Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tienpanda.daily: Miếng chườm ấm mắt này thực sự là cứu tinh #tienpandadaily #miengchuomammat #chuomammat #bebechic
Tiên Panda 🐼
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 02 April 2026 09:02:01 GMT
3115
9
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.76MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.04MB
)
Watermark .mp4 (
5.07MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tienpanda.daily, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut ♦ ይህም ይመዝገብ ፦ የሕዝብ አደራን በሐቅ የተወጣው የዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ አኩሪ የፓርላማ ስንበት! ውጣ ውረዱ በበዛበት፣ ክህደት፣ አታላይነትና ጮሌነት በነገሠበት የሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ የሕዝብን እውነተኛ ውክልና ይዞ በሐቀኝነት መጽናት ቀላል ነገር አይደለም። በአገዛዙ ሥርዓት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚሰነዘሩ ጫናዎችን፣ ግልጽ ዛቻዎችን በጽናት ተቋቁሞ የውክልና ጊዜን እጅግ አኩሪ በሆነ ተግባር መፈጸም የታሪክ ተጋድሎ ነው። ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በፓርላማ ቆይታው ያለመከሰስ መብቱ በሕገ-ወጥ መንገድ ተገርስሶ ከአንድ ወር በላይ ለእስርና ለእንግልት ቢዳረግም ለአፍታም ቢሆን ለሕዝብ ከገባው ቃል ኪዳን ፈቀቅ አላለም። በእርግጥ ዶ/ር ደሳለኝ ገና ከጅምሩ፣ የዛሬ 6 ዓመት በየካቲት ወር ላይ ፦ “እኔ በሊቀመንበርነት ያገለገልኩበት ሁለት ዓመት በቂ ነው ብዬ አስባለሁ። በአዲስ መንፈስ ሥራ ሊሠራ የሚችል አዲስ አመራር እንዲመረጥ አድርገናል። ይህ በግል ፈቃዴ የተደረገ ውሳኔ ነው” በማለት ከአብን የፓርቲ ሊቀመንበርነት በገዛ ፈቃዱ በመልቀቅ ትልቅና ምሳሌያዊ የፖለቲካ ስልጣኔ አሳይቶናል። በኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ፤ የፓርቲ ሊቀመንበር ለመሆን ስንቱ ድርጅት ሲመሰርትና ሲያፈርስ እንዳላየን፣ ወንበር ከመልቀቅ ይልቅ ፓርቲ ማፍረስ ስንቱ መሪ ነኝ ባይ እንደ ቀለለው ፣ ስንት ተስፋ የተጣለባቸው ውህደቶችና ቅንጅቶች “እኔ ሊቀመንበር ካልሆንኩ” በሚል የራስ ወዳድነት አባዜ እንደከሸፉ እያወቅን ፤ ዛሬም ድረስ በተገኘው የፖለቲካ መድረክ ሁሉ መሪ ለመሆን ስንቱ ስብዕናው ቀሎ በታየበት መድረክ ዶ/ር ደሳለኝ ግን የስልጣን ጥምን አሸንፎ ሌላ ታሪክ ሰርቷል ። እርግጥ ነው ! እንዲህ ዓይነት መርህና ትልልቅ ዋጋ የተከፈለበት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከጊዜ ሂደት በኋላ በውስጥ ባሉ የፖለቲካ አድርባዮች ምክንያት ትንሳኤውን ሳይሆን የፖለቲካ ሞቱን አወጀ ። ያኔም ዶ/ር ደሳለኝ እውነቱን ፊት ለፊት ለመናገር አልፈራም “አብን ከዚህ በኋላ ከመኖሩ ይልቅ ባለመኖሩ የአማራን ሕዝብ የሚጠቅም ፓርቲ ነው” በማለት በቁጭት ከፓርቲው ተሰናበተ። ሆኖም ግን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነበረው ውክልና አላበቃም ነበር። ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለወከለው ማኅበረሰብ ብቻ ሳይሆን፣ እንደ ሀገር ለተጋረጡብን መሠረታዊና ውስብስብ ችግሮች መፍትሔ እንዲገኝ በጥናት፣ በመረጃና በማስረጃ በማስደገፍ ሳይታክት በፓርላማው መድረክ ጠንካራ ጥያቄዎችንና ትችቶችን ሲሰነዝር ቆይቷል። እዚህ ጋር ልብ ሊባል የሚገባው፤ ዶ/ር አበባው ደሳለው በተወካዮች ምክር ቤት ያደረገው የዲሞክራሲ ተጋድሎ ፍጹም የሚዘነጋ አለመሆኑን ነው። ዶ/ር አበባውም ከአብን ፓርቲ የለቀቀ ቢሆንም፣ የወከሉትን ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለተቀረውም የኢትዮጵያ ሕዝብ እውነተኛ ድምፅ በመሆን፤ በሕዝብ እንደራሴ ምክር ቤት “ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ” በመሆን