@kontoai2026: Świnka peppa jedzie na wyspę Epsteina xddd#peppapigmemes #AI #epsteinisland

Konto AI
Konto AI
Open In TikTok:
Region: PL
Tuesday 24 February 2026 13:58:38 GMT
2879
62
2
29

Music

Download

Comments

kalinovska13
Kalinovskaa_ :
Pierwszy xd skry
2026-02-24 19:28:47
1
To see more videos from user @kontoai2026, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎ ‎            //ጉንዳ// ‎(በፈለቀ እንዳለው)💝 ‎ ‎የትውልድ ቀየን በጥበብ አዋዝቶ፣ ‎ታሪክና ዝናን በብዕር አጉልቶ። ‎ጋራ ሸንተረሩን ምናብ እየቃኘ፣ ‎ትዝታ ሲበዛ ሂድ ሂድ እያሰኘ። ‎ ‎ሀገርን ማወደስ ታሪክን መናገር፣ ‎ምንኛ ደስ ይላል መጎብኘት በብዕር። ‎ዛሬም የኔ ምናብ ቀየውን ይናፍቃል፣ ‎#ወገራና_አርማጭሆ  ‎ኩታ ገጠም ምድሩን መቃኘትን ይሻል። ‎ ‎አርማጭሆ ምድር ‎አለግና ሙና መሬና አፄ ምድር፣ ‎እንዲህ ወደ አልባ አቦ ወደ መረባ በር። ‎እስኪ #ጃኖ ልሂድ #አርባጫን ወገራ። ‎ሳንጃን ተሻግሬ በጃኒፋንቀራ። ‎ ‎#በጃንቅል አድርጌ በከልተው መረባ፣ ‎አርባጭን ልሂድን በጉንዳ መረባ፣ ‎አድባሩ ናፍቆኛል ቶሎ አገሬ ልግባ። ‎ተራራው ያስቀናል አገሩ አዲስጌ፣ ‎ቆላ ደጋው ምድሩ ሜዳማው ኮሶጌ። ‎ ‎ውናንያ ገደሉ፣ ‎ጅብና ነብሩ ጭላዶች ሲዘሉ። ‎እንዲህ ነው ለመንፈስ ረክቶ መታዘዝ፣ ‎ብርቅየን እያዩ ወደ #ጩጊ መጓዝ። ‎ ‎ታሪክ እያጠኑ መንፈሳዊ ጉዞ፣ ‎ጭንቀትና ሃሳብ በወፍ ድምፅ ታርዞ። ‎ሂጃ እሳለማለሁ ወደ ጩጊ ማርያም፣ ‎ብዙ ካልተወራው ታሪካዊ ገዳም። ‎ጩጊ ላይ ተስሎ ያልሰመረ የለም፣ ‎ነግሬ ልፀልይ ለሀገሬ ሰላም። ‎ ‎@ሳሪ ያበቄለሿ🎑💎 ንስር🦅 @ፅናት🦅እናቴ የኔ አለም🌎❤ @Creator.search.insight @አባ ወምበሩ @አምሳል ወረደ💙⚪️❤️

About