Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tawnyinflorida: Dr Melaxins v lifting mask for turkey necks and double chins #drmelaxin #turkeyneck #doublechin
Tawny Putman
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 26 February 2026 18:50:19 GMT
1941
3
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.27MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.22MB
)
Watermark .mp4 (
4.93MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tawnyinflorida, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#PUBG #PC #TPP Ep.136 กว่าจะได้แต่ละไก่ยากเกินไปครับผมฝากช่องและฝากกดติดตามและกดหัวใจให้ด้วยนะครับขอบคุณมากๆๆนะครับ
#CapCut 🥀𝐁𝐥𝐚𝐜𝐤 𝐛𝐨𝐲✍️..... 🥀💔🫠
#ร้านข้าวแกงหัวล้านบุฟเฟ่ต์ 69 .. เมนูวันนี้ครับ. .....ร้านเราตั้งอยู่ติดถนน 304 อ.บางคล้า จ.ฉะเชิงเทรา ช่วงสี่แยกคอมเพล็กซ์ถึงสี่แยกบางคล้า ก่อนถึงทางเข้าวัดใหม่บางคล้า 100 เมตร รับกรุ๊ปทัวร์ รับทำข้าวกล่อง รับทำอาหารจัดงานเลี้ยง 083-635-1989 และ 082-164-5919 @ 6:00น.-15:00น เปิดทุกวัน
ግንቦት 16/1983 ማለዳ 12፡15 የፖለቲካ ክፍል አጠገብ ለውበት የተተከለው የአበባ እርሻ የመረጥነው አመቺ ስፍራ ነበር። ድቅድቅ ያለ ጨለማ በመሆኑ በሰማይ ላይ ተዘርተው ቁልቁል የሚሆነውን ሁሉ በትዝብት የሚመለከቱ ከሚመስሉት ክዋክብት በቀር ማንም አያየንም ነበር። ግማሾቻችን እየጠበቅን፣ ሌሎቻችን እያሸለብን አስጊውንና አደገኛውን ሌሊት በሰላም አሳለፍን። ገና ከሌሊቱ 11፡00 ሰዓት ገደማ ወገግ ሲል ሁላችንም ተነሳን፤ በፍጥነት ተጸዳዳንና ከተዘጋጀን በኋላ በእቅዳችን መሠረት ወደ ሚኒስቴር ቤቱ አመራን ሚንስ ቤቱ መስሪያ ቤቱን ከተከፈተ በፍቅር፣ ካልተከፈተ ደግሞ በግድ ሰብረን ለመግባት ወስነናል። ተፍተፍ እያልኩ ስዘጋጅ ሳለ ሌላኛው የክፍላችን የወደቁ መኪና ማንሻ ባራንኮ (የወደቁ መኪናዎች ማንሻ ክሬን የጫነ) ተሽከርካሪ በርካታ የሠራዊቱ አባላት እንደ ንብ ወረውት ግቢውን በከፍተኛ ፍጥነት እየበረረ ጥሎ ሲወጣ እንደ ዘበት አየሁት፤ የመጨረሻው መሰለኝ። ይህን ማስታወሻ የምጽፈው የሚንስቤቱ የምግብ ጠረጴዛ ላይ ሻይ እየጠጣሁ ነው። ይህ ዕለት ለእኛ እንደ ማንኛውም ቀን አይደለም፤ ይልቁንም ለሕይወታችን ወሳኝ የሆነና ገና ያልተረዳነውን አዲስ ምዕራፍ የያዘ ነው - ሕይወት መቀጠል ወይም መሞት ሚለው የሚወስንበት ነው አብዛኛው ሠራዊት ሌሊቱን ባገኘው ተሽከርካሪ እየታጨቀና