በታሪክ የሚወሳ ገድል ፈጽሟል። ከብዙ በጥቂቱ ይህንን ስንገልጽ፣ ስለ አቶ ክርስቲያን ታደለ ምንም ሳይሉ ማለፍ እንዴት ይቻላል?! በፍጹም አይቻልም! በፓርላማው መድረክ ላይ፦ “ጠ/ሚ አብይ፤ ጥያቄ ሲቀረብቦት የወጡበትን ብሔር ከመጥላት አድርገው ይመለከታሉ? በአፍዎ ‘ኢትዮጵያ አትፈርስም’ ይላሉ፣ በድርጊትዎ ግን ያ አይደለም፤ ሥልጣንዎን በመልቀቅ የመፍትሔው አካል አይሆኑም ወይ?!” በማለት አሁን ለገባንበት ምስቅልቅል የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቂ ቁጥር አንድ ለሆነው ለአገዛዙ ሥርዓት መሪ ያቀረበው ያ ኃይለኛ ጥያቄ እንዴት ይረሳል?! በፍጹም አይረሳም! እጅግ አሳዛኙ ነገር ክርስቲያን ታደለ በሚያቀርባቸው መሠረታዊ ጥያቄና በፓርላማው ውስጥ ባነሳቸው ሕዝባዊ ጉዳዮች ቂም የያዘው የአገዛዙ ሥርዓት አቶ ክርስቲያን እስካሁን ድረስ በግፍ እስር ቤት እያሰቃየው ይገኛል። የሚያስገርመውና የታሪካችን ትልቁ ምጸት ደግሞ፣ አሁን የአብን ከፍተኛ አመራር ነን ባዮች የሕዝብ ወገንተኛ የሆኑትን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን፣ አቶ ክርስቲያን ታደለን እና ዶ/ር አበባው ደሳለውን “ከፓርቲው የተባረሩት በስነ-ምግባር ጉድለትና የሻዕቢያን የውክልና እንቅስቃሴ በማካሄዳቸው ነው” በማለት በድፍረትና ያላንዳች ሐፍረት ሲፈርጁ ተሰምተዋል ። በዚህ አደገኛና ርካሽ ፍረጃ ላይ ግንባር ቀደም የነበሩት ግለሰቦች ፤ ዛሬ ላይ በአጋዥነታቸው የአገዛዙ ሥርዓት የመወዳደሪያ ቦታ ለቆላቸው፣ በአዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበር ተሰጥቷቸው ገብተዋል። ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ሆይ! በዚያ በምክር ቤት መቀመጫህ ላይ ሳታዛንፍ፣ ሳታጎበድድና ለጥቅም ሳትሸነፍ፤ የተገፉ ወገኖችህ እውነተኛ ጩኸት፣ የሕዝብህም ታማኝ ጋሻ ሆነህ ዘልቀሃል። የተሸከምከውን ከባድ ሕዝባዊ አደራ በተግባር አስመስክረህ፤ ጉዞህን በአሸናፊነትና በልዕልና አጠናቀሃል! በአድርባዮች፣ በሆድ አደሮችና በጥቅመኛ ካድሬዎች በተከበበ የፖለቲካ ምስቅልቅል ውስጥ በመጽናትህ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባሃል። እውነተኛ የሕዝብ ድምጽ በመሆንህ፤ ይህም ይመዝገብ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@� د پښتو الفبې زده کړه په اسانه او خوښۍ سره! 🎉 👶 ګرانو والدینو! راځئ خپل ماشومان له خپلې ژبې او کلتور سره بلد کړو. 📚 پښتو ډېره ښکلې ژبه ده – او دا له الفبې پیلېږي! 💡 له خپلو ماشومانو سره تکرار کړئ او دا زده کړه لا زیاته جالبه کړئ! 👨👩👧👦 دا ویډیو خپلو ماشومانو ته وښایاست تر څو هره ورځ لږ څه زده کړي! 🎉 Learn Pashto Alphabets with Fun! 🎉 👶 Dear Parents, let’s help our children connect with their language and culture! 📚Pashto is beautiful – and it starts with learning the alphabet! 💡 Repeat with your child and make it fun! 👨👩👧👦Show this video to your kids daily and watch them learn step by step!#LearnPashto #افغانستان_تیک_تاک #زده-کړه #learnenglishinpashto #تعلیم_دهری_ښځی_حق_د #supporteducation #تعلیم_دهری_ښځی_حق_دی😔 #learn #پښتو #LanguageLearning #تعلیم #PashtoKids #StandwithAfghanGirls #PashtoAlphabet #Voiceforher #languages #learnpashto #Pashto #afghandiaspora #unesco @
#egypt #portugal #football #worldcup #edit
Oxyelle Personal Area Care Texture Expands Non-sticky #oxyelle #personalcare
cây sa kê giống #cay#sa#ke#caygiong #utkhang
#like #fyp #foryou #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy