@giulipagan00: #fyp #fyyypppppppppppppp

giuli
giuli
Open In TikTok:
Region: AR
Sunday 11 January 2026 20:19:20 GMT
26444
915
11
4

Music

Download

Comments

rodry_palacios
EL RODRY GOOD⚡️ :
Definitivamente 🫰✨
2026-03-10 18:02:32
0
.h2h02
🇹🇩dany💪boss🇹🇩 :
🥰🥰🥰
2026-03-01 02:31:01
0
gom2202
Gonzalo O. 🇧🇴 :
🔥🔥🔥
2026-01-30 02:50:52
0
josuecaleb_99
Josue :
😍😍
2026-01-12 04:25:11
0
hermopere
Lucho Pereira Villón :
😍😍😍
2026-01-26 11:50:35
0
lourdess456
. :
😍😍😍
2026-01-12 01:15:11
0
adriano.vallejo8
Adriano Vallejo :
☺️☺️🥰😍❤️
2026-02-03 19:22:07
0
chiqui69071
chiqui69 :
🥰🥰🥰
2026-01-24 21:40:58
0
fokel369
fokel369 :
😍
2026-02-19 20:46:43
0
gelson...alfonso002
🆗🐺el voleta de peña🐺🆗 :
tu belleza es unica bb linda
2026-02-25 13:38:51
0
To see more videos from user @giulipagan00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል፣..🥰..🌿🥀 ምሳሌ 16-18 ''ሰው በልቡ መንገዱን ያቅዳል፤ እግዚአብሔር ግን ርምጃውን ይወስንለታል። '' ምሳሌ 16:9 "የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታውን ተጠቅሞ ከሚያከናውናቸው ነገሮች መካከል አንዱ ዕቅድ ማውጣት ነው። ስኬታማ ለመሆን ህይወትን በዕቅድ መምራት እንደሚያስፈልግ፣ አለማቀድ ራሱ ለውድቀት ማቀድ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ሆኖም ለስኬት ማቀድ ብቻውን ለእውነተኛ ስኬት አያበቃም። ታዲያ ለስኬት አቅደን ስኬትን ለመቀዳጀት ከሚያስፈልጉን ቁልፎች አንደኛው እና ዋነኛው የእውነተኛ ስኬት ምንጭ እግዚአብሔር እንደሆነ እውቅና መስጠት እና እቅዳችንን ለእርሱ አሳልፈን መስጠትን ነው። በእርግጥም ቃሉ እንደሚለው፡- “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል።” ምሳሌ 16:9 ታዲያ እግዚአብሔር በልባችን ባዘጋጀነው መንገድ አካሄዳችንን እንዲያቀናልን የሚከተሉትን ሦስት ነገሮች ማድረግ ይጠበቅብናል። 1ኛ በመንገዳችን ሁሉ እርሱን ማወቅ “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል” እንደተባለው በልባችን በምናዘጋጀው መንገዳችን ሁሉ ደግሞ ለእርሱ እውቅና መስጠት፣ እግዚአብሔር አካሄዳችንን እንዲያቀናልን ዕድል ይሰጠዋል። “በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።” ምሳሌ 3:5 2ኛ መንገዱ ከመንገዳችን ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል እንደዚያው ከፍ ያለ እንደሆነ መረዳት “‘ሐሳቤ እንደ ሐሳባችሁ፣ መንገዴ እንደ መንገዳችሁ አይደለምና’ ይላል እግዚአብሔር። ‘ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉ፣ መንገዴ ከመንገዳችሁ፣ ሐሳቤም ከሐሳባችሁ እንዲሁ ከፍ ያለ ነው።’” ኢሳ. 55:8፣9 መንገዳችንን በልባችን ስናዘጋጅ፣ ይህንን እውነት ከግምት ውስጥ ማስገባት ትልቅ ጥበብ ነው። በመሆኑም እኛ የስኬት መንገድ ነው ብለን በልባችን የምናዘጋጀው መንገድ ወደ ውድቀት ሊመራን እንደሚችል መዘንጋት የለብንም። ምክንያቱም የእኛ እውቀት እጅግ ውስን ነውና። 3ኛ መንገዳችንን ለእግዚአብሔር አደራ መስጠት ከፍ ያለውን እና የከበረውን የአምላካችንን መንገድ እኛ በልባችን ከምናዘጋጀው መንገዳችን ጋር ለማገናኘት፣ መንገዳችንን ለእርሱ መንገድ፣ ፈቃዳችንን ለእርሱ ፈቃድ አሳልፈን እንድንሰጥ ቃሉ እንዲህ በማለት ያዘናል። “መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።” መዝ. 37:5 እንግዲያውስ እግዚአብሔር አካሄዳችንን እንዲያቀናልን፣ በመንገዳችን ሁሉ ለእርሱ እውቅናን መስጠት፣ መንገዱ ከመንገዳችን ከፍ ያለ እንደሆነ መረዳት እና መንገዳችንንም ለእርሱ አደራ መስጠትን ዕለት ዕለት ልንለማመድ ይገባል። አባት ሆይ፣ እቅዶቻችን ሁሉ ለእውነተኛ ስኬት የሚበቁት በአንተ እና በአንተ ብቻ እንደሆነ እንድናስተውል፣ “እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና በህይወት ብንኖር” ብለን እንድናቅድ፣ እቅዳችንንም ሁሉ ለአንተ አደራ እንድንሰጥ በጸጋህ እርዳን። አሜን!

About