Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@emdzeko0: #Tehutedaq_Trans #promobisharian #nttpride🏝🔥 #fypppppppppppppppppppppp #lembatamanise
minto wayan
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 15 April 2026 23:39:01 GMT
2443
360
2
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.61MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.61MB
)
Watermark .mp4 (
1.93MB
)
Music .mp3
Comments
Carli lembata :
😁😁😁
2026-04-18 00:04:06
0
user6135668573775 :
🥰🥰🥰
2026-05-01 08:15:16
0
To see more videos from user @emdzeko0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
😅💔#foryoupage #fffffffffffyyyyyyyyyyypppppppppppp #tiktokviral #tiktokbangladesh #fffffffffffyyyyyyyyyyypppppppppppp
#fyp #recommendations #звукидлялипсингов #lyrics_songs #song #липсинг
@Myltivarka14
Les paroles dune légende ne disparaissent jamais 👎🏾 #darkvibes759 #tiktokmali223🇲🇱tiktok🇧🇫🇨🇮 #darkeditsound #fypviraltiktok🖤 #lormakhaveli💙
«ፍልሰታ» ማለት «ማለፍ፣ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መፍለስ» ማለት ነው። ይህም የእመቤታችን ዐፅም ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት፣ በኋላም ትንሣኤዋና ዕርገቷ ከተፈጸመ በኋላ ከገነት ወደ ሰማይ ማረጓን ያመለክታል። የምንጾምበት ዋና ምክንያቶች፦ 1. የሐዋርያት ፈለግ ለመከተል (ሐዋርያት ስለጾሙት)፦ እመቤታችን ጥር 21 ቀን በ64 ዓመቷ ባረፈች ጊዜ ሐዋርያት ሊቀብሯት ሲወስዷት አይሁድ «ሥጋዋን አቃጥለን ጥፋቷን እናጥፋ» ብለው ስላደሙ፣ እግዚአብሔር ሥጋዋን በደመና ነጥቆ በገነት በሕይወት ዛፍ ሥር አኖረው። ሐዋርያት የእመቤታችን ሥጋ ተለይቷቸው መኖር ስላልቻሉ «ሥጋሽን ግለጥልን» ብለው ከነሐሴ 1 ጀምረው እስከ ነሐሴ 14 ቀን ድረስ 14 አምስት ቀን ሱባኤ ያዙ። በ14ኛው ቀን ጌታችን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በጌቴሴማኒ ቀበሯት። 2. የእመቤታችንን ትንሣኤና ዐርገት ለማየት፦ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ በዕርገቷ ዕለት በደመና ተጭኖ ሲመጣ እመቤታችን ከሞት ተነሥታ ወደ ሰማይ ስታርግ ያገኛታል። ሰበኗን (መገነዟን) ሰጥታው እርስዋ አረገች። ቶማስ ወደ ሐዋርያት መጥቶ የእመቤታችንን መነሣት ሲነግራቸው ባዩት ነገር ቀንተው «ቶማስ ትንሣኤዋን አይቶ እኛ ሳናይ?» ብለው እንደገና ከነሐሴ 1 ጀምረው ሱባኤ ገቡ። በነሐሴ 16 ቀን ጌታችን እመቤታችንን እግረ አበሳ (ቀዳሚት) አድርጎ አምጥቶ፣ እመቤታችንን ቄስ፣ ጴጥሮስን ንፍቅ ቄስ፣ እስጢፋኖስን ዲያቆን አድርጎ ቅዳሴ ቀድሶ ቁርባን አቀበላቸው። ሐዋርያት ትንሣኤዋንና ዐርገቷን በአይናቸው አይተው ተደሰቱ። 3. የበረከትና የጸሎት ጊዜ ስለሆነ፦ እኛም ዛሬ የሐዋርያትን አርአያ ተከተልን፤ የእመቤታችንን በረከት፣ አማላጅነትና ፍቅር ለመቀበል፣ ከኃጢአታችን ለመንጻትና በሱባኤ ከአምላካችን ጋር ለመገናኘት ይህንን ጾም እንጾማለን። መልእክት፦ በዚህ በታላቁ የሱባኤ ወቅት አቅማችን በፈቀደ መጠን በጾም፣ በጸሎት፣ በምጽዋትና በቅዱስ ቁርባን በመወሰን የእመቤታችንን ረድኤት እንቀበል። «የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ ጸሎትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!»#2millionviews
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy