@ceren53l: yanıyo soba..#keşfet #fyp #keşfetteyizzz #edit #fyp #capcut #viral #foryou #foryoupage #ferideozdinc #keşfetbeniöneçıkar

LyricsMelodics
LyricsMelodics
Open In TikTok:
Region: TR
Friday 03 April 2026 19:00:00 GMT
2070
83
1
4

Music

Download

Comments

baran.korkmaz276
baran :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-04 08:38:06
0
To see more videos from user @ceren53l, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰሜ ፀጋአብ ይባላል የተወለድኩት ከክርስቲያን ቤተሰብ ነው ያደኩት በ ቸርች ውስጥ ነው ከልጅነቴ የሙዚቃ ፍቅር ነበረኝ እናም ይሄን ያየው የቸርቹ  keyboardist ጠርቶ አናገረኝ /ላስተምርህ አለኝ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ህልሜን መኖር ልጀምር ነው በህልሜ ያለው ሁሉ ይመስለኛል እናም ማይሆን የለም እኔም መማር ጀመርኩ family ይሄን አይቶ የ ሙዚቃ ትምህርት ቤት አስገባኝ በደንብ ክላሱን መከታተል ጀመርኩ ስማር ጎበዝ ነበርኩ ሙዚቃ መማር ስጀምር ገና 13 አመቴ ነበር የማያልቅ ነገር የለም ትምህርቴን ጨረስኩ ከዚ በኋላ ነበር ፈተናዬ ሚጀምረው ያው እንደማንኛውም keyboardist ወደ ቸርቼ ተመለስኩ በዚያ ሰአት keyboard መንካት በጣም ከባድ ነበር በብዙ ጊዜ አንዴ እነካ ነበር እሱንም ለትንሽ ደቂቃ በዚ ሁሉ ብዙ ፈተናዎች ነበሩ ከኔጋ የተማሩት ጓደኞቼ ከኔ በጣም ራቁ ያን ሳይ በራሴ ተስፋ መቁረጥ ጀመርኩ የምር በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ለኔ በራስ መተማመኔን እያጣውት መጣው በዚ ሁሉ ሚገርመው ከዚ በፊት ስማር የሚያቁኝ ጓደኞቼ እኔን በጣም አተልቀው ነበር የሚያዩኝ ምን ልበላቹ የዚ ደሞ በጣም ልብ ይሰብራል  💔 እንደዚ እያለው 2 አመት ሞላኝ አሁንም ግን keyboardun አልተውኩትም በትንሹም ቢሆን ነገሮች እየተስተካከሉ መጡ ችግሩ ግን ብዙ ማስተካከል ያለብኝ ነገሮች ነበሩ /ማሻሻል የነበሩብኝ ነገሮች ነበሩ ያው 2 አመት ሙሉ አባክኚያለው keyboard ደሞ በደንብ የግል ስራ ይፈልጋል እና አሁንም እንደ አዲስ መጀመር ነበረብኝ  በጣም ከባድ ነበር ለኔ ያ ጊዜ  አስቡት ከኔ በኋላ የጀመሩት ከኔ የተሻሉ ሆነዋል ከባድ ነበር ህመሙ ይበልጥ የሚጎዳው ደሞ ብቸኛ መሆኔ ነው ግልፅ ሰው አይደለውም  ያው አማራጭ ስላልነበረኝ ድጋሚ ከ 0 ልጀምር እራሴን አሳመንኩ church ተተኪ keyboardist ማፍራት አለብን ብላ አስተማሪ ቀጠረተለች ከእኔ ጋር 4 ልጆች መማር ጀመርን የ አስተማሪዬ ስም ቢኒያም ይባላል በጣም ጎበዝ keyboardist ነው ለኔ ደሞ መካሪዬ አባቴም ጭምር  Keyboardist መሆን ብዚ ፈተናዎች እንዳሉት ታሪኩን እየነገረ አስተማረን ከነገረን ነገሮች ሁሉ ማልረሳው keyboardist ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሄር መጠቀሚያ መሳሪያ ሁኑ መንፈሳዊ ሂወታቹ ላይ ስሩ ይሄ ለኔ በጣም ትልቁ ትምህርቴ ነበር  ከዚያ church  በግሌ መስራት ጀመርኩ ያው እያሻልኩ እያሻልኩ የቸርቹ worship team ማስጠናት ጀመርኩ ከዛ የሆነ ቀን የቸርቹን ትንሹን ኳየር እሁድ ጠዋት ላይ ያዝኩላቸው ለኔ በጣም ትልቁ ቀን ነበር ሰው ሁሉ ጎበዝ አለኝ መድረክ ላይ ተፀለየልኝ የኔ special day ነበር እናት እና አባቴ ፊት ቀና አልኩ ከዚያ በኋላ በትንሹ እድል አገኝ ጀመር የሆነ ቀን ሁሉም የቸርቹ keyboardist ስለሌለ እኔን ያዝ አሉኝ የቸርቻችን ትልቁ ኳየር  በጣም ነበር ደስ ያለኝ ለሊቱን ሙሉ ስዘጋጅ አደርኩ ነጋ ሄድኩ ኳየሩን አስጠናዋቸው ጨረሱ ወደ ትልቁ አዳራሽ ከገቡ በኋላ የኳየሩ መሪ መቶ የሆነ አዲስ ኪቦርዲስት ስለጠራን እሱ ይያዝልን አለኝ ምን ልበላቹ ኪቦርዱ ጋር በድን ሆኜ ቆምኩ እሺ ብቻ ነበር ያልኩት ከዛ ከቸርች ወጣሁ ለኔ በጣም ከባዱ ቀን ነበር መንገድላይ ብቻዬን እያለቀስኩ ወደ ቤቴ ሄድኩ 🥺💔 በራሴ ሙሉ በሙሉ ተስፋ ቆረጥኩ family ተሰብስበው ያፅናኑኛል ብዙ ሰው መከረኝ እንዳይደብራቸው እሺ አትጨነቁ ደና ነኝ አልኳቸው ከዛ በኋላ ለብዙ ጊዜ እራሴን ማግኘት አቃተኝ እየቀነስኩ መጣው በራስ መተማመኔን መመለስ አቃተኝ ግን ዝም ብዬ ብቻዬን እሰራ ነበር ሰው ምን ሆነህ ነው እየቀነስክ እኮ ነው አሻሽል አለኝ የሂወቴ ከባዱ ጊዜ ነበር የሆነ ቀን ክፍሌ እያለቀስኩ ፀለይኩ የምር በረታው ❤️‍🩹ከእግዚአብሄር ጋር ድጋሚ ወደ ፊት ነገሮች እየተስተካከሉ መጡ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን All most 7 አመት ሞላኝ ከትላንትናዬ እሻላለው አሁንም ከእግዚአብሄር ጋር ወደ ፊት  ከ እግዚአብሄር ጋር ዝቅ ከእግዚአብሄር ጋር ከፍ🥹❤️‍🩹

About