@paulatalkicrypto: Stack up on XRP / XLM 🚀 Move them off exchanges — keep them safe in your wallet 🔐 #xrpcommunity #xrpnews #crypto #xrparmy

paulatalkscrypto
paulatalkscrypto
Open In TikTok:
Region: US
Monday 16 March 2026 15:46:29 GMT
224
8
1
3

Music

Download

Comments

user6153071773659
mm :
☺️☺️☺️😊😊😊
2026-04-26 01:57:11
0
To see more videos from user @paulatalkicrypto, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይህ የምትመለከቱት ፎቶ በአለም ከታዩ አሳዛኝ ፎቶዎች መካከል   #ከቀዳሚዎቹ ይመደባል። 😭😭😭 ነገሩ ምን ነበር? በ1985 ኮሎምቢያ ውስጥ ከባድ የሆነ እሳተ-ገሞራ ይከሰታል። ይህም አርሜሮ በመባል የምትታወቀውን ከተማ እና ተጨማሪ 13 ከተማዎችን ያለ ርህራሄ አወደማቸው ከ 25,000 በላይ ሰዎችን የገሞራ ድኝ እሳት በላቸው ።😭😭  የእሳተ-ገሞራ ጭቃ እየቀለጠ ይስፋፋል፤ እንደ ጎርፍም ነገሮችን እያወደመ ይጓዛል። እቺ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የ13 ዓመቷ ህፃን ''Omayra Sánchez'' ትባላለች እሳተ-ገሞራው ቀልጦ እስከ ወገቧ ይዟታል። በቦታው ተይዛ እያለች የነፍስ አድን ሰራተኞች ሲደርሱ የተማፅኖ ድምፅ ስታሰማ ነበር። ሰዎቹና የጤና ባለሙያዎች ነገሩን ካዩ በኋላ ሰውነቷ ተቆርጦ ቢወጣ ቀሪ ጊዜዋንም ጤናማ እንደማትሆንና ከመቆየት ይልቅ ሞቷ እንደሚሻል አምነዋል። ህፃኗ''Omayra''ም በእምባ ቻው ቻው እያለች ከ60 ሰዓታት የስቃይ ቆይታ በኋላ በቁሟ እስከወዲያኛው አሸልባለች።  ምስሉን Frank የተባለ ፎቶግራፈር ጋዜጠኛ በታሪክ አስቀምጦልናል።  *ፎቶው ምን ያመለክታል:* 1. *የተፈጥሮ አደጋ ጨካኝነት* - በ ሰከንድ ውስጥ ህይወት እንዴት እንደሚጠፋ 2. *የሰው ልጅ ጽናት* - Omayra እስከ መጨረሻው ድረስ አልለቀችም፣ ተስፋ አልቆረጠችም 3. *ዓለም ያዳመጠው ጩኸት* - ይህ ፎቶ ከወጣ በኋላ የአደጋ ጊዜ ህክምና፣ ማስጠንቀቂያ ስርዓት ጉድለት ላይ ትልቅ ውይይት አመጣ 4. *ማስታወሻ* -
ይህ የምትመለከቱት ፎቶ በአለም ከታዩ አሳዛኝ ፎቶዎች መካከል #ከቀዳሚዎቹ ይመደባል። 😭😭😭 ነገሩ ምን ነበር? በ1985 ኮሎምቢያ ውስጥ ከባድ የሆነ እሳተ-ገሞራ ይከሰታል። ይህም አርሜሮ በመባል የምትታወቀውን ከተማ እና ተጨማሪ 13 ከተማዎችን ያለ ርህራሄ አወደማቸው ከ 25,000 በላይ ሰዎችን የገሞራ ድኝ እሳት በላቸው ።😭😭 የእሳተ-ገሞራ ጭቃ እየቀለጠ ይስፋፋል፤ እንደ ጎርፍም ነገሮችን እያወደመ ይጓዛል። እቺ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የ13 ዓመቷ ህፃን ''Omayra Sánchez'' ትባላለች እሳተ-ገሞራው ቀልጦ እስከ ወገቧ ይዟታል። በቦታው ተይዛ እያለች የነፍስ አድን ሰራተኞች ሲደርሱ የተማፅኖ ድምፅ ስታሰማ ነበር። ሰዎቹና የጤና ባለሙያዎች ነገሩን ካዩ በኋላ ሰውነቷ ተቆርጦ ቢወጣ ቀሪ ጊዜዋንም ጤናማ እንደማትሆንና ከመቆየት ይልቅ ሞቷ እንደሚሻል አምነዋል። ህፃኗ''Omayra''ም በእምባ ቻው ቻው እያለች ከ60 ሰዓታት የስቃይ ቆይታ በኋላ በቁሟ እስከወዲያኛው አሸልባለች። ምስሉን Frank የተባለ ፎቶግራፈር ጋዜጠኛ በታሪክ አስቀምጦልናል። *ፎቶው ምን ያመለክታል:* 1. *የተፈጥሮ አደጋ ጨካኝነት* - በ ሰከንድ ውስጥ ህይወት እንዴት እንደሚጠፋ 2. *የሰው ልጅ ጽናት* - Omayra እስከ መጨረሻው ድረስ አልለቀችም፣ ተስፋ አልቆረጠችም 3. *ዓለም ያዳመጠው ጩኸት* - ይህ ፎቶ ከወጣ በኋላ የአደጋ ጊዜ ህክምና፣ ማስጠንቀቂያ ስርዓት ጉድለት ላይ ትልቅ ውይይት አመጣ 4. *ማስታወሻ* - "ልናድን ነበር " የሚለውን ጥያቄ ለአለም ሰጠ Omayra የመጨረሻ ቃሏ " እባካችሁ ከዚህ ቆሻሻ አውጡኝ ነበር፣ #

About