@fireflyht28: Trung bình con dân aot làm outro bài thuyết trình kiểu#meme #j4f #aot #memestiktok #xh

TTài⚡️
TTài⚡️
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 06 February 2026 23:36:51 GMT
22065
383
4
186

Music

Download

Comments

fireflyht28
TTài⚡️ :
lúc còn học đăng ko xh, nghĩ roi mới lên xh là sao v trời😖
2026-09-18 11:17:31
1
williamj4mesmori4rty0
james :
2026-05-23 06:44:25
0
To see more videos from user @fireflyht28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጸደቀ  አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019  7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካቢኔያቸውን እጩ አባላት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1.  ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 2.  አቶ አዲሱ አረጋ - የግብርና ሚኒስትር 3.  ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር 4.  አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር 5.  ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር 6.  ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር 7.  ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር 8.   ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 9.  ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 10.  መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር 11.  አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር 12.  ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር 13.  አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 14.  ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር 15.  ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር 16.  አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር 17.  ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 18.  አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር 19.  ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 20.  መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 21.  ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር 22.  አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በእጩነት ቀርበዋል፡፡ ምክር ቤቱም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል፡፡ የአዲሱ የመደመር መንግሥት ተሿሚ ሚኒስትሮችም በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ #የመደመርመንግሥት

About