@prstgattire: Nike Vomero Plus Black Metallic Dark Grey For order & more details contact us on WhatsApp: +971558193163 #nike #Running #fyp #foryou #shoes

Prstg Attire
Prstg Attire
Open In TikTok:
Region: PK
Monday 23 February 2026 15:31:12 GMT
155474
737
17
284

Music

Download

Comments

phoenixwaybl
Transintiendo🤓🏳️‍⚧️ :
Es peligroso que el talón no tenga soporte
2026-04-30 03:22:34
1
gracielagivens
Graciela Givens :
hola son antideslizante
2026-06-19 19:32:22
0
hamadu353
غاغوغا :
price
2026-03-12 22:30:56
0
sura.negusu
Sura Negusu :
how much
2026-05-17 13:26:48
0
tw27539
León :
Son lo máximo los recomiendo
2026-04-30 17:55:25
1
faiz.rasool3867
Fazi Jutt❤️ :
Price pls
2026-05-12 10:06:10
0
3xtanty
3xtanty :
Interested and price?
2026-02-25 12:20:32
1
abdulsalimabduls
abdulsalim :
Price
2026-05-04 04:08:09
0
faiz.ahmad3636
faiz ahmad :
copy
2026-05-11 12:42:32
0
gabito5815
gabito5815 :
Precio
2026-04-30 16:45:39
0
salmanchaudhary84
Salman Chaudhary :
Price
2026-03-03 07:29:56
0
seanpdelacruz
Coach Sean :
How much
2026-03-15 19:41:26
0
inayatrahman1036
INAYATURRAHMAN :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 09:07:24
0
tobby4457
Tobby🇨🇷🐕🐈🇨🇷 :
👌
2026-05-23 05:47:32
0
To see more videos from user @prstgattire, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💔መጅኑኑ ለይላ 💔  ====================               ለይላ እና ቀይስ               ------------           እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ ❤️                 ክፍል #3 የልጅነት ፍቅራቸዉ ለይላ ላይ ተዳፍኖ እሱ ላይ ብቻ እንደተጋጋለ ተሰማዉ በለይላ አለመወደድ በለይላ አለመፈለግ አይነት ስሜት ተሰማዉ ሰርክ አይኑ እንባ አቀረረ ፣ ልቡ ተሰብሮ ቀዘቀዘ ገፁ ፈዞ ደበዘዘ ፣ ሙሉ አለሙ ተቃወሰ በዚህ ምክንያት መጅኑን ተሰኘ። ነገር ግን ያኔ ለይላም ከመጅኑን ያላነሰ የፍቅር እሳት እየበላት ማንም እንዳያዉቅና እንዳይሰማት በዉስጧ ቀብራዋለች የማትተነፍሰዉ የሚያቃጥል ረመጥ ሆኖባት ሁሉንም ስሜቷን