@mdsapayithossen0.7: ভিডিও টা কেমন #ফরইউতে_দেখতে_চাই #সবাই_একটু_সাপোর্ট_করবেন_প্লিজ #ফরইউতে_দেখতে_চাই

Gw Sapayit Gemer
Gw Sapayit Gemer
Open In TikTok:
Region: BD
Tuesday 17 February 2026 11:31:46 GMT
135
53
5
0

Music

Download

Comments

mustang.mustan
Mustang :
🥰🥰🥰
2026-02-18 07:59:30
0
mdrana1936
HB BABU :
👌👌👌
2026-02-17 14:16:58
0
shakib.hossen02
🌻/আরিয়ান /🌹ভয়েস কিং 🌸 :
😊😊😊
2026-02-17 12:22:08
0
md.nuralom248
পার্বত্য জেলা খাগড়াছড়ি @ :
🥀🥀🥀
2026-02-17 11:37:06
0
tractorlover484
L..R... C....Hojrot..235...!🩶 :
🥰🥰🥰
2026-03-04 02:15:51
0
To see more videos from user @mdsapayithossen0.7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኦሆባሊት ማርያም በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ከሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎች መካከል ኦሆባሊት ማርያም ገዳም አንዷ ናት ። ገዳሟ በጎዛምን ወረዳ ጭምት  ቀበሌ ልዩ ስሙ ጅበላ ሙተራ አምባ ትገኛለች።  ‎ ለእይታ ማራኪ ፣ ወብ እና ታሪካዊ በሆነው  ጅበላ ሙተራ ተራራማ ቦታ አካባቢ የምትገኘው የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም  የተመሠረተችበትን ጊዜ  በትክክል በጽሑፍ የተደገፈ መዛግብት ማግኘት ባይቻልም  እጅግ እድሜ ጠገብ፣ ከጥንታዊ መንፈሳዊ መካናት መካከል የምትመደብ መሆኗን የአካባቢው አበው መነኮሳት እና ታሪክ  አዋቂ  የአካባቢው አባቶች  ይናገራሉ። ጅበላ ሙተራ በአካባቢው ከሚገኘው መልክዓ ምድር ከፍተኛው ቦታ ሲሆን ዙሪያውን በገደል የተከበበና አንድ ብቻ መግቢያ በር አለው ። የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም በአፈ ታሪክ ደረጃ ግማደ መስቀሉ ግሸን ደርበ ከርቤ ከመቀመጡ በፊት ቀድሞ ወደ ኦሆባሊት ማርያም ገዳም እንደመጣ ይነገራል። 'ኦሆባሊት' ማለት ቃሉ የግዕዝ ሲሆን የአማረኛ ትርጓሜውም
ኦሆባሊት ማርያም በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ከሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎች መካከል ኦሆባሊት ማርያም ገዳም አንዷ ናት ። ገዳሟ በጎዛምን ወረዳ ጭምት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጅበላ ሙተራ አምባ ትገኛለች። ‎ ለእይታ ማራኪ ፣ ወብ እና ታሪካዊ በሆነው ጅበላ ሙተራ ተራራማ ቦታ አካባቢ የምትገኘው የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም የተመሠረተችበትን ጊዜ በትክክል በጽሑፍ የተደገፈ መዛግብት ማግኘት ባይቻልም እጅግ እድሜ ጠገብ፣ ከጥንታዊ መንፈሳዊ መካናት መካከል የምትመደብ መሆኗን የአካባቢው አበው መነኮሳት እና ታሪክ አዋቂ የአካባቢው አባቶች ይናገራሉ። ጅበላ ሙተራ በአካባቢው ከሚገኘው መልክዓ ምድር ከፍተኛው ቦታ ሲሆን ዙሪያውን በገደል የተከበበና አንድ ብቻ መግቢያ በር አለው ። የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም በአፈ ታሪክ ደረጃ ግማደ መስቀሉ ግሸን ደርበ ከርቤ ከመቀመጡ በፊት ቀድሞ ወደ ኦሆባሊት ማርያም ገዳም እንደመጣ ይነገራል። 'ኦሆባሊት' ማለት ቃሉ የግዕዝ ሲሆን የአማረኛ ትርጓሜውም " እሽ ባይዋ እሽ በይኝ" ማለት እንደሆነ ሊቃውንት ይናገራሉ።። "ኦሆባሊት" (ወይም በሰፊው አጠራር "ኦሆበሀሊት") የሚለው ስያሜ ከጥንታዊ መጻሕፍት እና ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ አገላለጾች ጋር ቁርኝት ያለው ሲሆን፣ አካባቢው በታሪክ አበው የጸለዩበት፣ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሲከናወኑበት የቆዩበት እና ጥንታዊ ቅርሶች የሚገኙበት ውብ ቦታ ነው። 'ኦሆባሊት ማርያም' የምስካበ ቅዱሳን ጅበላ ኦሆበሀሊት ማርያም» በመባል ይታወቃል። "ምስካበ ቅዱሳን" ማለት ቅዱሳን ያረፉበት፣ የጸለዩበት ወይም መኖሪያቸው የነበረ ቦታ መሆኑን ሊቃውንት አባቶች ይናገራሉ። የኦሆባሊት ማርያም ዓመታዊ የንግስ በዓል በየዓመቱ መስከረም 10 ይከበራል ። በበዓሉ ላይ በርካታ ምዕመናን ወደ ቦታው በማቅናት በመንፈሳዊ በዓሉ ላይ ይታደማሉ።

About