@namoinam: Màn hình di động ARZOPA

Nam ơi Nam
Nam ơi Nam
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 09 April 2026 03:29:33 GMT
5201
4
0
6

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @namoinam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቀን 9 ሳላይሽ ....  (ፉአድ ሙና) . ከእህል ሳልናካ አየሁት ፎቶሽን፣ ገና ከመንጋቱ፣ አጃኢብ አሰኘኝ ሺ ጊዜ እየታየ፣ አለመሰልቸቱ።  ፎቶሽን እያየሁ ደነቀኝ ገረመኝ፣ የጌታዬ ስራ፣ በረቂቅ ጥበቡ፣ ትንሹ ገላሽ ላይ፣ እልፍ ውበት ሲዘራ!!  የጌታዬ ነገር ቢሰማ ቢነገር፣ ቢከተብ አይበቃ፣ በምንድን ጥበቡ  ትንሿ ፊትሽ ላይ፣ ገጠመ ጨረቃ?  እንዴት ቢጠበበው ይሁን ብሎ አዘዘ፣ ልብን እንዲነካ፣ ሳትኖሪ እንዲጨልም ስትስቂ ስትስቂ፣ አለም እንድትፈካ።  ጥርስሽ ይገርመኛል ....  እንደ አሰካኩ  አይደረደሩም፣ መልዓክት ራሱ፣ እንደ አነጣጡ፣ አያጥበረብሩም፣ አንቺን ካልተዋሱ።  ሱብሀነላህ አልኩኝ ....  ይመስገን ኢላሂ የውበቷን ንግስት፣ ላሳየኝ አውርዶ፣ ከሁረልአይን መሀል ሊያውም አለቃዋን፣ ወደ ምድር ሰዶ። ተመስገን ኢላሂ!  ፎቶሽን ዘጋሁት ....  እንባ ተናነቀኝ ድምፅሽ የናፈቀው፣ ጮኸብኝ ጆሮዬ፣ አይኔ አመል አወጣ ፊቷን አምጣ ብሎ፣ አለብኝ እዬዬ።  ናፈቅሽኝ መዓረይ¹!  ሲቀር ጨዋታው፣ በአንድ ላይ ሆነን የምንደምቅበት፣ ትናንት ሲናፍቅ፣ ገደብ ሳይዘን ያወራንበት፣ ራበኝ ነገ፣ ሳቅሽን አይቼ የምፈካበት።  ፍቅረይ²  ....  ናተይ ወርሂ ³፣  ልቤን አሞኝ፣ እያት ብለው አዘውኛል፣ ብርሀነይ⁴፣ ሳልሞትብሽ፣ አንዴ ባይሽ ይሻለኛል።  ናፍቀሽኛኛኛል!!!!! ዋዋዋይይይይ!!!!  20 ቀን እኮ ብዙ ነው።  ያ ረብ ኢኒ ፈቂር! *** አገባባዊ ፍቺ ¹ መዓረይ:– ማሬ ² ፍቅረይ:– ፍቅሬ ³ ናተይ ወርሂ:– የኔ ጨረቃ ⁴ ብርሀነይ:– ብርሀኔ

About