@kaitha.nest: Von 60*60 All Gas Standing Cooker with a Stainless Steel Top @ksh. 42,500 • All gas with Wok burner • Rotisserie rod • Baking tray and grill • Turbo fan in oven for even heat distribution • Double glass • Glass lid #allgas #voncooker #stainlesssteelcooker #gassensor #turbofan 🇰🇪

Kaitha Nest
Kaitha Nest
Open In TikTok:
Region: KE
Monday 27 April 2026 10:33:23 GMT
393
14
1
4

Music

Download

Comments

cate639
cossycate :
hii iko?
2026-06-20 05:39:08
0
To see more videos from user @kaitha.nest, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በእርስ የአለፈውን በይቅርታ ፈቶ ወደ ፊት መመልከት እጅግ ጠቃሚ ነው።ስለሆነም ነጋ ጠባ በማይረባ ፖለቲካ እርስ እየተገዳደሉ አዛውንቶች በመጦሪያ ዘመናቸው ልጆቻቸውን እየገበሩ የሚያለቅሱበት ዘመን ማብቃት አለበት።በክርስቶስ አንድ ሰው ተብላችሁ ሳለ ነገር ግን ጠላት በዘራው _ እንክርዳድ ብዙዎቻችሁ ወንድም፣ እህት፣ አባትና እናቶቻችሁን ተነጥቃችዋል።ይህ ችግር እስካልተፈታ ድረስ እዬዬውና መርዶው ይቀጥላል። ስለሆነም ለምን እኛ በቃ አንልም? ለምን እኛ በራሳችን ስሜት ላይ ጦርነት አናውጅም? ማለቴ ከእኛ ብሔር ጋርየማይመሳሰለንን እንድንጠላ የሚገፋፋንን ስሜት አሽቀንጥረን ጥለን…በክርስቶስ አንድ መሆናችንን አናስብም? እስቲ ከተለያዩ ብሔር ሰብሰብ እንበልና እንነጋገር…ወንድሜ እህቴ እየተባባልን ችግሮቻችንን እናውጋ… የምሬን ነው እዚህ ቤት ያለው መከራና ችግር እዛኛው ቤትም አለ...ብሶታችን ተመሳሳይ ነው፡፡ እንዳንደጋገፍ ፖለቲከኞቹ(ጠላቶቻችን) እያራራቁን ነው። ስለዚህ ወንድሜ ላወራህ ፈልጋለሁ...እስቲ ልጠይቅህ:- የኑሮ ውድነቱ እንደ እኔ አንተን አላሰቃዬህም? ሥራ ማጣቱ፣ የገቢህ ማነሱ፣ ያለህ ገንዘብ ምንም የማይገዛልህ ሆኖ እቅድህ አልሳካ ማለቱ፣ ተስፋ መቁረጡ አንተ ላይ አልደረሱብህም? ህይወት ትግል አልሆነችብህም ወንድሜ? እስቲ ንገረኝ ዝም አትበለኝ።አንዳንዴ ብን ብለህ ጥፋ ጥፋ የሚል ስሜት አይሰማህም? አልቅስ አልቅስ አይልህም? ብናገር ሰሚ ዬለኝም ብለህ ብዙ ነገርበሆድክ የያዝከው ዬለም? _ በገዛ ሐገርህ እንድትሳቀቅ አልሆንክም? እባክህ ንገረኝ ወንድሜ።… እናም ወንድሜ/እህቴ ብንነጋገር ይሻላል።ለባብሼ ስወጣ ስታየኝ የደላኝ እንዳይመስልህ ወይም እንዳንተ የማላስብ እንዳልመስልህ። ፍቃደኛ ከሆንክችግሬን ልነግርህ የአንተንም ልሰማ ዝግጁ ነኝ…አንተስ ወዳጄ? እ ፎ ይ ! ! !#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

About