@dansfera: The stark reality of accountability: when speaking an undeniable truth results in a terminated contract. Hear the raw perspective on the heavy price paid for integrity and the firm resolve that followed even the most unfortunate outcome. A powerful moment captured about standing by what you believe is right, regardless of the corporate fallout. #SpeakingTruth #Accountability #CareerConsequences #Integrity #realtalk

dansfera
dansfera
Open In TikTok:
Region: US
Friday 13 March 2026 19:21:26 GMT
87
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dansfera, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​​🌹ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ...!🌹        🥀🌹🌹🥀 🌹ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ  ስሙር  ተፈጸመ ናሁ አክሊል አክሊል  ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግስቱ! 🌹እነሆ በእመቤታችን ስም ተሰባስበን አበባ ይዘን ልጅዋን  በአበባ እርስዋን በጽጌረዳ እየመሰልን የምንዘምርበት ያ የተወደደው የምስጋና የዝማሬ ወር አለፈ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ አንቺ የጊዮርጊስ የክብር ዘውድ ነሽ! እያሉ በተመስጦ እንደ ቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ያሬድ ልጆች ሊቃውንቱ  እናታቸውን ሲያመሰግኑ  የሚያሳይ ግሩም {ማኅሌተ ጽጌ} 🌹እመቤታችን ዘውድነቷ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ ሳይሆን  ውዳሴዋን ቅዳሴዋን እየደገመ ስሟን እየጠራ ለሚማጸን በአማላጅነቷ በቃል ኪዳኗ ለሚያምን ሁሉ ዘውድ ናት!    🌹ምዕመናንም ትምክህተ ዘመድነ! እያሉ ይዘምሩላታል፤ ያመስግኗታል! ድንግል ሆይ የባህርያችን መመኪያ ነሽ! ተስፋችን ነሽ! የድህነታችን ምልክታችን ነሽ! እያሉ በእናትነቷ ጥላ ስር ያሉ ምዕመናን ይዘምሩላታል! እርስዋም እንደ ቅዱስ ኤፍሬም ትባርካቸዋለች!  ሁላችንም እናታችን ትባርከን!           🌹          🌹          🌹

About