እየተንጠላጠለ ሲበር ነው ያደረው። ወገግ ሲል የቃኘውን ግቢ ተዘዋውሮ የተመለከተው ሰው አስገራሚ ትዕይንት ነበር የተለያዩ ወረቀቶችና ቁሳቁሶች በየሜዳው ተበትነዋል፤ ቢሮዎች፣ ሱቆችና ቤቶች በሮቻቸው ወለል ብለው ተከፍተዋል። እንደኛ ጥቂት ወታደሮች ውር ውር ከማለታቸው ውጭ ግቢው ባዶ ሆኗል። የገረመኝ የሚንስ ቤቱ ሠራተኞች ሌሊት ምን እንደተፈጠረ የሚያውቁ አይመስሉም አብዛኞቹ የዕለት ተዕለት ተግባራቸውን ለመከወን ወዲያ ወዲህ ይላሉ። ምግቤቱ በሰዓቱ ተከፍቶ የቁርስ ተመጋቢዎችን እየጠበቀ ነው። እኛም እንደ ግሩፕ በእቅዳችን መሠረት ኮዳዎቻችንን በውሃና በሻይ ሞልተን እንዲሁም የተለያዩ ምግቦችንና ስኳር የቻልነውን ያህል ይዘን ለጉዞ ተዘጋጅተናል። ችግር ወይም ተቃውሞ እንዳይገጥመን የምግቤቱ ሠራተኞች ሁሉም ነገር ማብቃቱን መንገር በቂ ነበር። እነርሱ ገና ተደናግጠው ሲርበተበቱ እኛ የምንፈልገውን ለማዘጋጀት ችለናል። አሁን ከዚህ በኋላ ተመካክረን በምንመርጠው አቅጣጫ እንጓዛለን። የአብዛኛው ምርጫ የሆነውን የከረን ሱዳን መንገድን ግን አልፈለግነውም፤ ምክንያቱም ከባድ ግርግር እንደሚበዛበትና ለመኪናም አመቺ እንዳልሆነ ገብቶናል። ከዚህም በላይ የሻዕቢያዎች ትኩረት በዚያ በኩል እንደሚሆን ገምተናል፤ ስለዚህ በአጠቃላይ ለአደጋ የተጋለጠ ነው ብለን አስበናል። የመቀርካው - ጎንደር መንገዱ ደግሞ ዘላቂ አይደለም፤ የሆነ ቦታ ላይ ይቆማል። ስለዚህ ምርጫችን ወደ ትግራይ ነው፤ ምክንያቱም ሰው ላይበዛበት ይችላል። ከምናውቀው ሻዕቢያ የማናውቀው ወያኔ ይሻለናል በሚል ዋዝ ጂፕን ተጠቅጥቀን ለመብረር ወስነናል። # ከቀኑ 07፡00 ሰዓት ጉዞአችንን ከአስመራ ወደ ደቡብ አቅጣጫ በማድረግ ረዥምና ምን ሊገጥመን እንደሚችል ወደ ማናውቀው አስጊና አጠራጣሪ ጉዞ ከጀመርን ከስድስት ሰዓት በላይ ሆኖናል። መኪናው ላይ ተጠቅጥቀን በጎዳይፍ በኩል የመንደፈራን መንገድ ይዘን እየተጓዝን ነበር። ከተማውን ጥለን እስክንወጣ የሻዕቢያ ኃይል አልነበረም፤ የእኛ ሠራዊት ግን በእግርም በመኪናም ይጓዝ ነበር። ሻዕቢያዎቹ ሠራዊቱ ከአስመራ ከተማ እንዲወጣና በበረሃ ላይ ለማግኘት እንደወሰኑ ገባን። ከፊታችንም የተኩስ ድምፅ እየሰማን ስለነበር መኪናውን አቁመን በእግራችን መጓዝ አማራጭ እንደሌለው ስለተረዳን ወርደን የእግር ጉዞ ተቀላቀልን። የግንቦት ፀሐይ ግለትና የአካባቢው በረሃማነት፣ በአእምሮ ውስጥ ያለው ስጋት ተጨምሮ ሰውነታችን ድካም ቢሰማውም ተገቢውን እረፍት እየወሰድን ለከብቶቹ ሳር ፍለጋ እንደሚጓዝ ዘላን መንገዳችንን ቀጠልንበት። ሐሳባችን እንደ ምንም ትግራይ ክፍለ ሀገር መግባት ነው። ይህችን ማስታወሻ የምጽፈው ካረፍኩባት አንዲት ቁጥቋጦ ሥር ሆኜ ነው። እስቲ በማለዳ ከአስመራ ስንወጣ የነበረውን ሁኔታ ጥቂት ላስታውስ፤- ቀኑ ለሁለተኛው አብዮታዊ ሠራዊት የከፋ ጨለማ ቢሆንም ጥርት ባለ ሰማይ ላይ በሞገስ የምትወጣውን የግንቦትን ፀሐይ ፍንትው ከማለት ግን አልከለከላትም። ለአንዱ መጥፎና የንዳድ ቀን፣ ለሌላው ደግሞ የእረፍትና የደስታ ቀን ነው። ይህች ዕለት ለአንዱ የድል ቀን፣ ለሌላው ደግሞ የሽንፈት ቀን