@.0.0.1.1.4: #fyppppppppppppppppppppppp #الشعب_الصيني_ماله_حل❤️❤️

i͜͡𝘁'𝘀 Me SaraaH.•❤️🫶🏿🌑
i͜͡𝘁'𝘀 Me SaraaH.•❤️🫶🏿🌑
Open In TikTok:
Region: SO
Tuesday 14 April 2026 09:47:44 GMT
35503
4188
33
744

Music

Download

Comments

amjan.0.0.0.1
🌷𝐋𝐢𝐧𝒂𝒂•🫶🏽❤️ :
ma dhaha repost💔🥀
2026-04-22 08:37:57
8
000.0051213
𐙚❣️ :
Hamurugon waxad tahay qof adag❣️❣️
2026-05-14 07:17:15
3
45.67.009
¹EVA』🇧🇷 :
by
2026-05-25 21:38:05
0
caynii748
JaNoyy👸💕🌷 :
repost😭
2026-05-16 21:37:33
0
nalka.abdi7
💖💖💖 :
2026-05-25 20:21:13
0
aragsaneyyy27
ɲäƴĺæ ɓink :
same😭
2026-04-24 00:42:56
1
maxmd.salad.kariye
star 77777777777 7777777777777 :
yp..🥀
2026-04-22 20:30:30
1
ur__eyes
DuDu🐻 :
Alx❤️‍🩹
2026-05-04 19:55:12
1
janoyy2403
🍂🌷 :
wllhi ma jiro💔
2026-05-01 09:18:43
0
0.3.480
princess🩷 :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-04-17 17:20:46
0
inarujaaal
NajaH❤️😍 :
yh😍
2026-04-20 20:16:49
0
pink.girl786
°♡Pink giraL♡°🩷 :
hadana aniba xanunkeyga iska qarsado mana lii fahmo alxmd❤️
2026-05-07 05:52:17
1
izuu516
ãžřãĥ🫶🌷 :
ma jiro umaleynayaa😭💔
2026-04-16 14:24:37
2
faraxasn3
👸🌸 :
wlhi aniga mad luun ahy💔
2026-05-23 15:05:06
0
xafsafaysal0
👸 :
qof aan si daacada ugu waramo hadaan helilaah walwalka iyo murugada waxa laga yaaba inaa xal uhelo🥺
2026-05-08 20:16:54
0
manaalyaxye2
¹⍣⃝🍇M A N A A l☆¹⍣⃝🍇 🦢😮‍💨 :
😭❤️‍🩹
2026-04-18 21:31:12
1
ashuubea5
Aysha online🦋 :
💔😭
2026-04-18 15:21:42
0
To see more videos from user @.0.0.1.1.4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

    አስተማሪ ታሪክ  ልጅቷ ፍቅረኛዋን እጅግ በጣም ትወደዋለች እጅግ ልጁም እንክብካቤ ይሰጣታል በዚህም ልጅቷ ከቤተሰብ ይልቅ እሱን በጣም ታምነዋለች። ትወደውማለች ልጅቷ ከአባቷ ጋር ነው የምትኖረው እናትና አባቷ ደግሞ ተፋተዋል። አንድ ቀን ልጅቷ አባትና እናቷን ለማስታረቅ ትፈልግና አባቷን ትጠይቀዋለች አባት ግን እናቷ የኤች አይ ቪ (HIV) በሽተኛ ስለሆነች እንደፈታትና በፍፁም አብረው መቀጠል እንደማይችሉ ይነግራታል ልጅ ግራ በመጋባት 'እሷ ካለባት አንተ እንዴት ነፃ ሆንክ' ስትል ትጠይቀዋለች አባትም
    አስተማሪ ታሪክ ልጅቷ ፍቅረኛዋን እጅግ በጣም ትወደዋለች እጅግ ልጁም እንክብካቤ ይሰጣታል በዚህም ልጅቷ ከቤተሰብ ይልቅ እሱን በጣም ታምነዋለች። ትወደውማለች ልጅቷ ከአባቷ ጋር ነው የምትኖረው እናትና አባቷ ደግሞ ተፋተዋል። አንድ ቀን ልጅቷ አባትና እናቷን ለማስታረቅ ትፈልግና አባቷን ትጠይቀዋለች አባት ግን እናቷ የኤች አይ ቪ (HIV) በሽተኛ ስለሆነች እንደፈታትና በፍፁም አብረው መቀጠል እንደማይችሉ ይነግራታል ልጅ ግራ በመጋባት 'እሷ ካለባት አንተ እንዴት ነፃ ሆንክ' ስትል ትጠይቀዋለች አባትም "የኔ ደም ቫይረሱን ስላልተቀበለ ነው አንዳንዴ እንደዚህ ያጋጥማል ልጄ" ሲል ይመልስላታል። ልጅም ደግማ ማስታረቅን ማንሳት አቆመች እናም በጥቂት ቀናት ልዩነት ተመረመረች ምክንያቱም እናቷ ታናሽ እህቷን የወለደች ጊዜ ባለመጠንቀቅ እናቷን አርሳት ስለነበር በጭንቀት ወጤቷን መጠበቅ ጀመረች።ያሳዝናል እንደፈራችው የእናቷ እዳ ለሷም ተርፏል እሷም የቫይረሱ ተጠቂ ሆናለች። ከራሷ ይልቅ ቶሎ ብላ ለፍቅረኛዋ አሰበች ሳትጎዳው ልቡን ሳትሰብረውና የበሽታውም ሰለባ ሳይሆን እንዴት ከሱ እንደምትርቅ ወይ እንዴት እንደምትነግረው ማሰብ ጀመረች። ብትለየው በርግጥ ከሱ በላይ ትጎዳለች። ምክንያቱም በጣም ታፈቅረዋለች ዝም ብላ መኖርን ግን አልፈለገችም። ከበሽታው ይልቅ ፍቅሯን ማጣት ከበዳት በዚህ መሀል ፍቅረኛዋ ሲኒማ ሊጋብዛት እንደሚፈልግ ነገራት።ስታገኘው የሚሰማትን ደስታ እያሰበች ውስጧ ያለውን ትርምስ ሀሳብ ለመርሳት እየሞከረች ወደሱ ሄደች።ተገናኙ መግቢያ ሰአት እስኪደርስ ምሳ ልጋብዝሽ ብሎም አንድ ሆቴል ጋበዛት።ምሳቸውን በሉ መጠጥ አዘዘና አንድ ሁለት ማለት ጀመሩ። ልጅቷ መጠጥም ወንድም አዲሷ ነበርና ሰክራለች በጣም ከመሸ በኋላ ስትነቃ አንድ ክፍል ውስጥ እርቃኗን በደም ተነክራለች ወድያው አወቀች። ደነገጠች እራሷንም ወቀሰች አለቀሰች ፍቅረኛዋ ግን ከጎኗ የለም ልጅቷ የምታለቅሰው ፍቅረኛዋን ባለመጠንቀቅና ቀድማ ባለመናገር የኤች አይቪ ሰለባ አደረኩት ብላ ነበር ዞር ስትልም ብጣቂ ወረቀት አየች እንባዋን ጠራርጋም አነበበችው ... ልጁ ሰራሁልሽ ይህን ቀን በጉጉት ነበር የምጠብቀው ካንቺ ይህን ነበር የምፈልገው ክብርሽን አሳጥቼሽ ለአንድ ቀን ልጠቀምብሽ ነበር ይሄው ዛሬ ተሳካልኝ አንቺ እንዳፈቀርሽኝ እኔም የማፈቅራት ነበረች ግን ከዳችኝ ከዚያን ቀን ጀምሮ ሴትን ልጅ እበቀል ጀመርኩ...ይላል 👉አንዱ ባጠፋው ሌላውን መቅጣት ተገቢ አይደለም።    👉ልጁ ተሸወደ የበደላት መስሎት በሽታውን ተጋራት...    ፍቅር  ዋጋ  ያስከፍላል መልሶ ይከፍላል #cerqa #vayralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About