@tkursewmedia444: ********* ‎በአቶ ተመስገን ዳንኤል የግድያ ወንጀል የፈጸመው አቶ ጸጋዬ ታደሰ ጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቀርበው የተከሳሽ ማንነት ተረጋግጧል። ‎ የጌዴኦ ዞን ፖሊስ እና ዐ/ህግ በጋራ በመሆን በአጭር ጊዜ መረጃና ማስረጃ በማሰባሰብ የተዘጋጀውን የክስ መዝገብ የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ዛሬ ተመልክቶታል። ‎ ተከሳሽ ፍ/ቤት ቀርበው ማንነቱ የተረጋገጠ ሲሆን ሚያዝያ 26/2018 ዓ/ም ክስ እንዲሰማ ቀጠሮ መያዙን የችሎት ዘገባ አረጋግጧል። ‎ ‎ተከሳሽ የቀረበበት ክስ ዋስትና የሚከለክል በመሆኑ ተከሳሹ ክሱን ማረሚያ ሆኖ እንዲከታተል ፍ/ቤቱ ዛሬ በዋለው የወንጀል ችሎት ወስኗል ። እንዲሁም የሟች ባለቤት ወ/ሮ ምህረት ታደሰ በእስር ላይ ትገኛለች። ጌዴኦ ዞን ፓሊስ እና ጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተቀናጅተው ለዚህ አሰቃቂ ወንጀል ተገቢ እና አስተማሪ ፍትህ እንደሚሰጡ እንጠብቃለን። ‎

ጥቁር ሰው ሚዲያ Tkursew
ጥቁር ሰው ሚዲያ Tkursew
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 April 2026 16:18:59 GMT
28435
226
9
8

Music

Download

Comments

user928272325442
user928272325442 :
ምኝ
2026-04-25 16:48:23
0
xavierxavier785
yzyz :
ጀግና ነው።
2026-04-25 15:44:24
0
lalimo39
lalimo :
jagna
2026-04-25 10:03:58
0
user1jrbyubusq
user1jrbyubusq :
yesew mist...
2026-04-25 20:48:11
0
jaf36354
jaf :
እናያለን
2026-04-25 13:20:39
0
bdry674231
bdr :
😭😭😭😭😭😭 endawu fikir kebad new wuuu
2026-04-25 07:09:32
0
elias.taye4
እግዚአብሔር ሁሌም ታማኝ ነው :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-04-25 12:50:35
0
elu03036
ELU :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-04-24 16:42:00
0
beza.worku7
Beza Worku :
😭😭😭
2026-04-24 16:44:31
0
To see more videos from user @tkursewmedia444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About