@carq_hopeful: አስተማሪ ታሪክ ልጅቷ ፍቅረኛዋን እጅግ በጣም ትወደዋለች እጅግ ልጁም እንክብካቤ ይሰጣታል በዚህም ልጅቷ ከቤተሰብ ይልቅ እሱን በጣም ታምነዋለች። ትወደውማለች ልጅቷ ከአባቷ ጋር ነው የምትኖረው እናትና አባቷ ደግሞ ተፋተዋል። አንድ ቀን ልጅቷ አባትና እናቷን ለማስታረቅ ትፈልግና አባቷን ትጠይቀዋለች አባት ግን እናቷ የኤች አይ ቪ (HIV) በሽተኛ ስለሆነች እንደፈታትና በፍፁም አብረው መቀጠል እንደማይችሉ ይነግራታል ልጅ ግራ በመጋባት 'እሷ ካለባት አንተ እንዴት ነፃ ሆንክ' ስትል ትጠይቀዋለች አባትም "የኔ ደም ቫይረሱን ስላልተቀበለ ነው አንዳንዴ እንደዚህ ያጋጥማል ልጄ" ሲል ይመልስላታል። ልጅም ደግማ ማስታረቅን ማንሳት አቆመች እናም በጥቂት ቀናት ልዩነት ተመረመረች ምክንያቱም እናቷ ታናሽ እህቷን የወለደች ጊዜ ባለመጠንቀቅ እናቷን አርሳት ስለነበር በጭንቀት ወጤቷን መጠበቅ ጀመረች።ያሳዝናል እንደፈራችው የእናቷ እዳ ለሷም ተርፏል እሷም የቫይረሱ ተጠቂ ሆናለች። ከራሷ ይልቅ ቶሎ ብላ ለፍቅረኛዋ አሰበች ሳትጎዳው ልቡን ሳትሰብረውና የበሽታውም ሰለባ ሳይሆን እንዴት ከሱ እንደምትርቅ ወይ እንዴት እንደምትነግረው ማሰብ ጀመረች። ብትለየው በርግጥ ከሱ በላይ ትጎዳለች። ምክንያቱም በጣም ታፈቅረዋለች ዝም ብላ መኖርን ግን አልፈለገችም። ከበሽታው ይልቅ ፍቅሯን ማጣት ከበዳት በዚህ መሀል ፍቅረኛዋ ሲኒማ ሊጋብዛት እንደሚፈልግ ነገራት።ስታገኘው የሚሰማትን ደስታ እያሰበች ውስጧ ያለውን ትርምስ ሀሳብ ለመርሳት እየሞከረች ወደሱ ሄደች።ተገናኙ መግቢያ ሰአት እስኪደርስ ምሳ ልጋብዝሽ ብሎም አንድ ሆቴል ጋበዛት።ምሳቸውን በሉ መጠጥ አዘዘና አንድ ሁለት ማለት ጀመሩ። ልጅቷ መጠጥም ወንድም አዲሷ ነበርና ሰክራለች በጣም ከመሸ በኋላ ስትነቃ አንድ ክፍል ውስጥ እርቃኗን በደም ተነክራለች ወድያው አወቀች። ደነገጠች እራሷንም ወቀሰች አለቀሰች ፍቅረኛዋ ግን ከጎኗ የለም ልጅቷ የምታለቅሰው ፍቅረኛዋን ባለመጠንቀቅና ቀድማ ባለመናገር የኤች አይቪ ሰለባ አደረኩት ብላ ነበር ዞር ስትልም ብጣቂ ወረቀት አየች እንባዋን ጠራርጋም አነበበችው ... ልጁ ሰራሁልሽ ይህን ቀን በጉጉት ነበር የምጠብቀው ካንቺ ይህን ነበር የምፈልገው ክብርሽን አሳጥቼሽ ለአንድ ቀን ልጠቀምብሽ ነበር ይሄው ዛሬ ተሳካልኝ አንቺ እንዳፈቀርሽኝ እኔም የማፈቅራት ነበረች ግን ከዳችኝ ከዚያን ቀን ጀምሮ ሴትን ልጅ እበቀል ጀመርኩ...ይላል 👉አንዱ ባጠፋው ሌላውን መቅጣት ተገቢ አይደለም። 👉ልጁ ተሸወደ የበደላት መስሎት በሽታውን ተጋራት... ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል መልሶ ይከፍላል #cerqa #vayralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጨረቃ🌙✍
Region: QA
Thursday 11 June 2026 14:59:15 GMT
Music
Download
Comments
Saiful Rana :
ውይ ሠውነቴን ሑላ ውረረኝ 😟
2026-06-11 23:58:18
1
M ነኝ ጎጃሜዋ የሁሬዋ :
ምን ብየ ልኮምት😥😥😥😥😥
2026-06-11 21:46:55
2
ZuZu🦋ቀቭራራዋ🔐 :
ግራገባኝ😭😭
2026-06-11 22:28:47
0
ቃል የወሎዋ 🌹♥️❤️💗💗💕 :
ማነው እደኔ እስከመጨረሻ ያነበበ 🥹
2026-06-12 00:20:07
0
𝙨𝙤𝙛𝙩𝙮 𝙦𝙪𝙚𝙚𝙣👸 :
እምለዉ ጠፋብኝ 🥺🥺🥺
2026-06-11 21:22:05
0
ያረብ :
እፍፍፍፍፍፍየኛስ ነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-11 23:42:27
0
༆ልባሟ𝄢እርግብ᭄♡⃠🇹🇷 :
እህህ😥😥😥
2026-06-12 00:00:48
0
አማሐራዊቷ 🇨🇬 👸🦅 :
እህ 😭😭
2026-06-11 23:36:19
0
ቃል... 🎭 :
😥💔እሷ ህመሟንም ስብራቷንም ይዛቁጭ የኔእናት
2026-06-11 22:44:35
0
yeshewrke :
😭😭😭😭😭😭
2026-06-11 19:01:42
0
𝕡𝕣𝕚𝕟𝕔𝕖𝕤𝕤👑Ⓕⓞⓩⓘ :
😭😭😭😭
2026-06-11 22:17:18
0
የትሟ😭💔😭 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-12 00:03:43
0
ወለተ ማርያም⛪💚💛❤ :
😭😭😭
2026-06-11 15:36:02
0
Lidyana🇱🇾🧸 :
🥰🥰🥰
2026-06-11 18:29:45
0
ዘሪጋ ጓል ካናዳ🇨🇦💝 :
😢😢😢
2026-06-12 00:41:31
0
🫴👸❤ :
🙌😥
2026-06-12 00:47:15
0
To see more videos from user @carq_hopeful, please go to the Tikwm
homepage.