxingdrive: pandu malam #asmr #driving #audi #night #relaxing

Relaxing Drive
Relaxing Drive
Open In TikTok:
Region: MY
Friday 19 December 2025 11:20:04 GMT
146949
11088
30
667

Music

Download

Comments

bungachienta_story80
bungachienta_story80 :
nk minta izin save dan share video nie yea
2025-12-22 00:29:22
3
moonlxght661
a :
Spil song
2026-02-03 02:46:28
1
kagisano852
Kagisano :
it's like I cud live for ever...no place for death😁
2026-02-26 20:33:26
0
annelara56
𝓐𝓷𝓷 𝓔𝓵𝓪𝓻𝓪 ❥ :
izin pinjam video 🙏🏻
2026-03-13 02:11:15
0
god_great786
lonely heart :
awesome
2026-03-20 02:08:52
1
extremelife30
ExTreMeLife :
nice good
2026-01-13 05:15:00
2
zawarsheikh3
🇸🇦🇵🇰 :
song name plz ..
2026-02-15 18:47:59
1
yoyo_icecube
yoyo icecube :
Nice
2025-12-19 11:32:27
1
sarah.alias0
Sarah :
nice view
2025-12-22 04:46:38
2
santaijak5
Santai jak :
nah
2026-01-10 05:12:16
1
mommy_ana47
ana_rkive :
izin dwonlod please 🙏
2026-01-08 07:42:16
1
maike_444
maike_444 :
my song 🤟
2026-02-25 19:43:52
0
user7586108580556
black :
La cosa più bella
2026-01-14 09:10:00
1
bihunsupsambalkicap
Queen🔥 :
best nya jalan jalan😻
2025-12-28 06:13:09
2
rtepjq
12345 :
2026-02-20 04:28:50
0
manuelajoanna18
manuelajoanna18 :
2026-01-23 18:55:56
2
ramarlina72
RaMarlina72 :
👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-02-17 13:22:34
1
ijagd07
ija나타_零七/れいしち :
🔥🔥🔥
2026-01-27 05:42:52
1
wahyudiwahyudi60
dea :
🥺🥺😊😊😊
2026-01-17 01:41:46
1
white2323
White 23🌺🌷🪻🌱🍃 :
🔥
2026-02-07 15:38:35
1
luna_energy5
d_i_a_n_007 :
✨🥰
2026-02-04 12:57:52
1
santaijak5
Santai jak :
🥰
2026-01-10 05:12:19
1
djalil9072
Djalil :
❤️❤️❤️
2026-03-10 22:04:10
0
To see more videos from user @myrelaxingdrive, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በነገሌ ቦረና ቤት ተቆልፎ ይውል ለነበረው ሕፃን ተስፋ ሰጪ ድጋፍ መደረግ ተጀመረ:: ነገሌ ቦረና (ምስራቅ ቦረና) — በምስራቅ ቦረና ዞን ነገሌ ቦረና ከተማ፣ አባ ገፈርሳ ቀበሌ (የከብቶች ገበያ ሰፈር) ቤት ተቆልፎበት ቀኑን ሙሉ ብቻውን ይውል የነበረው ሕፃን ጉዳይ በማህበራዊ ሚዲያ ይፋ መደረጉን ተከተሎ፣ ልዩ ልዩ እገዛዎች እየተደረጉለት እንደሚገኝ ታወቀ። እንደ መረጃዎች ገለጻ፣ የሕፃኑ እናት በአእምሮ ህመም ምክንያት በቂ እንክብካቤ ማድረግ የማይችሉ ሲሆን፣ አባቱ ደግሞ በዘበኝነት ሥራ ምክንያት ሌሊት ወጥተው ማታ ስለሚመለሱ ሕፃኑ ቀኑን ሙሉ በቤት ውስጥ ተቆልፎበት፣ ያለ በቂ ምግብና አልባሳት ብቻውን ለማሳለፍ ይገደድ ነበር። ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያ ሰፊ ትኩረት ካገኘ በኋላ የመንግሥት አካላትና አጋሮች ፈጣን ምላሽ መስጠት ጀምረዋል። የምስራቅ ቦረና ዞን አስተዳዳሪ አቶ አብዱራዛቅ ሁሴን ለሕፃኑ የሁለት ዓመት ሙሉ የትምህርት ክፍያ ከመሸፈናቸውም በላይ፣ ሙሉ የልብስና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገውለታል። የሕፃናት መብት ተሟጋቾችና የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚገልጹት፣ ከተደረገው የትምህርትና የአልባሳት ድጋፍ ባሻገር የሕፃኑ ቀጣይ ደህንነት፣ የምግብና የጤና አጠባበቅ ዘላቂነት ባለው መልኩ ሊከታተል ይገባል።  በተጨማሪም ለወላጆቹ ተገቢው የስነ-ልቦና፣ የሕክምና እና የማህበራዊ ድጋፍ ካልተደረገ የችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንደማይሆን አሳስበዋል። የሕፃኑን ምስልና መረጃ በማሰራጨት ድምፅ ለሆኑና ፈጣን እርዳታ እንዲያገኝ ላስተባበሩ ወገኖች በሙሉ ምስጋና ቀርቧል። 📷ፎቶው ከነገሌ ቦረና ከተማ ኮሙኒኬሽን ነው  ጉርሻ page

About