በሽሽግ እንደተፀነሰ ልጅ በሆዷ አርግዛ ሚስጥራቸዉን ደግሞም ከልቧ ማጀት ደብቃዋለች ለይላ ምንም እንኳን ለመጅኑን ግድ እንደሌላት ብትገፋዉም ስለሱ የሚሰማት ውስጣዊ ፍቅር ናፍቆቷን ፤ መሻቷን ፣ መዉደዷን አፍ አዉጥቶ ይናገራል። ወጣትነቷ ከመጅኑኑ ደረት ላይ ሊጥል ይገፋፋታል ከዉስጧ የሚልጣት የግጥም ዘር ቀይስ ቀይስ እያስባለ ሊያስለፈልፋት ይዳዳዋል ግን አትፈቅድለትም ግን ደግሞ በሌላ በኩል በሷ እጦት ወደ እብደት ጎዳና ዳዴ የሚል የነፍሷ ሰዉ አለ ታድያ ለምን ደበቀችዉ ? ከምድር እንብርቷ መካ በስተ ደቡብ አቅጣጫ የምትዋሰን የነጅድ ገጠራማ ከተማእንደወትሮዉ ደንገዝገዝ ብላ ቀኗን እየገፋች ነዉ። ጊዜዉ ገና ልጅ ቢሆንም ፀሀይዋ ግን ጠንክራለች ። የነጅድ ሻኢሮች ከፀሀዩ ለመከላከል በየበረንዳዉ እና በየተምሩ ዛፍ ተጠልለዉ የተለመደዉን የግጥም እንካሰላንቲያቸዉን ማዶ ማዶ ሁነዉ ይወራወራሉ። ክፍት ጀለቢያ ሰፋ ካለ ነጭ ሱሪ ጋር ለብሶ ጥቁር ጫማ የተጫማ ሸጋ ወጣት
💔መጅኑኑ ለይላ 💔 ====================               ለይላ እና ቀይስ              ------------           እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ ❤️                 ክፍል #3 የልጅነት ፍቅራቸዉ ለይላ ላይ ተዳፍኖ እሱ ላይ ብቻ እንደተጋጋለ ተሰማዉ በለይላ አለመወደድ በለይላ አለመፈለግ አይነት ስሜት ተሰማዉ ሰርክ አይኑ እንባ አቀረረ ፣ ልቡ ተሰብሮ ቀዘቀዘ ገፁ ፈዞ ደበዘዘ ፣ ሙሉ አለሙ ተቃወሰ በዚህ ምክንያት መጅኑን ተሰኘ። ነገር ግን ያኔ ለይላም ከመጅኑን ያላነሰ የፍቅር እሳት እየበላት ማንም እንዳያዉቅና እንዳይሰማት በዉስጧ ቀብራዋለች የማትተነፍሰዉ የሚያቃጥል ረመጥ ሆኖባት ሁሉንም ስሜቷን በሽሽግ እንደተፀነሰ ልጅ በሆዷ አርግዛ ሚስጥራቸዉን ደግሞም ከልቧ ማጀት ደብቃዋለች ለይላ ምንም እንኳን ለመጅኑን ግድ እንደሌላት ብትገፋዉም ስለሱ የሚሰማት ውስጣዊ ፍቅር ናፍቆቷን ፤ መሻቷን ፣ መዉደዷን አፍ አዉጥቶ ይናገራል። ወጣትነቷ ከመጅኑኑ ደረት ላይ ሊጥል ይገፋፋታል ከዉስጧ የሚልጣት የግጥም ዘር ቀይስ ቀይስ እያስባለ ሊያስለፈልፋት ይዳዳዋል ግን አትፈቅድለትም ግን ደግሞ በሌላ በኩል በሷ እጦት ወደ እብደት ጎዳና ዳዴ የሚል የነፍሷ ሰዉ አለ ታድያ ለምን ደበቀችዉ ? ከምድር እንብርቷ መካ በስተ ደቡብ አቅጣጫ የምትዋሰን የነጅድ ገጠራማ ከተማእንደወትሮዉ ደንገዝገዝ ብላ ቀኗን እየገፋች ነዉ። ጊዜዉ ገና ልጅ ቢሆንም ፀሀይዋ ግን ጠንክራለች ። የነጅድ ሻኢሮች ከፀሀዩ ለመከላከል በየበረንዳዉ እና በየተምሩ ዛፍ ተጠልለዉ የተለመደዉን የግጥም እንካሰላንቲያቸዉን ማዶ ማዶ ሁነዉ ይወራወራሉ። ክፍት ጀለቢያ ሰፋ ካለ ነጭ ሱሪ ጋር ለብሶ ጥቁር ጫማ የተጫማ ሸጋ ወጣት "ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን እናንተ የዕብር ጌቶች" እያለ በመሀላቸዉ አልፎ ከአደባባዩ ሚንበር ላይ ቆመ ከላይ የቆመውን ገጣሚ ለማዳመጥ በአንድ ጊዜ ጠባቧ የነጅድ አደባባይ በሰዉ ጎርፍ ተዋጠች... ይቀጥላል... #mejnun #mejnunleyla

About