@xswaggylexi: #foryoupage #schoollife #bathroom #blowthisup #fypシ

xswaggylexi
xswaggylexi
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 10 February 2026 00:25:56 GMT
798
112
0
8

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @xswaggylexi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

⚡️የከስተመር ኢንተርፌስ (CIU) ኮዶች እና አጠቃቀም‼️     ውድ የቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎን (CIU - Customer Interface Unit) በመጠቀም የተለያዩ መረጃዎችን በቀላሉ ለማወቅ የሚረዱ ኮዶችና አጠቃቀማቸው፣    1️⃣ ቀሪ ሂሳብ እና የ KWH መጠን ለማወቅ 👉 የሚጫነው ኮድ: 170 በመቀጠል ሰማያዊውን በተን (Enter) ይጫኑ። ➡️ ጠቀሜታው: ቀሪ ሂሳብዎ ወይም ምን ያክል የ KWH መጠን እንዳለዎት ለማወቅ ያስችላል። 2️⃣ አሁን ላይ እየተጠቀሙበት ያለውን የኤሌክትሪክ መጠን ለማወቅ 👉 የሚጫነው ኮድ: 034 ➡️ ጠቀሜታው: በቤትዎ ውስጥ ምጣድ፣ ስቶቭ ወይም የተለያዩ የኤሌክትሪክ መገልገያ ዕቃዎችን ሲጠቀሙ አሁን ላይ እየተጠቀሙበት ያለውን የኤሌክትሪክ መጠን ማወቅ ይችላሉ። 3️⃣ ቆጣሪው ከተገጠመ ጀምሮ ያለውን ጠቅላላ ፍጆታ ለማወቅ 👉የሚጫነው ኮድ: 000 ➡️ጠቀሜታው: እስከ ዛሬ ድረስ ቆጣሪዎ ከተገጠመ ጀምሮ የተጠቀሙትን ጠቅላላ የፍጆታ መጠን ያሳየዎታል። 4️⃣ የሞሉበትን ጊዜ ብዛት ለማወቅ 👉 የሚጫነው ኮድ: 500 ➡️ጠቀሜታው: በተለያዩ የዲጂታል የክፍያ አማራጮች እስከ አሁን ድረስ ምን ያክል ጊዜ ካርድ እንደሞሉ ማወቅ ይችላሉ። 5️⃣ ለመጨረሻ ጊዜ የሞሉትን ሂሳብ ለማወቅ 👉 የሚጫነው ኮድ: 501 ➡️ ጠቀሜታው: ለመጨረሻ ጊዜ የሞሉትን የሂሳብ መጠን ወይም የ KWH መጠን ያሳየዎታል። 6️⃣ የቆጣሪዎን የኃይል መጠን (Capacity) ለማወቅ 👉 የሚጫነው ኮድ: 200 በመቀጠል ኢንተር (Enter) ይጫኑ። ➡️ ጠቀሜታው:- ለቆጣሪዎ የተፈቀደውን ከፍተኛ የኃይል መጠን ያሳያል (ለነጠላ ፌዝ እስከ 7.5 ኪ.ወ የሚፈቀድ ሲሆን፤ለምሳሌ 5 ካለ ለቆጣሪው የተፈቀደው 5 ኪሎ ዋት ነው ማለት ነው)።   #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

About