@thafanyas:

thafanyas
thafanyas
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 21 March 2026 07:46:20 GMT
1879
94
2
1

Music

Download

Comments

rhma.17_
Rahma :
MasyaAllah teh thafa.. minal aizin walfaidzin teh
2026-03-21 08:15:48
1
tatimaryati387
tati :
waw cantik🥰
2026-04-05 12:32:33
1
To see more videos from user @thafanyas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የSTS ቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎን ምልክቶች እና ጠቀሜታቸው በትክክል ያውቃሉ? #ውድ ደንበኞቻችን በተሰጣችሁ የከስተመር ኢንተርፌስ ዩኒት (CIU) ላይ የሚታዩት የቀለም ምልክቶች የሚከተሉትን መልእክቶች ያስተላልፋሉ፦ 🟢 አረንጓዴ ቀለም ➡️ ቆጣሪዎ በቂ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ያለው እና በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መሆኑን ያሳያል። 🟠 ብርቱካናማ ቀለም ➡️ የቀሪ ሂሳብዎ መጠን ዝቅተኛ መሆኑን ጠቁሞ፣ በተመቸዎ የዲጂታል ክፍያ አማራጭ ቅድመ-ዝግጅት አድርገው እንዲገዙ ያሳስባል። 🔴 ቀይ ቀለም ➡️ የገዙት የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን ሙሉ በሙሉ ማለቁንና አስቸኳይ ግዢ መፈጸም እንደሚገባዎ ያመለክታል። ⚠️ ልብ ይበሉ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ገዝተው መብራት ካልመጣላችሁ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል በመገኘት ወይም በ 905 ነፃ ጥሪ ማዕከላችን ደውላችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን። 🎆 ኤስቲኤስ ስማርት ቆጣሪዎች ለዘመናዊ አኗኗር ለላቀ አገልግሎት!! #ኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_አገልግሎት #STS_SmartMeter #የዲጂታል_ክፍያ #EEU

About