@__iino7z: 頭髮沒用好#fypシ #流量

林小6
林小6
Open In TikTok:
Region: TW
Friday 01 May 2026 07:55:10 GMT
71447
7609
27
432

Music

Download

Comments

_yccuvz
走肖 :
久不見
2026-05-01 08:02:29
1
mota_gomez_2026
Gómez._.mota :
你好,我是丹尼尔,我是聋人👋🏻🥺
2026-05-26 00:25:20
0
user3017405521163
财 :
2026-05-21 02:37:10
0
user6256217994749
aku cwk bukan cwk :
Bạn thật sự xinh đẹp, hãy đi chơi thôi
2026-06-07 04:14:22
0
user1856585345595
user1856585345595 :
2026-05-17 17:17:22
0
bcn._.10
鹿港第一深情 :
2026-05-05 07:41:54
1
guokunmin
Alex :
2026-05-07 17:26:17
0
kk514815
kk :
私訊了
2026-05-19 14:37:47
0
bmw887766_
王柬倫 :
@抖音流量傳播員(台灣🇹🇼)
2026-05-19 12:45:17
2
phou.pha97
👊P🤪 :
😚😚😚
2026-05-06 06:37:34
1
nina._0108
瑜 :
@tiktok creators @抖音流量傳播員(台灣🇹🇼)
2026-05-01 09:44:46
3
user3804174881288
嘻嘻 :
🥰🥰🥰
2026-05-03 07:43:23
1
marktzy354
**✿❀ 𝑀𝑎𝑟𝑘𝑟𝑦𝑎𝑛 ❀✿** :
🥰🥰🥰
2026-05-28 15:49:55
0
vlhfrip
Đạt Villa.com :
😋😋😋
2026-05-28 17:40:22
0
user4880813565120
user4880813565120 :
🥰🥰🥰
2026-06-07 01:40:54
0
l1yyzz
️ :
🔥🔥🔥
2026-05-25 09:46:20
0
user8624176827316
小帅 :
@TikTok
2026-05-01 08:52:03
0
daniellamasarate9
Daniella :
😁😁😁
2026-05-16 09:00:38
0
de.dee9994
杨不丑 :
🥵🥵🥵🥵🥵🥵
2026-05-03 12:21:27
1
pogika2882
(HARRIS)+(editor) :
🥰🥰🥰
2026-05-30 13:29:23
0
To see more videos from user @__iino7z, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🚌 በቱርክ🇹🇷 እና ስዊዘርላንድ🇨🇭 ተቋማት የአዋጭነት ጥናት (Feasibility Report) ጥናት የተደረገበት በተሽከርካሪ ፍሰት እና በህዝብ እንቅስቃሴ ከሀገሪቱ ግምባር ቀደም የሆነውን 'አዲስ አበባን ከሰሜን ኢትዮጵያ' የሚያገናኘው የባቡር ፕሮጀክትን አክሳሪ ነው ማለት ትልቅ ድንቁርና ነው። 🚆 ከከሚሴ እስከ ራያ ኩኩፍቱ(አላማጣ) በወሎ ምድር ላይ ለተዘረጋው 355 km የሚረዝም የባቡር ሀዲድ ከወጣበት 2 billion ዶላር በተጨማሪ ከ 12,000 ብላይ ገበሬወች ያለ ካሳ ለም መሬታቸው ተወስዶ፣ ከ 30,000 በላይ አፅም ያረፈባቸው የመቃብር ቦታወች እንዲወገዱና ተደርጎ፣ መለስተኛ ሀይቆች እንዲደርቁ ተደርጎ፣ የብዙወች ቤት ከፈረሰ በኋላ ፕሮጀክቱ አክሳሪ ነው ማለት አላዋቂነት ነው። 🛤️   ከአዋሽ እስከ ወልዲያ/ሃራ - 392 ኪሜ (1.5 billion) 660km የሚረዝም ሀዲድ ወጥቶበታል። 🚇 ከወልድያ - እስከ መቀሌ - 268 ኪሜ ( $1.5 billion) 660km የሚረዝም ሀዲድ ወጥቶበታል። 🛤️ ከህዳሴ ግድብ ቀጥሎ የአገሪቱ 2ኛ ግዙፍ የሆነውና ከ 10 ዓመት በፊት 2015 ከTurk Exim Bank እና Credit Suisse investment bank በ 2% ወለድ Commercial Loan የሚከፈልበአጠቃላይ 3.2 Billion dollars ብድር finance የተደረገው ይሄ የባቡር ፕሮጀክት ለአንድም ቀን አገልግሎት እንዳይሰጥ ከተደረገ በኋላ በያዝነው አመት ዕዳው 2.6 ቢሊዮን ዶላር ሲደርስ ፕሮጀክቱ አክሳሪ ነው ማለት ጤነማ አስተሳሰብ አይደለም። 🚉 ይሄ ከአዋሽ እስከ አላማጣ በተሰራ የባቡር ፕሮጀክት በአጠቃላይ በወሎ ምድር 10 የባቡር ጣቢያዎች፣ 12 ዋሻዎችን (ጠቅላላ ርዝመታቸው 10 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን)፣ እና 52 ድልድዮችን (ጠቅላላ ርዝመታቸው 10.5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን)፣ ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያስፈልገውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተዳደር 8 የኃይል መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች (Substations) የተገነቡ ሲሆን፣ ለግንኙነት አገልግሎት የሚውሉ 12 የሬዲዮ ምሰሶዎች ወይም ጣቢያዎች (Stations) ተተክለዋል። በተጨማሪም፣ ለመላው መስመሩ አገልግሎት የሚሰጥ አንድ ዋና የጥገና ማዕከል(Workshop Center) ገንብቶ 99% እና 85% ፐርሰንት ከተጠናቀቀ በኋላ አስቁሞ የህዝብ እና የሀገርን ሀብት ማባከን ከባንዳነት አይተናነስም። 