@melon_holic.vn: Vừa có thể làm hộp đựng cơm 2 tầng gọn gàng, vừa có thể làm cặp lồng đựng vừa tô phở/bún. #hopcomvanphong #hopcomgiunhiet #hopcommelon

MELON HOLIC
MELON HOLIC
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 27 March 2026 14:35:27 GMT
2679
14
1
5

Music

Download

Comments

bong1098
mẹ bông sop :
🥰🥰🥰giữ nóng mấy tiếng ạ
2026-04-26 14:05:41
0
To see more videos from user @melon_holic.vn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉አንድ አባት ሁሌ ምርር የሚያደርገዉ ጎረቢት ነበረዉ🥺ጎረቢቱ ጉርብትና ብቻም ሳይሆን የሰፈራቸዉም ቀበሌ ዋና ስራ አስኪአጅ ጭምር ስለነበር ትንሽ ችግር በገጠመዉ ቁጥር እሱ ፊት መሄድ ግዴታ ነበር።እናም የሆነ ቀን ላይ ቤት ይፈርስበትና ቅሬታ ለማስገባት ወደ ሰዉየዉ ቢሮ ይሄዳል። ቢሄድም ቅሬታዉ ተሰሚነት ሳያገኝ ይቀራል 😢በዚህ ጉዳይ ልቡ የተሰበረዉ ሰዉየ ስራ አስኪያአጅ የሆነዉን ጎረቢቱን አንድ ነገር ብቻ ጠየቀዉ ቤቱ መፍረሱ አግባብ ሊሆን ይችላል ግን አንተ የምትረዳበት  መንገድ ብዙ ነዉና ልጆቸን የማሳድግበት ብቸኛዉ ገቢዬ እሱ ነዉና በሌላ መንገድም ቢሆን እርዳኝ? ይለዋል።ስራ አስኪያጁም በፍጡም  አረዳህም አለዉ።ሰዉየዉም እሺ በቃ ይልና በእድሉ አዝኖ እያለቀሰ ይመለሳል🥺😢 በሳምንቱ ጎረቢቱን ሲያማርር የነበረዉ ስራ አስኪአጅ ሰዉ በድንገተኛ አደጋ ይሞታል።ይሄን የሰማዉ ተበዳይ ጎረቢት ልቅሶ ይሄዳል🤭ሲያፅናና፤ሲያዝን ይዉልና ማታ ላይ በሉ ልሄድ ነዉና ልመርቃችሁ አንዴ ስሙኝ አለ🤭ሁሉም ሰዉ ወደ እሱ ተመለከተ። ይገርማችኋል ሟች በጣም ጥሩ ሰዉ ነበር 😁የሆነ ግዜ ላይ መጠጥ ቤት ተገናኝተን የአንድ ቢራ ሂሳብ ክፈልልኝ ስለዉ የለኝም አለኝ🤭ይሄዉ ዛሬ እሱ ቤት ስንት መጠጥ በነፃ እንደጠጣሁ ቢያይ ደስ ይለኝ ነበር🤣አለ። ቀጠለና ይገርማችኋል ባለፈዉ ቤት ፈርሶብኝ  እንደገና ልስራ ብዬ ሳስፈቅደዉ አይኔ እያየ ቤት አትሰራም ብሎኝ ነበር እንግዲህ ዘላለሙን ወደማያይበት አለም ሄደ  እግዚአብሔር እሱን ሟች እኔን ደግሞ ቀባሬ አደረገ🤭አለ። ይገርማችኋል ያአንተ ቤት ሲፈርስ ለኔና ቤተሰቦቼ ይሰፋናል  ብሎኝ ነበር አሁን ግን ሶስት ክንድ መሬት ላይ ለብቻዉ ተኛ እና ምን ልላችሁ ነዉ በመሞቱ አዝኛለሁ ፤ያዘንኩት ግን ለልጆቹ እንጅ ለሱ አይደለም፤ምክንያቱም የሞተዉ ሰዉ ለኔ ሀዘን ምክንያት የነበረ ሰዉ ነበርና ለሱ አላዘንኩም  እግዚአብሔር ያፅናችሁ ብሏቸዉ  ወጣ። መልክቱ፦ለሰዉ ልጆች እኛ መርዳት እየቻልን ነገር ግን ሳንረዳቸዉ ቀርተን እነሱ ሲያለቅሱ ስናይ የሚታመም ህሌና ከሌለን ምኑን ሰዉ ሆንን?ለሰዉ ልጆች ሁሉ ጥሩ ነገር ላናደርግ እንችላለን ላንሰጥም እንችላለን ግን የማዘናቸዉ፤የማልቀሳቸዉ ምክንያት ግን ባንሆን መልካም ነዉ ባይ ነኝ 🙏 #creatorsearchinsights

About