@jessicabop212: #body #youngho #dance #fyp #trending

Jessica
Jessica
Open In TikTok:
Region: US
Friday 10 April 2026 04:04:49 GMT
2220
41
1
1

Music

Download

Comments

hunterkesling
Jason :
Mommy
2026-04-10 04:26:51
0
To see more videos from user @jessicabop212, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመምህራን የደረጀ ዕድገት መመሪያ             1. ጀማሪ መምህር በተቀጠረ በሁለት ዓመቱ የደረጃ ዕድገት ተጠቃሚ ይሆናል።  2. ከመለስተኛ መምህር እስከ ከፍተኛ መሪ መምህር ያለው ዕድገት በየሶስት ዓመቱ ይፈፀማል።  3. የትምህርት ማሻሻል እና የደረጃ ዕድገት በአንድ ወር/ዓመት/ ቢሆን ሁለቱንም በተመሳሳይ ቀን ተጠቃሚ መሆን ይቻላል።  4.  ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ከሀምሌ 01 እስከ ታህሳስ 30 ድረስ የተቀጠሩት ጥር 01 እንዲሁም ከጥር 01 እስከ ሰኔ 30 ድረስ የተቀጠሩት ሐምሌ 01 ደረጃ ዕድገት ተጠቃሚ ይሆናሉ።  5. በJEG ደመወዝ ማሻሻያ መሠረት ምክትል ርዕሰ መምህር እና ሱፐርቫይዘር አንድ ደረጃ ዕድገት ሲኖራቸው የርዕሰ መምህራን ግን ባይኖራቸውም ከነባር ሱፐርቫይዘር/ርዕሰ-መምህር/ ደመወዝ ጋር እኩል ነው።  6. የትምህርት ቤት ደረጃ ዕድገት ኮሚቴ አወቃቀር  👉ርዕሰ መምህር ------ሰብሳቢ 👉ምክትል  ርዕሰ መምህር ---አባልና ፀሐፊ  👉መምህራን ማህበር ተወካይ ------አባል  👉ዲፓርትመንት ተጠሪ ------ አባል  👉ቅርንጫፍ ማዕከል ተጠሪ ---- አባል  👉 ፈረቃ አስተባባሪ--አባል ናቸው።  7. የትምህት ማሻሻል በቆይታ ጊዜ የሚገኘውን ደረጃ ዕድገት አያዛባውም።  8. ከሌላ ወረዳ በመምህርነት ሲሠሩ ቆይተው ሥራ ለቀው ከቆዩ በኋላ በአዲስ በጀማሪነት የተቀጠሩ መምህራን የበፊቱ ልምድ ለዝውውር እንጅ  ለደረጃ_ዕድገት አያገለግልም።  👉ሰባቱ የመምህራን የደረጃ ዕድገት መሰላሎች:- 1. ጀማሪ መምህር  2. መለስተኛ መምህር  3. መምህር  4. ከፍተኛ መምህር  5. ተባባሪ መሪ መምህር  6. መሪ መምህር  7. ከፍተኛ መሪ መምህር ናቸው፡፡

About