@piushan_wickramasinghe: Naturally aspirated. Naturally violent. Long time no see!!! 🤭 #corollagt #ae101_corolla #4age20v #lownslow

Piushan_wickramasinghe
Piushan_wickramasinghe
Open In TikTok:
Region: LK
Friday 20 March 2026 15:22:49 GMT
10948
1504
31
75

Music

Download

Comments

tharakaofficials
Tharaka Shamin(タラカ)🇯🇵🤍 :
Me turbo ena ekd?
2026-05-15 05:05:59
1
sajanadeenath999
Sajana Deenath :
Denawada
2026-03-25 17:06:35
1
m.binal_16
Binal Bathika :
How's the market price🙁
2026-06-17 20:36:26
0
kavishka.alwis
Kavishka Alwis :
2026-03-20 16:04:33
2
uvi_2007
uvi_2007 :
Denwada
2026-03-26 07:04:28
1
bombocalatua
🔦 :
fkin hell man 🤩🥰🥰🥰
2026-03-20 16:00:24
1
adithyarajaguru
ᕠᖙ꯵ᰋʜᥐᴀ ᖘʀᴀ᥎ᰀᰀɴ ✨💫 :
@dila_ax
2026-04-19 12:32:17
0
ravinduu.g
Ravindu | Photographer 🇱🇰 :
mawath raumak ekkan yanawada
2026-03-31 14:38:55
1
pasiya9928
Pasiya995 🇱🇰 :
video eka ganda
2026-03-25 15:24:26
0
t_sandamal
lgtharukasandamal :
@Prashan Fernando
2026-05-14 12:21:45
1
prabuddagunarathn
Prabudda gunarathne💛 :
❤️🔥🔥
2026-03-29 06:12:51
1
mr_fixy
Fixy :
❤️
2026-03-25 16:29:37
1
malaka__ranasinghe
MALAKA_RANASINGHE :
🔥😁
2026-03-26 02:18:06
1
pasindu_1143
pasindu_1143 :
💗💗💗
2026-03-22 06:09:36
1
gimhanliynage
Gimhan Liyanage 𒉭 :
😌😌😌
2026-03-20 16:07:00
1
3mpnoodle
Thilina Piumantha :
🔥
2026-03-22 02:21:20
1
svsathsarashadow
sv sathsara vihanga :
💗💗
2026-03-22 11:32:07
1
prashanfernando6
Prashan Fernando :
🤍😎
2026-03-21 17:36:41
1
risinu.fernando
Risinu Fernando :
🥰🥰🥰
2026-03-20 16:12:07
1
asithacperera
AsitHa CHamara :
🤍🤍🫶🏻
2026-03-21 00:24:59
1
yohan_wickramasinghe6457
YOᕼᗩᑎ :
🖤
2026-03-20 16:07:43
1
adithyarajaguru
ᕠᖙ꯵ᰋʜᥐᴀ ᖘʀᴀ᥎ᰀᰀɴ ✨💫 :
@𝘿𝙞𝙡𝙖_𝘼𝙭🇯🇵
2026-04-19 12:32:34
0
sanindugamage
Sanindu Gamage :
😍❤️
2026-06-17 15:22:02
0
kxvi_44
Kxvi_44 :
🤍
2026-03-20 17:17:15
1
thejanranaraja
Thejan_R :
🤍❤️‍🔥
2026-03-20 16:41:50
1
To see more videos from user @piushan_wickramasinghe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ሰው መሆኔ"🩵🤒 ✨ዓለም ላይ ብርቱ የሚባሉ የጥበብ ሰዎች አሉ። ከነዚያ መካከል አንዷ ናት ለሙያ ስትፈጠር እንደ አስቴር አወቀ ግማሽ ክፍለ ዘመን በብቃት ትውልድን አስተሳስረህ በፍቅር የነገሰች 👸 *የተዋጣላት የዜማ ደራሲ *የግጥም ደራሲ *የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና በቅንብር የምትሳተፍ *ኑሮዋን በአሜሪካን ሀገር ካደረገች ጀምሮ ደግሞ የተዋጣላት ዲዛይነር በመሆን ለረጅም አመት የሀገሯን ባሀል ያስተዋወቀች (መድረክ ላይ የምታደርጋቸው ውብ የባህል ልብሶች በራሷ ዲዛይን የተደረጉ ናቸው) ባለድንቅ ተሰጥኦዋ እንደ ህፃን ልጅ የቅን ልብ ባለቤቷ አስቴር አወቀ (አስቱካ) የኔ ጨዋ!🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ የአሸናፊነት ምሳሌዋን የሶል ንግስቷን አስቴር አወቀ በዚህ ገና መግቢያውን ስንስማው አረማመዷ የሰው ፍቅሯን ፈገግታዋ ሹሩባዋ በዓይነ ህሊናችን የሚስለው በአሜሪካን ሀገር የሰራቺው ክሊፗ እንደ ትላንትን መመልከቻ መስታወት በሚያሳየን 'ሰው መሆኔ' ሙዚቃን ጋብዤያቹ እንማርበት ዘንድ ውጣ ውረድ የተሞላበትን የብርቱዋን የህይወት ታሪክ በትንሹ አካፍላቹሃለው🙏 -------------------------------------------------------- ብቃቷን ስላረጋገጠችበት ተሰጥኦዋ ዛሬ ብዙ አልልም። ይልቅ ብዙ ስላልተነገሩት አስገራሚ እና የአይበገሬነት ታሪኳእንጅ! ✍️አስቴር የተወለደችው በቀድሞው አጠራር ጎንደር ክፍለ ሀገር ደብረታቦር አውራጃ ደራ ወረዳ ልዩ ስሟ ሀሙሲት በምትባል አነስተኛ መንደር ነው ። በቤተሰቦቿ በሥራ ዝውውር ምክንያት ለአጭር ጊዜ አሰላ ከዛም አዲስ አበባ ኖራለች። በትምህርቷ በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ተማሪዎች ተርታ የምትመደብ ተማሪ ነበረች። በ1956 ዓም የወሰደችው የ6ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና (ሚኒስትሪ) ውጤቷንን የሚያሳያውን ፎቶ ብዙዎች በሶሻል ሚዲያው ላይ ያያችሁት ይመስለኛል። ለሙዚቃ በነበራት ከፍተኛ ፍቅርና ፍላጎት ድምፃዊ ለመሆንወደ ፖሊስ ኦርኬስትራ በመሄድ ያደረገችው የመጀመሪያ ሙከራ " ድምፃዊ መሆን አትችይም" በሚል መራር ውሳኔ ተደመደመ። እንደማስተዛዘኛ ግን በተወዛዋዠነት እድሏን እንድትሞክር ተፈቅዶላት ፖሊስ ኦርኬስትራን ለ7ወር በተወዛዋዥነት በነፃ በማገልገል ኪነጥበብን ተቀላቀለች። ከ7ወር ግልጋሎት በኋላም በነፃ ዝውውር ወደ አንጋፋው የሀገር ፍቅር ቲያትርቤት በመዘዋወር ከ1965 እስከ 1967 ዓ_ም በተወዛዋዠነት ማገልገሏን ይታወሳል። በዚህ እልህ አስጨራሽና ተስፋ አስቆራጭ ሂደት ሙያዋን የጀመረችው አይበገሬዋ ድምፃዊት የመጀመሪያ የሙዚቃ ሸክላዋን በተመለከተ አሳታሚው የታንጎ ሙዚቃ ቤት ባለቤት ነፍሳቸውን ይማርና ታላቁ አሊ አብደላ💔 ባንድ ወቅት እንዲህ በሚል ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል " አስቴርን በሸክላ ለማስቀረፅ ስመርጣት ድምጿአይሰማም ከሚል ስጋት " ይቅርብህ " ያሉኝ ሰዎች ብዙ ነበሩ ። እኔ ግን ቁ1 ስራዋን በድፍረት አሳትሜ አወጣሁት፡ ያው እንደተፈራውም ተቀባይነቱ ቀዝቃዛ ነበረ ። ሰዎችን ስጠይቃቸውም "ድምጿ ጥሩ ነው ምን እንደምትል ግን አይሰማም "ይሉኝ ነበር ። እናም አስቴርም በወቅቱ " በቃ እኔ ሙዚቃ አይሆንልኝም" ብላ ተስፋ ቆረጠች ። እኔ ግን እሷ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ድምፃዊ እንደምትሆን እርግጠኛ ስለሆንኩኝ እልህ ውስጥ ገብቼ አስቴርንም አበረታትቼ ፣ የድርሰት ማጥኛ ቤት አዘጋጅቼ ፤ ውብሸት ፍሰሀን ጨምሬ ረጅም ጊዜ በፈጀ ጥናት በባህል መሳሪያዎች የታጀበ ስራቸውን አሳትሜ ሳወጣው ተቀባይነቱ ዳር ከዳር ከመሆኑም በላይ ያኔ ያልተደመጠው የመጀመሪያ ስራዋ ሁሉ እንደገና እንደ አዲስ ይፈለግና ይሰማ ጀመር ። ሀገሩ ሁሉ አስቴር አስቴር ይል ጀመር።"🥰 ብለው ነበር ታዲያ በዚህ መልኩ የአይበገሬነት ጉዞዋን የጀመረችው አስቴር አወቀ ግማሽ ክፍለን ዘመን በሚጠጋው የሙዚቃ ዘመኗ አንድ የሸክላ ሙዚቃን እና 25 የሙዚቃ ካሴቶችን በግሏ እንዲሁም _አንድ የሙዚቃ ካሴት ከድምፃዊ ውብሸት ፍስሀ ጋር በጋራ _ከድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ጋር" መች እንዲህ "የተሰኘ አንድ ዜማ በቅብብል _"እንኖራለን ገና "በሚል በኤች አይ ቪ ዙሪያ የተሰራ የጋራ አልበም ከአስቴር አወቀ የረጅም አመት ጥረት ና ውጤት ጀርባ ድርሻ ካላቸው መካከል አሊ አብደላ የታንጎ ሙዚቃቤት ባለቤት ተሾመ ፀጋዬ የኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ባለቤት የሚያስመሰግን ትልቅ ድርሻ አላቸው ። አስቴር እጅግ ከበርካታ የግጥም እና ዜማ ደራሲያን ለቁጥር ከሚታክቱ የሙዚቃ ባንዶች እና አቀናባሪዎች ጋር የሰራች ሲሆን አበጋዝ ክ/ዎርቅ ታዲያ እጅግ በበርካታ ሙዚቃዎቿ ጀርባ ያለ የተከበረ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ነው ክብር ይገባዋል🙏🙏 አስቱካ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ❤ ለዛሬ አበቃሁ🥰 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #አስቴርአወቀ #ሰውመሆኔ #musictube369 #ethiopianmusic

About