መታሰቢያ ናት። በቃኘው ሦስተኛ በር በኩል በጥንቃቄ እያሽከረከርን ስንወጣ ከማለዳው አንድ ሰዓት ገደማ ነበር። የከተማው ሕዝብ በየአጥሩና በየበሩ ቆሞ ሁኔታዎችን በመገረምና በመደነቅ ይመለከታል። ግማሹ በደስታ ይሁን በሐዘን ባላውቅም የሚያለቅሱ ነበሩ፤ "አይዞአችሁ በሰላም ግቡ" የሚሉም ነበሩ። ባሉበት ሆነው ምራቅ የሚተፉና የሚሳደቡም ነበሩ። ሻዕቢያዎቹ ከተማ ውስጥ አንድ ጥይት እንኳ እንዲፈነዳ እንዳልፈለጉ በደንብ ያስታውቃል። እዚህ ከተማ ውስጥ ውጊያ ቢቀሰቀስ በመጨረሻ አላስፈላጊ ዋጋ ከመክፈልና ከተማዋን ከማውደም ውጪ ምንም ጥቅም እንደሌለው የተረዱ መሆናቸውንም ያሳያል፤ ምክንያቱም ለተቃውሞ የሚሆን አንድ ጥይት እንኳ አልተተኮሰም። በርግጥ የአብዮታዊ ሠራዊት አባላት በተለያየ ምክንያት ይተኩሱ ነበር። በደቡብ አቅጣጫ በጎዳይፍ በኩል ስንወጣ ከርቀት አስመራ ከተማን እየተወ የሚወጣው ሠራዊት ቅጠልያውን ለብሶ ሲርመሰመስ ላየው ከዛፍ ላይ እየተመለመለ እና እየተራገፈ የተጣለ ቅጠል ይመስላል። ምርጫ ስለሌለን መኪናውን ባገኘንበት ትተን ከሠራዊቱ ጋር በእግር ተቀላቀለን፤ በዚህም አስቸጋሪ የሆነውን የኤርትራ ክፍለ ሀገር መልከዓ ምድር ጉዞ ያለምንም ፍላጎት በእግራችን ተያያዝነው። በግሩፕ መሆናችን በጣም ጠቅሞናል። እየተጫወትን ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ቤታችን እንደምንደርስ ያህል እየተሰማን ሐሳባችንን እንረሳለን። አስፈላጊ ሲሆንም ነጠል ብለን ሰብሰብ እያልን እንመካከራለን። በርግጥ በርካታ አሳዛኝ ሁኔታዎችን ተመልክተናል። ከሆስፒታል እንደምንም የወጡ ቁስለኞች፣ በሽተኞችና አቅመ ደካሞች በየበረሃው ወድቀው ሲያቃስቱና ሲጮሁ መስማትና በተስፋ መቁረጥ ራሳቸውን ሲገድሉ ማየት እየለመድነው እስከሄድን ድረስ የሚዘገንንና እጅግ ልብን የሚሰብር ነበር። በጉዞ ላይ በርካታ ክስተቶችም ነበሩ። ሠራዊቱ ከከተማው ሲወጣ በተበታተነ ሁኔታ የወጣ ቢሆንም በኋላ ላይ ግን ማን እንዳሰለፈው ሳይታወቅ እንደ ጉዳን ተደርድሮ ሲጓዝ ማየት አስገራሚ ነበር። ከፊት ማን እንደሚመራውና ጫፉ የት እንደደረሰ ባይታወቅም ብቻ እንደ ጎርፍ ወደ አንድ አቅጣጫ ይጎርፋል። በርካቶች በሞራልና በተስፋ ይጓዛሉ፤ መሣሪያቸውን በትከሻቸው ተሸክመው በዝምታ የሚጓዙ እንዳሉ ሁሉ እርስ በርዕስ እያወሩ ተፍተፍ የሚሉም ብዙ ናቸው። ጆሮአቸው ላይ ከአብዛኛው ወታደር ኪስ ውስጥ የማትጠፋውን ትንሽ ሬዲዮ ለጥፈው የሚሰሙም አሉ። የተሰደደው ሠራዊት ብዛት ይህ ነው ብሎ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም፤ በጣም ብዙ ነው ይህ ያጓጓቸውና ከፊት ያለው ሁኔታ ያሰጋቸው አንዳንዶች ጦሩ ልብ ባይሰጣቸውም ሠራዊቱ እንዲቆምና በተደራጀ መልኩ እንዲጓዝ ከፍ ባለ ድምፅ ሲወተውቱ ይታያሉ.. የቀድሞው ብሔራዊ ወታደር #ደርግ #የኢትዮጵያታሪክ #creatorsearchinsights
12:46🌚🖤!#au1inn0 #actives? #justedit #forupage #ستوریات
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy