@growupwithducktv: Đồ Chơi Khỉ Nhào Lộn 360 độ đáng yêu giải trí cho bé #dochoi #dochoitreem #dochoichobe #dochoivuinhon #dochoidethuong

growupwithducktv
growupwithducktv
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 08 March 2026 09:37:14 GMT
21604
143
13
18

Music

Download

Comments

user281184493
@Dương Anna :
Lòl
2026-03-12 07:03:42
0
dyiabjut5anm
TUYẾT MAI*1982🌻🌟🌻🌟🌻🌟🌻🌟 :
@cóp🥰
2026-06-06 03:17:45
0
mercy.akordor
Mercy Akordor :
😁😁😁
2026-03-16 20:19:10
0
riazwad55
محمد ریاض وڈ :
🥰🥰🥰
2026-03-08 09:41:56
1
ericafdr2900
Efdr29 :
💜
2026-03-09 08:09:55
0
prettyogeyi
Ogeyi Ogbang :
🥰🥰🥰
2026-03-09 14:47:30
0
rizwan.usman79
Rizwan Usman :
🥰
2026-03-08 13:41:59
0
khangkim95
Hạ Bảo95🌸 :
😁😁😁
2026-03-09 06:42:55
0
nhon2603
ℋ𝓊̛ℴ̛𝓃ℊ ℬ𝒾𝓃🍀 :
😩
2026-03-22 04:04:35
0
dinaaidil
Dina L. Payè :
😳
2026-03-14 00:02:35
0
coi_289
Hảo❤️ :
🥰🥰🥰
2026-03-08 10:34:14
0
angleriha29
saima❤️ :
😂😃😁😁😆😇😂🥳🥶🥶🥵🤯😡👻💀☠️👽🤖🧠🦷👣💏🐶🐽🐻🐻🐽🐽🐔🤧😷🤕😪🙄🤭
2026-03-08 10:45:43
0
To see more videos from user @growupwithducktv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሩካቤ ሥጋ የማይፈጽምባቸው  ጊዜያትም  እነዚህ ናቸው (አንብባችሁ ስጨርሱ ሼር ማድረግ አትርሱ) 1. የእርግዝና እና የንጽሕ ጊዜያት፦ ሚስት በፀነሰችበት ወይም ባረገዘችበት ወቅት በወር አበባዋና በመውለጃዋ ጊዜ (ወንድ ከወለደች ከዐርባ፣ ሴት ከወለደች ከሰማንያቀን በፊት) ሩካቤ ሥጋ መፈጸም አይገባም ዘሌ.20፥18 👉ቅዱስ ባስልዮስም “በደሟ ወራት ሚስትህን አትድረስባት፣ ግቢህ ከመጽሐፍ ሥርዓት የወጣ እንዳይኾን” በማለት በፅንስ (እርግዝና) እና በንጽሕ ጊዜያት ማለትም በአራስነትና በወር አበባ ወቅት ግንኙነት መፈጸም እንደማይገባ አዝዟል (ፍት. ነገ. አን. 24፣ ቍ.64) በተመሳሳይ መልኩ የሚስት ፅንሷ ከታወቀ በኋላ ለመረዳዳት ካልኾነ በቀር ባሏ ሊቀርባት እንደማይገባ ተደንግጓል (አን.24፣ ቍ.638) 2. ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚሔዱባቸው ቀናት፦ እስራኤላውያን እግዚአብሔር ከሙሴ ጋር ሲነጋገር ከመስማታቸው (ሕጉን ከመቀበላቸው) ከሦስተኛው ቀን በፊት እንዲቀደሱ፣ ልብሳቸውን እንዲያጥቡና ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ታዝዘው ነበር፡ ✍ዛሬም በሐዲስ ኪዳን ባለ ትዳሮች ትምህርተ ወንጌል ለማዳመጥ፣ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለመቀበል፣ ጠበል ለመጠመቅና ለመጠጣት፣ ወይም ለሌላ አገልግሎት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሔዱ ከሩካቤ ሥጋ እንዲከለከሉ ታዝዟል ዘፀ.19፥10-25 3. በጥምቀት ክርስትና የሚያነሡ (የክርስትና እናት ወይም አባት የሚኾኑ ምእመናን)፦ ክርስትና ከማንሣታቸው በፊትና በኋላ ለሁለት ቀናት ከሩካቤ ሥጋ መከልከል ይገባቸዋል፣ ይኸውም መንፈስ ቅዱስን ለማክበር ነው፣ ምሥጢረ ጥምቀት ጸጋን፣ ክብርንና ልጅነትን የሚያሰጥ ምሥጢር ስለ ሆነ፣  👉ካህኑ ዘካርያስ የቤተ መቅደሱን አገልግሎት ከፈጸመ ከሁለት ቀን በኋላ ከኤልሳቤጥ ጋር መገናኘቱም ለዚህ ትምህርት ነው፡፡ “ከሁለት ቀን በኋላም ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰች” ተብሎ እንደ ተጻፈ  ሉቃ.1፥24፣ ፍት. ነገ. አን. 24፣ ቍ.38) 3. በዓላት፦ ቅዳሜ፣ እሑድና በዓበይት በዓላት ሩካቤ ሥጋ መፈጸም የተከለከለ ነው፣ ይኸውም በመንግሥተ ሰማያት ጋብቻና ፈቃደ ሥጋን መፈጸም አለመኖሩን ለማጠየቅ ነው፣ በዓላት፣ የመንግሥተ ሰማያት ምሳሌዎች ናቸውና። 👉“በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም” ማቴ.22፥30 እንዲል ሌላው ምክንያት ደግሞ 👉“ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው … በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው” ያዕ.1፥27በማለት ቅዱስ ያዕቆብ እንደ ተናገረው   በእነዚህ ዕለታት ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሔድ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበልና ራስን መጠበቅ ተገቢ ስለ ሆነ ነው፡፡  👉“ፈቃድህን በተቀደሰው ቀኔ ከማድረግ እግርህን ከሰንበት ብትመልስ፣ ሰንበትንም ደስታ፣ እግዚአብሔርም የቀደሰውን ክቡር ብትለው፣ የገዛ መንገድህንም ከማድረግ፣ ፈቃድህንም ከማግኘት፣ ከንቱ ነገርንም ከመናገር ተከልክለህ ብታከብረው፣ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣሃለሁ የአባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ”  ኢሳ.58፥13 ተብሎ ተጽፏልና  4. አጽዋማት፦ “ጸዋሚ ሆይ መላው አካልህ ይጹም፣ አፍህ ክፉ ከመናገር፣ አንደበትህ ከሐሜትና ከስድብ፣ ዓይንህ ሴቶችን ከማየት፣ ጆሮህም ዘፈንና ጨዋታ ከመስማት ይጹም” ተብሎ እንደተነገረን (ርቱዐ ሃይማኖት) ሩካቤ ሥጋም ሰውነት የሚደሰትበት ፈቃድ ስለሆነ በጾም ወቅት መታቀብ ይገባል #CapCut #viralvideo  #creatorsearchinsight

About