@beautyfest928: #fyp #cute #girl #pretty #model

beautyfest928
beautyfest928
Open In TikTok:
Region: US
Friday 19 December 2025 13:21:03 GMT
664
31
3
4

Music

Download

Comments

beautyfest928
beautyfest928 :
🥰🥰🥰
2025-12-20 00:43:02
1
mr.cheese748
mr cheese :
🦋🌷🦋🌷🦋🌷
2025-12-20 11:53:54
1
user98533807520244
廖元元 :
💝
2025-12-20 02:01:30
0
To see more videos from user @beautyfest928, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በትግራይ ወጣቶች እየታፈሱ መሆኑ ተሰማ  በትግራይ ክልል ወጣቶች ላይ እየተፈጸመ ስላለው እፈሳ በርካታ የጉርሻ ፔጅ ተከታታዮች በከፍተኛ ስጋት ጥቆማዎችን እያጋሩን ይገኛል።  ጉርሻ ፔጅ ነገሩን ይበልጥ ለማጣራት ባደረገው ቆይታ፣ ከትምህርት ቤት እየተመለሱ ያሉ ወጣቶች በኃይል እየተወሰዱ መሆናቸውን ስማቸውን መግለጽ የማይፈልጉ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸውልናል።  ዛሬ በመቀሌ ቀበሌ 06 ከትምህርት ቤት አካባቢ በተቀረጸና ለእኛ በደረሰን የቪዲዮ ማስረጃ ላይ እናቶች መሬት እያመቱ በከፍተኛ ጩኸትና ኃዘን ሲያለቅሱ ይታያል። ጉርሻ ፔጅ ከድሮም ጀምሮ በእርስ በእርስ ጦርነት የማያምን፣ እንዲሁም ከዚህ ቀደም በተካሄደው ጦርነት ላይ እጁን ያላስገባ ሰላማዊ መድረክ መሆኑ ይታወቃል።  የትግራይ ወጣቶች እንደማንኛውም ክልል ያሉ ወጣቶች የመስራት፣ የመለወጥና የማደግ ትልቅ እሳቤና ህልም ያላቸው በመሆኑ ይህ የወደፊት ተስፋቸው ሊቀጭ አይገባም ብለን እናምናለን።  ስለሆነም የሚመለከተው የክልሉ አካልም ሆነ የፌዴራል መንግስቱ ይህንን ነገር በአስቸኳይ እንዲያስቆመው በትህትና እንጠይቃለን። ጠግበህ በልተህ እንኳን የበላህ የማይመስላት የትግራይ እናት አደይ አሁን ማልቀስ የለባትም።  ቪዲዮው የጉርሻ ቲጂ ላይ አለ  አሁን በረሃብና በልጅ መጥፋት ስቃይ ልቧ ሊሰበር አይገባም፤ ሰላምና እረፍት ያስፈልጋታል። ጉርሻ Page 🌴🌴🌴 https://www.facebook.com/share/p/18ATfTbT1q/?mibextid=wwXIfr

About