@nasrawi132:

Hind Al-Shammari
Hind Al-Shammari
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 05 April 2026 18:43:36 GMT
5084
48
2
2

Music

Download

Comments

dmy_a20
رسمتك حلم ✍️ :
ماشاء الله تبارك الله
2026-04-05 21:21:54
0
badr44455
💛Badr💙 :
2026-04-06 12:52:41
0
To see more videos from user @nasrawi132, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Replying to @matiyosteka 💟
Replying to @matiyosteka 💟"ድንግል ሆይ እኛን ትባርኪ ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደኔ ነይ።" ✨እመቤቴ ማርያም ሆይ እንቺን በሙሉ ልቡና በሙሉ እምነት ነይ የማለት አቅም ማነንቴ ውስጥ አለ ለማለት አልደፍርም። ግን መጥተሽ የልቤን ትርምስምስ ጓዳ ታሰናጅው ዘንድ ናፍቄያለውና እመቤቴ ሆይ ወደኔ ነይ እልሻለሁ፤ ብትመጪም አንኳን ምንም አንቺን ከልጅሽ ጋር ለማስተናገድ የሚችል ልብ ባይኖረኝም ግን ነይ የማለት ጩኸቴን አላቆምም፤ ከካህናቱ ጋር ያለመታከት እመቤቴ ሆይ ነይልኝ እልሻለሁ፤ ሁሌም እምነት በጎደለውና በአፉ እየተናገረ በልቡ የማያምነው ማንነቴ ውሸታም መሆኑን ባውቅም ግን ከጥሪዬና ከእሮሮዬ ብዛት አይተሽ አንድ ቀን በሙሉ እምነት ነይልኝ እንደምታስብይኝ ስለማውቅ አልታክትም፤ ነይ እመቤቴ እልሻለሁ፤ ስለዚህ እንዳትቀሪብኝ መጥተሽ በትእቢትና በራስ ወዳድነት የደከመችውን ነፍሴን በፍቅርና በትህትና እረፍት ስጭልኝ፤ እመቤቴ ሆይ እባክሽ ለነፍሴ እረፍት ትሰጭልኝ ዘንድ ነይ.... "ድንግል ሆይ እኛን ትባርኪ ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደኔ ነይ።" #yourpageforyou

About