🚂 የባቡር አገልግሎት እንዳይኖር ሰበብ ከሆነው አንዱ 427 የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ተሸካሚ ምሶሶዎች አለመተከል እንዲሁም በኮምቦልቻ እና ሀራ መሀል ካለው ሐዲድ (Track) በመንግስት እየተነቀለ ወደ ድሬዳዋ ከተወሰደ እና በሌቦች ከተሰረቀው ጥቂት ሐዲድ (Track) በስተቀር 95% ሀዲዱ አገልግሎት መስጠት የሚችል ሆኖ ሳለ በቀላል ወጪ ጥገና እና በርካሽ የሚሸጡ
🚌 በቱርክ🇹🇷 እና ስዊዘርላንድ🇨🇭 ተቋማት የአዋጭነት ጥናት (Feasibility Report) ጥናት የተደረገበት በተሽከርካሪ ፍሰት እና በህዝብ እንቅስቃሴ ከሀገሪቱ ግምባር ቀደም የሆነውን 'አዲስ አበባን ከሰሜን ኢትዮጵያ' የሚያገናኘው የባቡር ፕሮጀክትን አክሳሪ ነው ማለት ትልቅ ድንቁርና ነው። 🚆 ከከሚሴ እስከ ራያ ኩኩፍቱ(አላማጣ) በወሎ ምድር ላይ ለተዘረጋው 355 km የሚረዝም የባቡር ሀዲድ ከወጣበት 2 billion ዶላር በተጨማሪ ከ 12,000 ብላይ ገበሬወች ያለ ካሳ ለም መሬታቸው ተወስዶ፣ ከ 30,000 በላይ አፅም ያረፈባቸው የመቃብር ቦታወች እንዲወገዱና ተደርጎ፣ መለስተኛ ሀይቆች እንዲደርቁ ተደርጎ፣ የብዙወች ቤት ከፈረሰ በኋላ ፕሮጀክቱ አክሳሪ ነው ማለት አላዋቂነት ነው። 🛤️ ከአዋሽ እስከ ወልዲያ/ሃራ - 392 ኪሜ (1.5 billion) 660km የሚረዝም ሀዲድ ወጥቶበታል። 🚇 ከወልድያ - እስከ መቀሌ - 268 ኪሜ ( $1.5 billion) 660km የሚረዝም ሀዲድ ወጥቶበታል። 🛤️ ከህዳሴ ግድብ ቀጥሎ የአገሪቱ 2ኛ ግዙፍ የሆነውና ከ 10 ዓመት በፊት 2015 ከTurk Exim Bank እና Credit Suisse investment bank በ 2% ወለድ Commercial Loan የሚከፈልበአጠቃላይ 3.2 Billion dollars ብድር finance የተደረገው ይሄ የባቡር ፕሮጀክት ለአንድም ቀን አገልግሎት እንዳይሰጥ ከተደረገ በኋላ በያዝነው አመት ዕዳው 2.6 ቢሊዮን ዶላር ሲደርስ ፕሮጀክቱ አክሳሪ ነው ማለት ጤነማ አስተሳሰብ አይደለም። 🚉 ይሄ ከአዋሽ እስከ አላማጣ በተሰራ የባቡር ፕሮጀክት በአጠቃላይ በወሎ ምድር 10 የባቡር ጣቢያዎች፣ 12 ዋሻዎችን (ጠቅላላ ርዝመታቸው 10 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን)፣ እና 52 ድልድዮችን (ጠቅላላ ርዝመታቸው 10.5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን)፣ ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያስፈልገውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተዳደር 8 የኃይል መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች (Substations) የተገነቡ ሲሆን፣ ለግንኙነት አገልግሎት የሚውሉ 12 የሬዲዮ ምሰሶዎች ወይም ጣቢያዎች (Stations) ተተክለዋል። በተጨማሪም፣ ለመላው መስመሩ አገልግሎት የሚሰጥ አንድ ዋና የጥገና ማዕከል(Workshop Center) ገንብቶ 99% እና 85% ፐርሰንት ከተጠናቀቀ በኋላ አስቁሞ የህዝብ እና የሀገርን ሀብት ማባከን ከባንዳነት አይተናነስም። 🚂 የባቡር አገልግሎት እንዳይኖር ሰበብ ከሆነው አንዱ 427 የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ተሸካሚ ምሶሶዎች አለመተከል እንዲሁም በኮምቦልቻ እና ሀራ መሀል ካለው ሐዲድ (Track) በመንግስት እየተነቀለ ወደ ድሬዳዋ ከተወሰደ እና በሌቦች ከተሰረቀው ጥቂት ሐዲድ (Track) በስተቀር 95% ሀዲዱ አገልግሎት መስጠት የሚችል ሆኖ ሳለ በቀላል ወጪ ጥገና እና በርካሽ የሚሸጡ "Diesel Locomotive" ወደ በመጠቀም አገልግሎት መስጠት ሲቻል በየቀኑ በሚፈጠር አደጋ ህዝብ ሲያልቅና የሀገር ሃብት ሲወድም በዝምታ ማየት የሰብአዊ ማንነት መገለጫ አይደለም። 🖇️ ወይ የወሎ ባለሀብቶች ወደ ዘመናዊ ርፉ እንዲገቡ ፍቀድላቸው። #ወሎ #wollo #ባቡር

About